Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.
September 17, 2025ዘምዘም ባንክ የተከፈለ ካፒታሉን አምስት ቢሊዮን ብር ለማድረስ ለኢትዮጵያ ዲያስፖራ አክሲዮኖች እየሸጠ ነውበኢትዮጵያ የመጀመሪያው ከወለድ ነጻ ባንክ የሆነው ዘምዘም ባንክ የተከፈለ ካፒታሉን አምስት ቢሊዮን ብር ለማድረስ አክሲዮኖች ለዲያስፖራ እየሸጠ ነው። ባንኩ እስከ መጪው ሰኔ ወር ድረስ ሁለት ቢሊዮን ብር ማሰባሰብ ይኖርበታል። የሸሪአ መርህ የሚከተሉ ባንኮች፣ አጠቃላይ ሐብታቸው፣ ተቀማጭ እና የደንበኞቻቸው ቁጥር ቢጨምርም መፍትሔ የሚሹ ጉዳዮች አሉ...more12minPlay
September 17, 2025በአዲስ አበባ የመሬት መንሸራተት ስጋትበአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 እና 14 በተለምዶ ብርጭቆ ሚኪሊላንድ ኮንዶሚኒየም እና አስኮ አዲስ ሰፈር ተብለው በሚጠሩ አካባቢዎች የመሬት መሰንጠቅና መንሸራተት አጋጥሟል። በዚህም ከአካባቢው የለቀቁ ነዋሪዎችን ጨምሮ በስፍራው ያሉ ስጋት እንደገባቸው እየገለጹ ነው።...more4minPlay
September 17, 2025የአረብ ሊግና የእስላማዊ አገሮች ጉባኤ ያሳለፈው ውሳኔትናንት በቀጠር የተካሄደው የአረብና ሌሎች እስላም አገሮች መሪዎች ጉባኤ፤ እስራኤል ባለፈው ማክስኞ በዶሀ የሀማስ የሰላም ተደራዳሪዎች ላይ የፈጸመችው ጥቃት የሀገሪቱን ሉዓላዊነት የሚጥስ፤ የሰላም ድርድሩን የሚያፈርስ ሕገወጥ ድርጊት ሲል ኮንኗል።...more4minPlay
September 17, 2025በትግራይ ክልል የሚፈጸሙ የመብት ጥሰቶችቅድሚያ ለሰብአዊ መብቶች በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን እና ሌሎች አካባቢዎች በዜጎች ላይ ከባድ የሰብአዊ መብት ጥሰት መፈፀሙን አስታወቀ። በሌላ በኩል ከትግራይ ኃይሎች ተለይተው በአፋር ክልል ሲደራጁ በነበሩ ታጣቂዎች መካከል ክፍፍል መፈጠሩን ተከትሎ በርካቶች ያለፍርድ ለረዥም ጊዜ ታስረው ይገኛሉ ብሏል።...more3minPlay
September 17, 2025ትምህርት ሚንስቴር ተንቀሳቃሽ ስልኮችን በትምህርት ቤቶች ለምን ከለከለ?የኢትዮጵያ የትምህርት ሚኒስቴር ከአዲሱ 2018 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ከቅድመ መደበኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች የተንቀሳቃሽ ስልኮችን ፣ ታብሌቶች እና ሌሎች በትምህርት ሥራ ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩና እና አዋኪ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ወደ ትምህርት ቤት ይዘው እንዳይገቡ በጥብቅ መከልከሉን በቅርቡ አስታውቋል።...more10minPlay
September 17, 2025አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ያስቀጠለችው ዕቀባዩናይትድ ስቴትስ ፣ በሰሜን ኢትዮጵያ ከተካሄደው ጦርነት ጋር ተያይዞ በኢትዮጵያ ላይ አስተላልፋ የነበረውን ፕሬዝደንታዊ ትዕዛዝ ባለበት እንዲቀጥል መወሰኗን አስታወቀች። ዶቼ ቬለ ስለ ጉዳዩ ያነጋገራቸው አንድ የፖለቲካ ተንታኝ፣ ውሳኔውን የሚጠበቅና የሁለቱን አገሮች ስልታዊ ግንኙነት የማይነካ እንደሆነ ገልፀዋል።...more4minPlay
September 16, 2025የምዕራብ ጀርመኑ የኖርድራይንቬስትፋለን ፌደራዊ ክፍለ ግዛት የአካባቢ ምርጫ ውጤትና አንድምታውባለፈው እሁድ በምዕራብ ጀርመኑ የኖርድራንቬስትፋለን ፌደራዊ ክፍለ ግዛት የተካሄደው ምርጫ በፌደራል መንግሥቱ ላይ የሚያስከትላቸው ምንም ዓይነት መዘዞች አይኖሩም ፤ ግን አዲሱ የጀርመን ጥምር መንግሥት በጎርጎሮሳዊው ግንቦት 6 ቀን 2025 ዓ.ም. ከተመሰረተ ወዲህ የሜርስና የመንግሥታቸው የመጀመሪያው አስፈላጊ የህዝብ አስተያየት መፈተሻ ሆኗል ።...more0minPlay
September 16, 2025የአማራ ክልል ዘንድሮ ለመማር የተመዘገቡት ተማሪዎች ቁጥር ከታቀደዉ ከግማሽ በታች ነዉበክልሉ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ባለፉት ሁለት ዓመታት ከ4 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ትምህርት አቋርጠዋል፡፡በአማራ ክልል ያለው የሰላም መደፍረስ የክልሉን ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ሰብአዊ ሁኔታዎችን በእጅጉ አዛብቷል፡፡...more0minPlay
September 16, 2025ሕዝብ እና መንግሥትን በጥርጣሬ ከመተያየት የሚያስወጣ ሥራ እንደሚስፈልግ ተገለፀበዚሁ መድረክ ላይ " የኢትዮጵያ የግጭት አዙሪት መንስኤዎች" ምንድን ናቸው በሚለው ላይ አጠር ያለ ገለፃ ያቀረቡት የፖለቲካ ሳይንስ ምኁሩ ዶክተር ሰሚር የሱፍ መንግሥት ስለ ማኅበረሰብ፣ ማኅበረሰብ ደግሞ ስለ መንግሥት ያላቸው አተያይ የተንጋደደ እና እርስ በርስ በጥርጣሬ የተሞላ መሆኑን---...more0minPlay
September 16, 2025በማኅበረሰብ ተሳትፎ የአካባቢ ተፈጥሮዋን የምትጠብቀው ቡሩንዲላለፉት ከ20 ዓመታት በላይ ቡሩንዲ የሀገሪቱ የአካባቢ ተፈጥሮ የሚያስጠብቁ ሥራዎች እየሠራች ነው። ለዚህም እያንዳንዱ ዜጋ በያለበት ማኅበረሰብ የየበኩሉን ተሳትፎ ያደርጋል። የየአካባቢው ባለሥልጣናትም ትልቁን ሚና ይጫወታሉ።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.