Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.
September 13, 2025ትኩረት በአፍሪቃ፣ የትራኦሬ ዝናና አገዛዝ፤ የአንጎላ ተማሪዎች ብሶትና ተቃዉሞእርግጥ ነዉ እንደ ሳንካራ የማርክሲስት ሌኒኒስትን አስተምሕሮ ማንበብ-ማጥናት መመሰጣቸዉ በግልፅ አይታወቅም።ግን ከሳንካራ ጋር የአንድ ሐገር ልጅ፣ እንደሳንካራ ወታደር፣ ከካፒታሊስቱ አስተሳሰብ ፈቀቅ-ራቅ፣ ወደ ግራዉ ርዕዮተ-ዓለም ዘንበል፣ አፍሪቃዊነትን ጠበቅ የሚያደርግ መርሕ ይከተላሉ...more14minPlay
September 13, 2025የኢሰመጉ አስቸኳይ ዉይይት ይጀመር ጥያቄ እና የረሀብ አድማ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤትየትጥቅ ግጭቶች በሰላምና በውይይት እንዲፈቱ "ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ግልፅ የሰላም ውይይት በአስቸኳይ እንዲጀመር" ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) ጥሪ አደረገ።በሌላ በኩል በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ከሚገኙ እሥረኞች መካከል በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው የታሠሩ ሰዎች የርሃብ አድማ ላይ መሆናቸው ተገልጿል።...more0minPlay
September 13, 2025ኢትዮጵያ ውስጥ ከሰሞኑ ከበድ ባለ መጠን እየጣለ ያለው ዝናብ ያሰጋልን?በተለምዶ የወርሃ ክረምቱ ዝናብ እየቀነሰ ይመጣል ተብሎ በሚጠበቅበት ባሁን ወቅት ትናንት መስከረም 02 ቀን 2018 ዓ.ም. ከሰዓት ዘጠኝ ሰዓት ግድም በመዲናዋ አዲስ አበባ በጣለው ከበድ ያለ ዝናብ አንድ አንዳ የከተማዋ አከባቢዎች ላይ ቅጽበታዊ ጎርፍ ተከስቶ ተስተውሏል፡፡...more4minPlay
September 13, 2025የቀይ መስቀል ድጋፍ በአማራ ክልልኢትዮጵያ ቀይመስቅል ማህበር የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ድጋፍ ለሚሹ ሁለት ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ከ1 ቢሊዮን 500 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ደጋፍ ማድረጉን ማህበሩ አስታዉቋል። ተጠቃሚዎቹ በበኩላቸው ቅይ መስቀል ባደረገላቸው ድጋፍ ህይወታቸውን በተሻለሁኔታ እየመሩ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡...more5minPlay
September 13, 2025ኢትዮጵያዉያን አትሌቶች በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የማጣሪያ ውድድሮችን አለፉዛሬ በተጀመረው የጃፓን ቶኪዮ 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያዉያን አትሌቶች በማጣሪያ ውድድሮች ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። በሴቶች የ1500 ሜትር የማጣሪያ ውድድር የተካፈለችው አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ ከምድቧ አንደኛ በመውጣት ወደ ግማሽ ፍጻሜ ማለፏን አረጋግጣለች ።...more0minPlay
September 12, 2025የምክክር ኮሚሽንኑ የሰሜን አሜሪካ ውይይትና የሕግ ባለሙያ አስተያየትየኢትዮጵያ ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን፣በሰሜን አሜሪካና አካባቢው ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ የኢትዮጵያውያን ለሃገራዊ ምክክር ጉባኤ ውይይት የሚደረግባቸው አጀንዳዎች መሰብሰቡን አስታወቀ። ኮሚሽንኑ ባዘጋጀው አጀንዳ የማሰባሰብ መድረክ የተሳተፉ፣ኢትዮያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አጀንዳዎቻቸውን አቅርበዋል ተብሏል።...more0minPlay
September 12, 2025አንድ - ለ - አንድ፤ ከሊቀ ትጉሃን ቄሲስ ታጋይ ታደለ ጋርበዚህ የዲጂታል ዘመን ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ ዓላማ የሚጠቀሙ እንዳሉ ሁሉ አሉታዊ ሃሳቦች የሚያንሸራሽሩ ፤ የጥላቻ ንግግሮችን የሚያሰራጩ ብሎም በተለይ በኢትዮጵያዉያን ዘንድ የመከባበር እና የመቻቻል ማሳያ የነበሩ የኃይማኖት ተቋማት በጥርጣሬ እንዲተያዩ የሚያደርጉ ይዘቶችን የሚያሰራጩ ግለሰቦች እየተበራከቱ መጥተዋል።...more0minPlay
September 12, 2025ቶክዮ -20ኛዉ የዓለም የአትሌቲክስ ሻንፒዮና ቅዳሜ ይጀምራልባለፈዉ ማክሰኞ ምሽት ከአዲስ አበባ ወደ ቶክዮ ያቀናዉ እና በ 20ኛዉ የዓለም የአትሌቲክስ ሻንፒዮና ላይ ተካፋይ የሚሆነዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን ዉስጥ የመጀመርያዉ ልዑክ በነገዉ እለት ቅዳሜ በሚጀመረዉ በዚሁ በቶክዮ የዓለም አትሌቲክስ ሻንፒዮና ላይ የመክፈቻ ዉድድሩን የሚያደርግ ይሆናል።...more0minPlay
September 12, 2025የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቀሩት 5 የሥራ ወራት ምን ምን ተግባራትን ያከናውናል?የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቀሩት 5 ወራት ውስጥ የቀረቡለትን አጀንዳዎች ወደ ተግበራ ቀይሮ፣ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሪፓርት አድርጎ ይወጣል ወይ? ለሚለው ጥያቄ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ በኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ላይ "በርካታ ችግሮች ስላሉ" መፍትሔያቸው በሂደት የሚገኝና ዓመታትን ሊወስዱ የሚችሉ አጀንዳዎች ሊኖሩ ይችላሉ፤ ብለዋል።...more0minPlay
September 12, 2025«ኢትዮጵያ የባህር በር ማግኘት አለባት » የትግራይ ተቃዋሚዉ ፓርቲ - ትንሳኤ ሰብዓ እንደርታበትግራይ በተቃዋሚነት የሚንቀሳቀሰው ትንሳኤ ሰብዓ እንደርታ የኢትዮጵያ መንግስት በቀይባህር ጉዳይ ዙርያ የያዘው አቋም እንደሚደግፍ አስታወቀ። ፓርቲው በትግራይ ሰላማዊ ፖለቲካዊ ሁኔታ እንዲኖር የክልሉ ግዚያዊ አስተዳደር መድረክ ሊያመቻች ይገባል ብሏል። ፓርቲዉ 'የአባቶቻችን ርስት' ያለውን ቀይባህርን ማስመለስ ይገባዋል ብሏል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.