Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.
September 25, 2025ሩት ቫይስ፣ የፀረ-ሴማዊነት፤ የፀረ-አፓርታይድ፤ የሰብዓዊ መብቶች ታጋይ እና ደራሲነሐሴ 30 ቀን 2017 ዓ.ም በ 101 ዓመታቸዉ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት፤ ጀርመናዊትዋ አይሁዳዊት ጋዜጠኛ ደራሲ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሩት ቫይስ፤ የሆሎኮስትን ስቃይ እና በደቡብ አፍሪቃ በአፓርታይድ ስር ካጋጠማቸው ልምዶች ለሰዎች ሁሉ ዘላቂ ትምህርትን የቀረፁ ለጥቁር ህዝቦች መብት የቆሙ ሰዉ ነበሩ።...more0minPlay
September 24, 2025የአውሮፓ አውሮፕላን ማረፊያዎችን ከስራ ያስተጓጎለው የሰሞኑ የሳይበር ጥቃትካለፈው አርብ ምሽት ጀምሮ በአውሮፓ ታላላቅ አውሮፕላን ማረፊያዎች የመንገደኞችን የመግቢያ ፍተሻ የሚከውኑ የዲጅታል ስርዓቶች ላይ የሳይበር ጥቃት ደርሷል።በሂትሮው፣በርሊን እና ብራስልስ አየር ማረፊያዎች የደረሰው ይህ የሳይበር ጥቃት በመያዣነት ወይም በ«ራሰምዌር» የተከሰተ ነው ሲል የአውሮፓ ህብረት የሳይበር ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቋል።...more0minPlay
September 24, 2025የፖለቲካ ኢኮኖሚስቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲሱ ገዥ እዮብ ተካልኝ የቤት ሥራዎች ምንድናቸው?የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ 11ኛ ገዥ እዮብ ተካልኝ የፖለቲካ ኢኮኖሚስት ናቸው። ከገንዘብ ሚኒስቴር ዋና መሥሪያ ቤት በሱዳን ጎዳና ወደሚገኘው አዲሱ ቢሯቸው ሲዛወሩ ብሔራዊ ባንክ በርካታ ሥራዎች ጀምሮ ይጠብቃቸዋል። ሹመታቸው አነጋጋሪ የመሆኑን ያህል እዮብ በብሔራዊ ባንክ ገዥነታቸው የሚያሳልፏቸው ውሳኔዎችም በዐይነ ቁራኛ የሚታዩ ይሆናሉ።...more0minPlay
September 24, 2025የኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት ለምን ዝቅተኛ ሆነ?የ12ኛ ክፍል የተማሪዎች ውጤት ለምን ዝቅተኛ ሆነ? ኩረጃን ማስቀረት የትምህርት ሁሉን አቀፍ ጥራት መመዘኛ መሆን ይችላልን? ካልሆነ መፍትሔው ምንድን ነው?...more0minPlay
September 24, 2025ጦርነትና ለወራት የተቋረጠ ሰብአዊ ድጋፍ የተፈናቃዮች አቤቱታጦርነት የምግብ እጥረት ለአራት ወራት የተቋረጠ ሰብአዊ ድጋፍ በደቡብ ወሎ ዞን የሚገኙ የሀገር ዉስጥ ተፈናቃዮችን ለልመና እና እንግልት እንደዳረጋቸዉ ተገለፀ።...more4minPlay
September 24, 2025በጠለምት ወረዳ በዝናብ እጥረት ለችግር የተጋለጡ ወገኖችበአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን በተለያዩ ሰው ሠራሽና በተፈጥሮ አደጋዎች ለችግር ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ወገኖች ለምግብና ለሌሎች መሠረታዊ ችግሮች መጋለጣቸውን አመለከቱ።...more4minPlay
September 24, 2025የቢቂላ ዕውቅናና ሽልማት በቶሮንቶ ካናዳቶሮንቶ ካናዳ የሚገኘው የቢቂላ ሽልማት ድርጅት፣ ለአገራቸውና ማኀበረሰባቸው የላቀ አስተዋጾ ላበረከቱ ግለሰቦች ዕውቅና እና ሽልማት ሰጠ። ድርጅቱ፣ በትምህርታቸው ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችንም ሽልሟል።...more0minPlay
September 24, 2025በትግራይ ክልል የቀጠለው የተፈናቃዮች ችግርበትግራይ ክልል የሚገኙ በጦርነቱ ምክንያት የተፈናቀሉ ዜጎች የከፋ ሕይወት እየመሩ እንደሚገኙ ተናገሩ። ተፈናቃዮቹ በእርዳታ እጦትና በደኅንነት ስጋት ላይ ስለመሆናቸው ይገልፃሉ።...more3minPlay
September 23, 2025የኢትዮጵያ ቱሪዝም ተስፋ እና ተግዳሮትበተለይም ከመስከረም ወር ጀምሮ ያለው ወቅት በኢትዮጵያ ቱሪዝምን ለጎብኚዎች ለመሸጥ ዋነኛው ወቅት ነው ተብሎ በሚታሰብበት ወቅት ላይ ወደ አገሪቱ የሚገቡት የጎብኚዎች ቁጥር አገሪቱ በምትመኘው ልክ አለመሆኑን ነው የዘርፉ ሙያተኞች የሚገልጹት፡፡...more4minPlay
September 23, 2025የህወሓት መሪ የኢትዮጵያ መንግሥትን ወቀሱህወሓት "የብሔራዊ አንድነት ዘመቻ" በሚል በተለያዩ የትግራይ አካባቢ ከአባላቱ እና ሌሎች አካላት ጋር እያደረጋቸው ያሉ ስብሰባዎች በዚህ ሳምንትም ቀጥለዋል። ህወሓት እንደሚለው "ህዝባችን እንደ ህዝብ ከቶ ገጥሞት ባለ አደጋ ዙርያ እየመከረ ነው" የሚል ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስት የፈረመው ስምምነት እንዲያከብር---...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.