Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.
October 03, 2025የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፖለቲከኞች አቅም እና ትብብር እስከምን? አንድ ለአንድ፥ ቃለ መጠይቅአምስት የፖለቲካ ድርጅቶችን በማካተተ በቅርቡ የተመሰረተው «ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት» የተሰኘው ቅንጅት ሰብሳቢ አቶ አብርሃም ጌጡን አነጋግረናቸዋል። ቅንጅቱን የመሠረቱት የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፣ እናት ፓርቲ፤ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)፣ አንድ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲና አማራ ግዮናዊ ንቅናቄ ናቸው።...more15minPlay
October 02, 2025የከተማ ልማት ሥራውን "ሀገራት፣ ግለሰቦች እና ቡድኖች ብዙ ጊዜ በደስታ አያዩትም" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጅግጅጋ ከተማ በተሰራጬ መልዕክታቸው "ለብዙ የአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ የሚሆን [የኮሪዶር ልማት] ሥራ ተጀምሯል" አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የከተማ ሥራችንን "ሊያጣጥሉ የሚሞክሩ" ላሏቸው "ሀገራት እና አንዳንድ ቡድኖች የእናንተን ሥራ ሥሩ፤ ይህን ለእኛ ተውልን፣ ይህ ሀገር ባለቤት አለው" በማለት ገልፀዋል።...more4minPlay
October 02, 2025የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝትበምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የመሸጋገሪያ እንጨት ተደርምሶ የበርካታ ሰዎች ህይወት ማለፉ ፣ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያን በተመለከተ ሰሞኑን ያወጣው መግለጫ እንዲሁም ፣ኢትዮጵያ በመድሀኒት ቁጥጥር ደረጃ 3 ውስጥ በመካተቷ በዚህ ሳምንት የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት መነጋገሪያ ጉዳዮች ነበሩ።...more8minPlay
October 02, 2025የቱሪዝም ሳምንት በኦሮሚያ እንዴት እያለፈ ነው?ቴዎድሮስ ተሾመ የቱሪዝም ዘርፉ ባለድርሻ አካል በሆነው በቦረና አስጎብኚና የመኪና ኪራይ ድርጅት ስራ አስከያጅ ናቸው፡፡ ድርጅታቸው ለመጀመሪያ ጊዜተሳታፊ በሆነበት የኦሮሚ ቱሪዝም ኮሚሽን የተዘጋጀው የቱሪዝም ሳምንት አውደ ርዕይ ላይ አግኝተን አነጋግረናቸዋል፡፡...more4minPlay
October 02, 2025የስምጥ ሸለቆ ሀይቆችን ህልውና ለመታደግ የመከረው መድረክበኢትዮጵያ በታላቁ የስምጥ ሸለቆ ውስጥ የሚገኙ ዘጠኝ ሀይቆች ሥነ ህይወታዊ ህልውናቸው በአሳሳቢ ደረጃ ላይ መውደቁን የዘርፉ ተመራማሪዎች ገለጹ ፡፡ ተመራማሪዎች እንዳሉት ሀይቆቹ በሰው ልጅ አላስፈላጊ ጣልቃ ገብነት የተነሳ የውሃ መጠናቸው እየቀነሰ ፣ ነጥረ ነገራዊ ይዘታቸውም እየተዛባ ይገኛል ፡፡...more4minPlay
October 02, 2025በኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች የብድር ገደብ አለመነሳት ለምን?የኢትዮጵያ ብሐየራዊ ባንክ ያለገደብ እንዲያበድሩ ከማድረግም ይልቅ በተያዘው በጀት ዓመት ከዚህ በፊት ለብድር እንዲያውሉት የተቀመጠውን የብድር ምጣኔው ገድብ ከ18 በመቶ ወደ 24 በመቶ ከፍ በማድረግ የተወሰነ ገደቡን የማላላት እርምጃ ወስዷል፡፡...more0minPlay
October 02, 2025የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጥሪ እና በአፋር ነጻ መሬት የሚገኘው ኃይል ምላሽከትግራይ ሐይሎች በመነጠል በዓፋር ክልል እየተደራጁ ያሉ ታጣቂዎች ትግራይ ላይ ለመፈፀም ያቀዱት ጥቃት በክልሉ ነዋሪዎች ጥረት መክሸፉ የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር አስታወቀ። ራሳቸውን የትግራይ የሰላም ሐይል ብለው የሚጠሩ ታጣቂዎች መሪ ጀነራል ገብረእግዚአብሔር በየነ በክልሉ ያሉ ፖለቲካዊ ችግሮችን በድርድር ለመፍታት ቅድመ ሁኔታዎች አስቀምጠዋል።...more5minPlay
October 02, 2025በጎዴ የአፈር ማዳበሪያ እና የነዳጅ ማጣሪያ ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠበሶማሌ ክልል ጎዴ የአፈር ማዳበሪያ ማምረቻ እና የነዳጅ ማጣሪያ ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል። የኢትዮጵያ መንግሥት እና ዳንጎቴ ግሩፕ በ2.5 ቢሊዮን ዶላር የሚገነቡትን የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ በ40 ወራት ለማጠናቀቅ ዕቅድ ተይዟል። ነዳጅ ማጣሪያ ይገነባል የተባለው የቻይናው ጎልደን ኮንኮርድ ግሩፕ ለካሉብ እና ሒላላ እንግዳ አይደለም።...more0minPlay
October 01, 2025የጠፈር ቴክኖሎጂ ለአፍሪቃ ቅንጦት ነውን?ስለ ጠፈር ቴክኖሎጂ ሲነሳ ብዙ ጊዜ የሚታሰበው ስለጨረቃ እና ማርስ ጉዞ ነው። ከዚህ አኳያ ቴክኖሎጂው በድህነት እና በኋላ ቀርነት ስማቸው ተደጋግሞ ለሚነሳው የአፍሪቃ ሀገራት ቅንጦት ተደርጎ ይታያል።እውን የጠፈር ቴክኖሎጂ ለአፍሪቃ ቅንጦት ነውን?...more0minPlay
October 01, 2025የሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር አሳሳቢነትይህንን ሪፖርት በሚመለከት አስተያየት የጠየቅናቸው "ንጋት ግሎባል ኢኒሽየቲቭ" የሚባል በዘርፉ ላይ የሚሠራ ድርጅት መሥራች እና ኃላፊ አቶ ዳንኤል መለሰ የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ በኩል ችግሩን ለመግታት የሚደረገውን ጥረት "እውቅና ሰጥቶታል ማለት ይቻላል" ብለዋል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.