Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.
September 19, 2025ከባድ ዝናብ በዋግኽምራ በሰብል ላይ ጉዳት አደረሰየዳሀና ወረዳ ም/አስተዳዳሪና የግብርና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ዘነበ ማሞ እንዳሉት በክረምቱ ከባድ ዝናብ በወረዳው በ11ሺህ 366 ሄክታር ማሳ ላይ የነበረ ስብል ወድሟል ፡፡ 80,178 ሠዎች ለችግር ተዳርገዋል፡፡ ለሰዉ እርዳታ እንዲደርሰው ለብሔረሰብ አስተዳደሩ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስተና ጽ/ቤት ተደጋጋሚ ጥያቄ ቢቀርብም ምልሽ አለሰጠም፡፡...more0minPlay
September 19, 2025አንድ ለአንድ፤ የኅዳሴ ግድብና የዐባይ ተፋሰስ ትሩፋትና ፈተናየአንድ ለአንድ እንግዳችን ከውኃ፣ ከከርሰ ምድር ጥናት፣ ከአካባቢ ጥናት ጋር በተያያዘ ሰፊ ጥናትና ምርምር ያደረጉ የዘርፉ ባለሞያ መቅደላዊት መሳይ ደርቤ ናቸው።...more0minPlay
September 19, 2025ህልማቸውን በቀለም፣ ሸራና ቡርሽ የሚስሉ ወጣቶችወጣቶች በነጻ የሥዕል ጥበብን የሚቀስሙበት የሥዕል ክለብ በአማራ ክልል ደሴ ከተማ ይገኛል። ፓሌት የወጣቶች የሥዕል ክበብ በርካታ ወጣቶች በውስጣቸው የተቀበረው የሥዕል ጥበብ እንዲወጣ ምክንያት መሆኑን ይናገሩለታል።...more0minPlay
September 19, 2025የኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄ ከዓለም ሕግ አኳያየዓለም አቀፍ ሕግ ባለሞያው አቶ ባይሳ ዋቅዎያ «አሰብ ብቻ ሳይሆን ኤርትራም የኢትዮጵያ እንደነበሩ ታሪክ ልብ ቢለውም፣ አሁን ግን አይደሉም ፣ከታሪክ ይለቅ ዲፕሎማሲያዊ መንገዶችን ማስቀደም መንገዶችን ያፋጥናል፤ ወደብ ለኢትዮጵያ እጅግ አስፈላጊ ነው። በዚህ ላይ የኤርትራና ኢትዮጵያ ህዝብ ተነጋግረው መግባባት ይችላሉ»ብለዋል።...more0minPlay
September 18, 2025የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት፣ የ12ኛ ክፍል ፈተና፣ የግዕዝ ጣጣ፣ የሰላም ጉባኤየትምሕርት ሚንስቴር እንዳስታወቀዉ ፈተናዉን ከወሰዱት ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ያለፉት 8.4 ከመቶ ብቻ ናቸዉ።በሌላ አባባል ከ91 ከመቶ የሚበልጡት ተፈታኞች ወድቀዋል።...more0minPlay
September 18, 2025የዓሳ ሀብት አጥቃቀም በባሕር ዳርና በጋምቤላበአማራ ክልል ጣና ሐይቅ ባልተፈቀደ መረብ ዓሳ ማጥመድና ሌሎች ምክንያቶች ሀብቱን እያመናመኑት እንደሆነ ሲገለፅ፣ በጋምቤላ ክልል ደግሞ በመሠረተ ልማት ችግሮችና በዓሳ ማጥመጃና ማቀዝቀዣ ግብዓቶች እጥረት ሐብቱ እየባከነ እንደሆነ አስተያየት ሰጪዎች ተናግረዋል፡፡...more0minPlay
September 18, 2025አምስት የኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ቅንጅት መመሥረታቸውን ገለጹመኢአድ፣ እናት፣ ኢሕአፓ፣ አንድ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ እና አማራ ግዮናዊ ንቅናቄ ቅንጅት መመሥረታቸውን አስታወቁ። ፓርቲዎቹ ቅንጅት የመሠረቱት ኢትዮጵያ በተያዘው ዓመት ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ታካሒዳለች ተብሎ በሚጠበቅበት ወቅት ነው። "ሰብሰብ ብሎ አቅም መፍጠር" የቅንጅቱ አንድ ዓላማ ነው ተብሏል።...more0minPlay
September 18, 2025ስጋትን ስላጫረው የአዲስ አበባው የመሬት መንሸራተት የአስተዳደሩ ምላሽበአዲስ አበባ በተለምዶ ብርጭቆ ሚኪላንድ ኮንዶሚኒየም እና አስኮ-አዲስ ሰፈር ተብለው በሚጠሩ አከባቢዎች የመሬት መሰንጠቅና ናዳ በከተማ አስተዳደሩ ቅርብ ክትትል ውስጥ መሆኑ ተነግሯል፡፡ በአደጋው የሰዎች ሕይወት ባይጠፋም በመሬት ናዳው የንብረት ጉዳት መከሰቱን ተከትሎ የከተማ አስተዳደሩ የአጭር እና ረጅም ጊዜ እልባቶችን እያበጀሁ ነው ብሏል፡፡...more0minPlay
September 18, 2025በትግራይ 1.2 ሚሊዮን ተማሪዎች፣ ከ14,000 በላይ መምህራን ከትምህርት ቤት ርቀዋልከደም አፋሳሹ ጦርነት በኋላ ከትግራይ ክልል መምህራን 30% ወይም ከ14,000 በላይ የሚሆኑት ወደ ሥራ አለመመሳቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ 1.2 ሚሊዮን የሚሆኑ ሕጻናት እና ወጣቶች ወደ ትምህርት ቤት አልተመለሱም። መፈናቀል፣ ድርቅ፣ ስደት እና የማዕድን ማውጣት ሥራ የመሳሰሉ ጉዳዮች ተማሪዎችን ያስቀሩ ጉዳዮች ናቸው።...more0minPlay
September 17, 2025በእሥር ላይ የሚገኙት አቶ ክርስቲያን ታደለ ሕመም እንደጠናባቸው ተገለፀየሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ክርስትያን ታደለ እና የአማራ ክልል ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ዮሐንስ ቧያለው በእሥር ላይ እያሉ በገጠማቸው ሕመም ከስድስት ወራት በፊት ሕክምና ተደርጎላቸው ነበር። ኢሕአፓ ባወጣው መግለጫ እሥረኞቹ «ያለምንም ቅድመ ሁኔታ» ከእሥር እንዲፈቱ ግፊት እንዲደረግ ጠይቋል።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.