Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.
October 05, 2025እንወያይ፣ ሥር የሰደደዉ የኢትዮጵያዉያን ክፍፍል መፍትሔ አለዉ ይሆን?አንዳዶች እንደሚሉት የዘመኑ ኢትዮጵያዊ ትዉልድ ከኳስ ግጥሚያ-እስከ ሠርግ ድግሥ፣ ከቁንጅና ዉድድር እስከ ሙዚቃ ትርዒት፣ ከባንክ ኢንቨስትመት እስከ ትራንስፖርት አገልግሎት፣ በተሰደደበት ሐገር ልዩነት ሳይቀር በሁሉም ነገር በምንም ጉዳይ ይወዛገባል፣ ይጣላል።ወይም ለመጣላትና ለመለያየት ዝግጁ ነዉ።ለምን?...more46minPlay
October 05, 2025በሞቃዲሾ እስር ቤት ላይ ጥቃት የፈጸሙ የአልሸባብ አባላት በሙሉ መገደላቸውን የሶማሊያ መንግሥት አስታወቀበሞቃዲሾ ጎድካ ጂልኮው እስር ቤት ላይ ትላንት ጥቃት የፈጸሙ ሰባት የአል-ሸባብ አባላት መገደላቸውን የሶማሊያ መንግሥት አስታወቀ። ለጥቃቱ ኃላፊነቱን የወሰደው አል-ሸባብ የታሰሩ አባላቱን እንዳስፈታ ገልጿል። የሶማሊያ ብሔራዊ የመረጃና ደሕንነት ኤጀንሲ የሚያስተዳድረው እስር ቤት የአል-ሸባብ ታጣቂዎች ለፍርድ ከመቅረባቸው በፊት የሚቆዩበት ነው።...more0minPlay
October 04, 2025የመስከረም 24 ቀን 2018 ዓ.ም የትኩረት በአፍሪካ ዝግጅትበጆሴፍ ካቢላ ደጋፊዎች ዘንድ ከፍተኛ ቁጣ እንደሚፈጥር ግልጽ ነው » ብለዋል ። በተጨማሪም አገሪቱ ቀደም ሲል ወደነበረችበት የትርምስ አዙሪት ልትዘፍቅ እንደምትችልም ያስጠነቅቃሉ።...more14minPlay
October 04, 2025የ”ማይ ጉሊት” ተፈናቃዮች አቤቱታየሚበላም ሆነ የሚጠጣ ነገር እንደሌለ ያስረዱን እኚህ ተፈናቃይ፣ ችግሮች የበዙ ናቸው ብለዋል፣ ከ4 ዓመት በፊት ይኖሩበት ከነበረው የምስራቅ ወለጋ ዞን “ጉዱ ሶዮ” ወረዳ፣ “ዓለም ሰዬ” ቀበሌ እንደሆነ አስታውሰው፣ ሲወጡ የለበሱትን ልብስ ለብሰው እንደወጡና ያን መቀየር ባለመቻላቸው ከነቤተሰቦቻቸው በችግር ላይ መሆናቸውን ገልጠዋል፡፡...more4minPlay
October 04, 2025የዕድሉ ተጠቃሚዎች በተሰጠው ስልጠና ምን አገኙ?"የመርሐ ግብሩ ዋና ዓላማ ውጭ ያሉ ባለሙያዎች እንዲሁም ዓለም አቀፍ በጎ ፈቃደኞች እዚህ ሀገር ውስጥ በተለያየ ክልል ላይ የሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ተማሩዎች ጋር በማገናኘት አስፈላግ ዕውቀቶችን ማስተማር እና ብቁ ዜጋን ማፍራት ነው"...more4minPlay
October 04, 2025የኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ“እንደ እናት እኛ በወለደው አንጀታችን ተማጽእኖ እያቀረብን ልጆቻችን ወደ ሰላም ተመልሰው ህይወታቸውን እንዲመሩ ብሎም መንግስትም ለዚህ ሆደ ሰፊ እንዲሆን ጠይቀናል” የበዓሉ ታዳሚ እናት ከተናገሩት...more11minPlay
October 04, 2025ልዩ ዝግጅት፤ የ2018 ዓ.ም. ኢሬቻ ሆራ-ፊንፊኔ በአዲስ አበባ«ቂም ይዘን እዚህ አንመጣም፡፡ በጸጥታ እና በተለያዩ ጉድለቶቻቸው በዚህ የአንድነታችን በዓል ላይ ለመምጣት አስበው መምጣት ያልቻሉትን በሚቀጥለው ዓመት ደግሞ ሁሉ ሞልቶ እንዲመጡ ፈጣሪ ይርዳቸው ነው የምለው»...more0minPlay
October 03, 2025ግጭት በሰሜን ወሎ ወጣቶችን ለህገ ወጥ ለስደት እየዳረገ ነውበአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ህገወጥ የሰዎች ዝዉዉር እየጨመረ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል። ።ነዋሪዎቹ እንደሚሉት በሰላም እጦት ሳቢያ ሰርቶ ለመኖር ባለመቻላቸው በህገወጥ መንገድ ወጣቶች በባህር ወደ አረብ ሀገራት እየተሰደዱ ነው። እንደ ዞብል ባሉ የገጠር ከተሞች ከፍተኛ የወጣቶች ቁጥር መቀነስ መኖሩንም ተናግረዋል።...more5minPlay
October 03, 2025የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዋጋ ማሻሻያ እና የበደንበኞች ቅሬታየኢትዮጵያ ነግድ ባንክ ካለፈው ሳምት ጀምሮ ለተለያዪ አገልግሎቶቹ አዲስ የአገልግሎት ከፍያ ማስተካከያ ማድረጉን አስታውቋል። ባንኩ በደንበኞቹ ላይ አድርጊዋልሁ ሲል ያስታወቀው የክፍያ ማሻሻያ እና የዋጋ ጭማሪ በደንበኞቻቸው ዘንድ ቅሪታ እያስነሳ ነው ።...more0minPlay
October 03, 2025ዜጎች ከመንግስት የዘንድሮ ዓመታዊ ዕቅድ ምን ይጠብቃሉ?የኢትዮጵያው ፕሬዝዳንት የመንግስትን አመታዊ እቅድ በሚቀጥለው ሰኞ ያቀርባሉ። የህዝብ ተወካዮች እና የሚንስትሮች ምክር ቤቶችም የሚከፈቱት በዚያው ቀን ነው። ለመሆኑ ሰዎች ከመንግስት ዓመታዊ ዕቅድ ምን ይጠብቃሉ?መንግሥት በዓመቱ የትኞቹን ተግባራት ቢከውን ይበጃል?...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.