Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.
September 23, 2025በአማራ ክልል ጃራ መጠለያ የሚገኙ ተፈናቃዮች ስጋትበአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ሀብሮ ወረዳ ጃራ የተፈናቃዮች መጠለያ ጣቢያ ከሰብአዊ እርዳታ አውርቦት እጥረቱ ላይ ተፈናቃዮቹ የደኅንነት ስጋት እንዳደረባቸው ለዶቼ ቬለ ተናገሩ።...more4minPlay
September 23, 2025የመቅደላ ዩኒቨርስቲ የመካነ ሰላም ካምፓስ ሊከፈት ነዉበአማራ ክልል ያለው የፀጥታ ችግር በዘላቂነት መፍትሄእስኪያገኝ ድረስ በመቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ መካነሰላምካምፓስ ተዘግቶ መቆየት የለበትም የሚሉ ነዋሪዎች ተመሳሳይየፀጥታ ሁኔታ ላይ ያሉ ዩኒቨርስቲዎች የመማር ማስተማርሥርዓቱን በመቀጠላቸው መካነ ሰላም ካምፓስ ሊከፈት ይገባልየሚል ተደጋጋሚ ጥያቄዎችን ጠይቀናል ይላሉ፡፡...more0minPlay
September 23, 2025የመገጣጠሚያ ህመም መንስኤዎችና መፍትሄመገጣጠሚያ አካል ላይ የሚከሰት ህመም፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በብዛት ቁርጥማት ተብሎ የሚታወቀው ማለት ነው መነሻው ምን እንደሆነ የሚጠይቁ ጥቂት አይደሉም። ስለዚህ የጤና ችግር የህክምና ባለሙያዎች ምን ይላሉ?...more11minPlay
September 22, 2025ማሕደረ ዜና፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የ80 ዓመት አዛዉንት ወይስ ጨቅላ?የሠራችዉን የኑክሌር ቦምብ ያጠፋቸዉ ግን አንዲት ሐገር ናት።ደቡብ አፍሪቃ።አፍሪቃዊቱ ሐገር ቦምቡን በ1990ዎቹ መጀመሪያ ያጠፋቸዉ አንዳዶች እንደሚሉት ጥቁሮች ኑክሌሩን እንዳይቆጣጠሩት ለማድረግ ነዉ። የደቡብ አፍሪቃ የነጭ ዘረኞች የመጨረሻ ፕሬዝደንት ፍሬድሪክ ዊሊያም ደ ክላርክ እንዳሉት ግን ሶቭየት ሕብረት በመፈራረሷ ነዉ።...more16minPlay
September 22, 2025የመስከረም 12 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበጃፓን ቶኪዮ 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከ34 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ያለምንም የወርቅ ሜዳሊያ ተመልሳለች ። ቃለ መጠይቅ ይኖረናል ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ዋነኛ ተፎካካሪዎቹ እነ አርሰናል እና ማንቸስተር ሲቲ ነጥብ ሲጥሉ፤ ሊቨርፑልን ግን የሚያስቆመው አልተገኘም ።...more11minPlay
September 22, 2025በአዲስ አበባ ጉዳት ያደረሰው ጎርፍና መንስኤዉበአዲስ አበባ በተደጋጋሚ የደረሰው ያልተጠበቀው የጎርፍ አደጋ የሰውና የንብረት ጉዳቶችን አስከትሏል፡፡ በከተማዋ ውስጥ በግንባታ ላይ ያሉ ትላልቅ ፕሮጀክቶችን ጨምሮ በተፈጥሮም የዘንድሮ ዝናብ ላቅ ብሎ መስተዋል ከመንስኤዎቹ መካከል ተጠቅሰዋል፡፡ ለመሆኑ በከተማዋ እየተስተዋለ ላለው የጎርፍ አደጋ መበራከት የኪነህንጻ ባለሙያዎች ምን ይላሉ?...more4minPlay
September 22, 2025ሆሮ ጉዱሩ :- በአቤዶንጎሮ ወረዳ የታጣቂዎቸ ጥቃትሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤዶንጎሮ ወረዳ የታጠቂዎች እንቅስቃሴ እና ጥቃት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መጨመሩን የአካባቢው ነዋሪዎች አስታውቋል፡፡ በገጠራማ አካባቢዎች ላይ የነበረው የታጣቂዎች ጥቃት ወደ ከተማ ተዛምተው ትናንት ምሽት ወደ ወረዳው ዋና ከተማ ታጣቂዎች መግባታቸውንና በሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ወደጫካ ሸሽተው እንደነበር ተገለፀ፡፡...more4minPlay
September 22, 2025የትግራይ ትውልድ ፓርቲ ወይም 'ውድብ ወለዶ ትግራይ' - አዲሱ ተቃዋሚ ፓርቲየህወሓት ከፍተኛ መሪዎች ጨምሮ በርካታ የቀድሞ የህወሓት አባላት የመሰረቱት አዲስ ፓርቲ በመቐለ ጠቅላይ ጉባኤዌን አካሄደ። የትግራይ ትውልድ ፓርቲ የተሰኘው አዲሱ ፓርቲ፥ በክልሉ ለአዲሱ ትውልድ የሚሆን ፖለቲካዊ መንገድ እንደሚከተል ገልጿል። የፓርቲዉ ባለስልጣናት ፓርቲዉ የትውልድ ትግል ለማድረግ ወደ እንቅስቃሴ መግባቱን ተናግረዋል።...more3minPlay
September 22, 2025ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚታየዩ የተለያዩ የፀጥታ ችግሮች መፍትሄ እያገኙ ይሆን?መንግሥት ለዚህ የፀጥታ ችግር እውቅና መስጠቱ ትልቅ ነገር መሆኑን የጠቀሱ አንድ የፖለቲካ ተንታኝ፤ ምርጫ በመቃረቡ ምክንያት መሰል አቋሞች መራመዳቸውን፤ ለሦስት ዓመት በላይ የዘለቀው ማገት፣ ገንዘብ መጠየቅ፣ መንገድ መዝጋት እና መሰል ችግሮች በቀላሉ ይፈታሉ ብለው እንደማያምኑም ገልፀዋል።...more4minPlay
September 21, 2025የመስከረም 11 ቀን 2017 ዓ.ም እንወያይ፤ «የጦርነት ዳመና»ህወሐት በአለፈው እሁድ ባሰራጨው መግለጫ ደግሞ የኢትዮጵያ መንግስትን የፕሪቶርያ ውል በመጣስ በትግራይ ግጭት ለመፍጠር በአፋር እና በምዕራብ ትግራይ ታጣቂዎች እየመለመለ እና እያስታጠቀ ነው ሲል ከሷል።...more45minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.