Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.
October 09, 2025ለአሽከርካሪዎች ፈተና እየሆነ መጥቷል የተባለው የጊቤ መንገድ የፀጥታ ይዞታጅማ ዞንን ጨምሮ ደቡብ ምዕራብ የኢትዮጵያ አከባቢዎችን ከማዕከላዊ የአገሪቱ አከባቢዎች በሚያገናኘው የጊቤ መንገድ ላይ ተጋርጧል የተባለው የፀጥታ ችግር ፈተና እየደቀነ መምጣቱን አሽከርካሪዎች አመለከቱ ። በዚህ ሳምንት ብቻ በደረሰ የታጣቂዎች ጥቃት አንድ ሾፌር ሕይወቱ አልፎ አንዱ ደግሞ የመቁሰል አደጋ ደርሶበት ሐኪም ቤት መግባቱ ተገልጧል ።...more4minPlay
October 09, 2025ኢትዮጵያ የኒዩክሌር ኃይል ማመንጫ ያስፈልጋታልን?የኑክሌር ኃይል ለአዳጊ ሀገራት ዕድሎችን እና ጉልህ ተግዳሮቶችን አካቶ የያዘ ነው።የኑክሌር ሃይል ኢኮኖሚያዊ እድገትን ለመደገፍ እና ከካርቦን ነፃ የሆነ አስተማማኝ ኃይል ለማግኘት ይረዳል ። ነገር ግን ማብላያውን ለመገንባት ከፍተኛ ወጭ ይጠይቃል። የሕግ ማዕቀፎችን ፣ ጥብቅ ጥንቃቄ እንዲሁም ትልቅ እና የተረጋጋ የኤሌክትሪክ መረቦችን ይፈልጋል።...more12minPlay
October 08, 2025ኤርትራና ሕወሓት ኢትዮጵያን ለመውጋት እየተዘጋጁ ነው ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት ከሰሰየኤርትራ መንግሥት እና ሕወሓት "ፅምዶ" ብለው በጠሩት ሕብረት "በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ለመክፈት በዝግጅት ላይ ናቸው" ሲል የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ በጻፈው ደብዳቤ ከሷል። ደብዳቤው እነዚህ አካላት "እንደ ፋኖ ያሉ የታጠቁ ቡድኖችን በገንዘብ እየደገፉ፣ እያስተባበሩ እና እየመሩ ይገኛሉ" ሲልም ይወቅሳል።...more5minPlay
October 08, 2025የኢትዮጵያ የኦጋዴን የተፈጥሮ ጋዝ ልማት ፕሮጀክት እንደ ቀደሙት ሙከራዎች ያሰጋል?የኢትዮጵያ መንግሥት በሶማሌ ክልል ያስጀመረውን የተፈጥሮ ጋዝ ልማት ፕሮጀክት የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር አንድ አንጃ ተቃውሟል። ኦብነግ ፕሮጀክቱ ከሕዝቡ ጋር “ምክክር” እንዳልተደረገበት ተችቷል። ከዚህ ቀደም በነዳጅ ፍለጋ ወቅት ከባድ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች መፈጸማቸውን የሚያስታውሱ ተመራማሪዎች ፕሮጀክቱ “ጥንቃቄ” እንደሚሻ ይመክራሉ።...more11minPlay
October 08, 2025የኢትዮጵያ መንግሥት ክስና ህወሓትከኤርትራ መንግሥት ጋር ጦርነት ሊከፍቱብኝ እየተዘጋጁ ነው ስትል ኢትዮጵያ የከሰሰችው ህወሓት ከኤርትራ ጋር የተጀመረው ግንኙነት የህዝብ ለህዝብ መሆኑን ሲገልፅ ቆይቷል።ህወሓት ባካሄደው የትግራይ ብሔራዊ ኮንፈረንስ የተባለ መድረክ ላይ በአፍሪቃ ቀንድ ያንዣበበውን አደገኛ ጦርነት ለማስቀረት በጋራ እንስራ ሲል ለኤርትራ ህዝብ ጥሪ አስተላልፎ ነበር።...more4minPlay
October 08, 2025የሽግግር መንግስት ምስረታ ጥሪ« ተሰባስበን አንድ ነገር ማድረግ ካልቻልን ጦርነቱ የማይቀር ነው የሚል ግምገማ ነው ያለን።» የትንሳኤ ሰብዓ እንደርታ ፓርቲ ሊቀመንበርና የንቅናቄው የኮሚዩኒኬሽን ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ከበደ አሰፋ...more4minPlay
October 08, 2025ስልጠና ስለኢትዮጵያ የእጅ ጽሑፍ ድርሳነ-መዛግብትበአዲስ አበባ ዪነቨርሰቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ኢንስቲትዩት ሃላፊ ዶክተር ዮሐንስ አድገ የኢትዮጵያ የብዙ ዓመታት ታሪክ የተመዘገበው በጥንታዊ የሀገሪቱ ቋንቋዎች በተለይም በግዐዝ እና በአረብኛ መሆኑን፣ በነዚህ ቋንቋዎች ላይ የሚካሄድ ጥናቶችም ካለፈው ታሪካችን ለነገ የሚበጁንን ብልሀቶችን ለመቀመር የሚያስችሉ መሆናቸውን ተናግረዋል።...more3minPlay
October 08, 2025የቀርካሃ ዛፍ ይዞታ እና ጠቃሜታውየክልሉ አካባቢ ጥበቃ ቢሮ እንዳለው በክልሉ ቀርካሃ ለጣውላ፣ለበር፣ ለወለል ንጣፍና ሌሎች አገልግሎቶች ጥቅም ላይ ይውላል፤ማኅበረሰቡም በምግብነት ይጠቀምበታል፡፡ በአሁኑ ወቅት በገበያ ላይ ተፈላጊነቱ በመጨመሩና በዘርፉ የተሰማሩት ባለብቶችም ቁጥር በማደጉ ቀርካሃን በጥሬው ወደ ውጭ ለመላክ ቅድመ ዝግጅች እየተደረገ እንደሆነ ተናግrሯል፡፡...more4minPlay
October 07, 2025“የፀጥታ ችግሩን ተከትሎ በአማራ ዝርፊያና እገታ ተባብሷል” አብንየክልሉን የሰላም መደፍረስ እንደመልካም አጋጣሚ በመቁጠር ህወሓትና ሻዕቢያ የአማራን ህዝብ ለማጥፋትና ለማደናቀፍ አቅደው እንደሚንቀሳቀሱ አብን በመግለጫው ጠቁሟል፡፡...more4minPlay
October 07, 2025የተባባሰው የፈረንሳይ የፖለቲካ ቀውስና ስጋቱአሁን ዝቅተኛ የህዝብ ድጋፍ ያላቸው የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮ የኮርንዩን የስልጣን መልቀቂያ ተቀብለዋል። የፈረንሳይ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የፖለቲካ ቀውሱ እንደተባባሰ ጊዜ ሳያጠፉ ፕሬዝዳንት ማክሮ ስልጣን እንዲለቁ አለያም ወቅቱን ያልጠበቀ የምክር ቤት ምርጫ እንዲጠሩ እየወተወቱ ነው። ማክሮ ግን ሁለቱንም ጥያቄዎች አይቀበሉም።...more12minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.