Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.
September 26, 2025የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሩሲያ ጉዞና አንድምታውየኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ በአለም አቀፍ የአቶሚክ ፎረም ላይ ለመሳተፍ ወደ ሩሲያ አቅንተዋል፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፑቲን ጋር ለማኅበረሰብ አገልግሎት የሚውል የጋራ የኒኩሊየር ኃይል ማመንጫ ለማልማት ስምምነቶች ስለመፈረማቸውም ተነግሯል፡፡...more4minPlay
September 26, 2025የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በአዲስ አበባብዙዎች "ግጭትን፣ መለያየትን፣ መጨካከንን፣ መገዳደልን፣ ዝርፊያንና እገታን እየተገበሩ ይገኛሉ" ሲሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ፓትርያርክ ብፁዕ አቡነ ማትያስ በደመራ በዓል መልዕክታቸው ላይ ገለፀ። ፓትርያርኩ በበዓሉ ከመንፈሳዊ መልዕክት በተጨማሪ ጠንከር ያሉ የሀገር አንድነት እና ሰላም የሚሰብኩ መልዕክቶችን አስተላልፈዋል።...more5minPlay
September 26, 2025አንድ - ለ - አንድ:- ከኡስታዝ ጀማል በሽር ጋርኡስታዝ ጀማል በሽር በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ የህዳሴ ግድብ የግንባታ ሂደቱን በማጠልሸት ቅቡልነት ለማግኘት ግብጾች የተቀናጀ የሚዲያ ዘመቻ እያካሄዱ መሆኑን አይቼ ቁጭት ይዞኝ እኔም የዛሬ ስድስት ዓመት ስለ ሕዳሴ ግድብ ስለ አባይ ዉኃ አጠቃቀም፤ የኢትዮጵያን አቋም ይዤ ለግብፅና የአረቡን ሚዲያ መሞገት ጀመርኩ ብለናል።...more0minPlay
September 26, 2025«ብሩኬጋ» ከምንም ተነስቶ የራሱን የንግድ መንደር የመሰረተው ወጣትሩክ በቀለ ይባላል፡፡ ተወልዶ ያደገው ከአዲስ አበባ በስተደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ 216 ኪ.ሜ. ግድም ርቃ በምትገኘው የጅማ ዞን ሶኮሩ ከተማ ነው፡፡ ብሩክ ኑሮውን ለማሸነፍ በመነሻው እራሱን ያገኘው በሽፉርና ህይወት ነው፡፡ 200 ኪ.ሜ. ግድም ርቀት ባለው ወልቂጤ እና ጅማ ከተሞች መካከል በየእለቱ መመላለስም የሰርክ ተግባሩ ነበር፡፡...more0minPlay
September 26, 2025በሰሞኑ ውጤት «ህዝቡን ይቅርታ እንጠይቃለን» የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንበጃፓን ቶኪዮ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በተመዘገበው ዝቅተኛ ውጤት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ እንደሚጠይቅ አስታወቀ፡፡ፌዴሬሽኑ ዛሬ በጽህፈት ቤቱ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ፤ ውጤቱ ከስኬታማው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ታሪክ የማይጠበቅም ነው ብሏል፡፡ ዘርፉን ለመለወጥ መዋቅራዊ ለውጥ እያደረገ መሆኑን ገልጿል።...more0minPlay
September 25, 2025የሐሙስ መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም. የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝትየቀድሞና የአሁን ባልደረቦችን መልሶ ባገናኘው በ60ኛው ዓመት በዓል ላይ የአማርኛው ክፍል ጉዞ ስኬትና ተግዳሮቶች ተወስተዋል። የመልካም ምኞት መግለጫዎችም ተላልፈዋል። ትዝታዎችና ፣ አስተማሪና አዝናኝ ተሞክሮዎችም በዓሉን አድመቀዋል። የዶቼቬለ 60ኛ ዓመትን በማስመልከት አድማጭ ተመልካቾቻንም በርካታ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክቶች ልከውልናል።...more10minPlay
September 25, 2025ትግራይ ክልልን ጨምሮ በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚሰሩ ስምንት ሲቪል ማሕበራት ስጋትና ጥሪስምንቱ ሲቪል ማሕበራት ያለው አስጊ ሁኔታ በመረዳት ወጣቶች፣ ሚድያ ተቋማት፣ ሲቪል ማሕበራት፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የሃይማኖት መሪዎች እና ሌሎች በአንድ ድምፅ ጦርነት ያውግዙ ብለዋል። የዴሞክራሲና ማሕበራዊ ፍትህ ድምፅ ስራ አስከያጅ አቶ መልአኩ ሃይሉ በተለይም ልሂቃን ገንቢ ሚና ሊጫወቱ ይገባል ብለዋል።...more0minPlay
September 25, 2025“ሶማሊያ ለውክልና ጦርነት እድል አትሰጥም” የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ንግግር አንድምታየሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ ሶማሊያ በአገራቸው በሰላም ማስከበር ላይ የሚሰማሩ የኢትዮጵያ እና የግብፅ ወታደሮች ወደ ግጭት ሊገቡ የሚችሉበት ምክንያት ወይም የውክልና ጦርነት ሊኖር የሚችልበት ሁኔታ እንደማይኖር አስረድተዋል። በሶማሊያ ምድር ሠራዊቶቻቸውን ያሰፈሩበት ቦታም ስለማይቀራረብ ለግጭት የሚያበቃ ዕድል የለም ሲሉም ተናግረዋል።...more0minPlay
September 25, 2025መሻሻል አለበት የተባለው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የፍትህ አገልግሎትይህቺ ዓለም የምትጠፋው በመጥፎ ሰዎች ክፋት ሳይሆን በጥሩ ሰዎች ዝምታ ነው በማለት አስተያየታቸውን የጀመሩት አንድ የጉባዔው ተሳታፊ ፣«ዞሮ ዞሮ ይህን ማነው የሚፈጽመው ካልን ሰው ነው ፡፡ ምርመራዎችና መዝገቦች ላይ ብልሽት እንዳለ አየተናል፡፡ ከሙስና ጋር በተያያዘ የንጽህና ችግር አለ፡፡ ይህን መቅረፍ ይገባናል ብለን ማስመር አለብን»ብለዋል ፡፡...more4minPlay
September 25, 2025የተመድ ጠቅላላ ጉባኤና ፕሬዝደንት ትራምፕበኒውዮርክ የተመድ ዋና ጽሕፈት ቤት በመካሄድ ላይ የሚገኘው የአባል መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ከወትሮው የተለየ ድባብና ክስተት እንዳጀበው ቀጥሏል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.