Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.
October 01, 2025ህወሐት ለዓለም አቀፍ ማሕበረሰብ ያቀረበው ጥሪበአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው እና ከህወሓት የተለየው ቡድን በዲፕሎማሲው ይሁን ሌላ ዘርፍ ከኢትዮጵያ መንግስት በላይ ችግር እየፈጠረብን ነው ሲሉም ዶክተር አብረሃም አክለው ተናግረዋል።...more3minPlay
October 01, 2025ቡታጅራ ፖሊስ 47 ተጠርጣሪዎችን አስሯልየምሥራቅ ጉራጌ ዞን ፖሊስ እንዳስታወቀው በባለፈው አሁድ በቡታጅራ ከተማ የተካሄደውን ተቃውሞ ተከትሎ በተነሳው ሁከት እጃቸው አለበት በሚል የጠረጠራቸውን እየያዘ እንደሚገኝ አስታውቋል ፡፡...more0minPlay
October 01, 2025ከሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤዶንጎሮ ወረዳ ተፈናቃዮች ስሞታእንደነዋሪው ገለጻ በአካባቢው አሁንም የታጣቂዎች እንስቀስቃሴ በመኖሩ እና ከጸጥታ ሐይሎች ጋር አልፎ አልፎ የሚከሰቱ የተኩስ ልውውጦች በበርካቶች ዘንድ ስጋት እየፈጠረ እንደሚገኝ አብራርተዋል፡፡...more3minPlay
October 01, 2025ኢትዮጵያ ለቢሊዮን ዶላር ዕዳ ሽግሽግ ከቦንድ ባለቤቶች ጋር የሚደረገውን ውይይት ውጤት እየጠበቀች ነውኢትዮጵያ ከ10 ዓመታት በፊት ከግል ባለወረቶች አንድ ቢሊዮን ዶላር የተበደረችበት ቦንድ ባለቤቶች እና የሀገሪቱ ባለሥልጣናት ፓሪስ ዉስጥ ውይይት ጀምረዋል። የኢትዮጵያ መንግሥት ከግል አበዳሪዎቹ ጋር የሚደረገውን ድርድር ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት የተራዘመ የብድር አቅርቦት አራተኛ ግምገማ በፊት የማጠናቀቅ ዕቅድ አለው።...more0minPlay
September 30, 2025በአሜሪካ የሚደገፈው የጋዛ የሰላም እቅድ እና አንድምታውበአሜሪካ የሚደገፈውና ጋዛ ውስጥ ሰላም ለማስፈን ያለመው ባለ 20 ነጥብ የሰላም ሀሳብ ከሁለቱም ወገኖች ጥንቃቄ የተሞላበት ምላሽን ነው ያስተናገደው። የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ እቅዱን የተቀበሉት ቅድመ ሁኔታወችን አስቀምጠው ነው።...more0minPlay
September 30, 2025የሱዳን የናይል ወንዝ የጎርፍ ሥጋት እና የኢትዮጵያ መንግሥት ምላሽሱዳን ዐባይ ወንዝ አቅራቢያ በሚገኙ አምስት ግዛቶቿ ሊደርስ ስለሚችል የጎርፍ አደጋ የተጋላጭነት ማስጠንቀቂያ አወጣች። የሱዳን የመስኖ ሚኒስቴር ባወጣው ማሳሰቢያ የናይል ወንዝ የውኃ መጠን መጨመሩን ተከትሎ ብርቱ የጎርፍ አደጋ በእርሻ መሬቶች እና በመኖሪያ ቤቶች ላይ ጉዳት ሊያደርስ ስለሚችል የሀገሪቱ ዜጎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስቧል።...more0minPlay
September 30, 2025ለአሳሳቢው የጥላቻ ንግግር በኢትዮጵያ መፍትሔ ተጠየቀእልኸኝነት ፣ ብሽሽቅና ከመጥፎ አዕምሮ የሚመነጭ የጥላቻ ንግግር በኢትዮጵያ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች አውድ ላይ መስማት እየተለመደ መጥቷል ፡፡ "ማህበራዊ ሚዲያና የጥላቻ ንግግር በኢትዮጵያ በዲጂታል ሚዲያ ዘመን የሰላም አማራጮችን ፍለጋ" በሚል ርዕስ በሀዋሳ የተካሄደው የፓናል ውይይትም አትኩሮቱን በዚሁ አሳሳቢ ጉዳይ ላይ ያደረገ ነው ፡፡...more0minPlay
September 30, 2025የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አመቺነት ኹኔታ "ፈታኝ ነው"፦ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርአሜሪካ መንግሥት ሰሞኑን ባወጣው መረጃ "የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ኹኔታ "ለአሜሪካ እና ሌሎች የውጭ ንግዶች ፈታኝ ነው" ሲል አስታወቀ። የኢትዮጵያ መንግሥት የከተሞች የመንገድና የዳርቻ ወይም የኮሪደር ልማት የባለሃብቶችን መዋዕለ ንዋይ ፈሰስ የማድረግ ፍላጎት "ገድቧል" ሲል ነው የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በሪፖርቱ ያመለከተው።...more0minPlay
September 29, 2025የኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥት ለትግራይ ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጥ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጄኔራል ታደሰ ወረደ ጥሪ አቀረቡየትግራይ ክልል ግዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጀነራል ታደሰ ወረደ የፌደራል መንግስቱ ለትግራይ ጥያቄዎች በሕገመንግስቱ መሰረት ምላሽ እንዲሰጥ ጥሪ አቅርበዋል። በሌላ በኩል በትግራይ ውስጥ 'ሁሉ አካታች የመግባባት ጉባኤ' ለማድረግ መታቀዱን ጨምረው ገልፀዋል።...more0minPlay
September 29, 2025የቡታጅራው ተቃውሞና ያስከተለው ጉዳትበማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥራቅ ጉራጌ ዞን በቡታጅራ የተከሰተውን አለመረጋጋት ለመፍታት ከህዝቡና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እየመከረ እንደሚገኝ የከተማው አስተዳደር አስታወቀ። በከተማው አሁድ ለተቃውሞ አደባባይ የወጡ ወጣቶች ከጸጥታ አስከባሪዎች ጋር ተጋጭተው ሦስት ሰዎች ሲሞቱ አራት መቁሰላቸውን እማኞች ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.