Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.
September 16, 2025የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲሱ ፕሮጀክት ፋይናንስ ፍለጋበአፍሪካ ልማት ባንክ በኩል 500 ሚሊየን ዶላር አስተዋጽኦ እንደሚደረግም ከወዲሁ መረጋገጡን ተናግረዋል፡፡ አቶ ለማ አሁን የፕሮጀክቱን ቀሪውን 7.5 ቢሊየን ዶላር ከሌሎች ባኮችና የፋይናንስ ድርጅቶች የማፈላለግ ስራ ቀሪው የሚጠበቅ ትልቁ ስራ መሆኑን አስረድተዋልም...more0minPlay
September 16, 2025ማሕደረ ዜና፣ ዝክረ-2017 ዓበይት ፖለቲካዊ ክንዉኖች2017 ዓመትም ላይመጣ ሔደ።ግጭት፣ዉዝግብ፣ የተፈናቃዮች ሮሮ የደመቀበት፣የኑሮ ዉድነት-የደሞዝ ጭማሪ ተስፋን ያጠወለገበት፣እገታ፣ ዘረፋ፣ ሥርዓተ-አልበኝነት፣ የጋዜጠኞች እስራት የተደጋገመበት ዓመት ነበር...more15minPlay
September 15, 2025ለትምህርት ጥራት ፈተና መፍትሄው የቱ ጋር ነው?የትምህርት ሚኒስቴር በትናንትናው እለት የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን ይፋ አድርጓል፡፡ ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ይህን አስመልክቶ ትናንት ለጋዜጠኞች በሰጡት ማብራሪያ ካለፉት ዓመታት ጋር ሲነጻጸር ለውጥ መምጣቱን ጠቁመዋል።...more4minPlay
September 15, 2025ግዕዝ ቋንቋ በአማራ ክልል ስርአተ ትምህርት መካተት ያስነሳዉ ተቃዉሞየአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ጥንታዊ የግእዝ ቋንቋን በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲማሩ መወሰኑን የተቃወሙ የእስልምና ሀይማኖት መሪዎች ዉሳኔዉ ቋንቋዉን ለማስተማር ሳይሆን የሌሎች እምነትን ባህልና እሴት ለማስተማር ነዉ ሲሉ የደሴ ከተማና ኮምቦልቻ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ቅሬታቸዉን በደብዳቤ ለአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አቅርበዋል።...more4minPlay
September 15, 2025ህወሓት በፌደራል መንግሥት ላይ የሰነዘረዉ ክስየኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ የእርስበርስ ግጭት ለመፍጠር ታጣቂዎች እያደራጀ ነው ሲል ህወሓት ከሰሰ። ይህ አካሄድ የሰላም ስምምነት የሚያፈርስ ነው ሲል ህወሓት አክሎ ገልጿል። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰረዘው ህወሓት በትግራይ የተለያዩ አካባቢዎች "ብሔራዊ አንድነት ማጠናከር" የተባሉ መድረኮች እያካሄደ ነው።...more3minPlay
September 15, 2025ኢትዮጵያ እና ኬኒያ ድንበር ላይ የሚታዩ ግጭቶችን ለመፍታት መስማማታቸዉኢትዮጵያ እና ኬኒያ በቱርካና ድንበር የሚስተዋሉ የሰላምና የፀጥታ መደፍረስን በትብብር ለመቅረፍ የሚያስችላቸውን ሥምምነት አድርገዋል፡፡ “ ቱርሚ ዲክላሬሽን “ በሚል ትናንት የተደረሰው ሥምምነት የተፈጥሮ ሀብትን በጋራ ለመጠቀም፤ እንዲሁም መሠረተ ልማትና ንግድን ጨምሮ የሁለትዮሽ የልማት ትብብርን ለማጎልበት ያስችላል የሚል ተስፋ ተጥሎበታል፡፡...more4minPlay
September 15, 2025የመስከረም 5 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበጃፓን ቶኪዮ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የማራቶን ፉክክር ትውልደ ኤርትራዊ አትሌት በማራቶን ለጀርመን የነሐስ ሜዳሊያ አስገኘ ። ሦስቱም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ውድድራቸውን አላጠናቀቁም ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ መሪው ሊቨርፑል ትናንትም በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ ለድል በቅቷል ።...more10minPlay
September 14, 2025በ2017 የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች 8.4% ማለፋቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ አደረገበየዓመቱ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሚወስዱ ተማሪዎች መካከል ከ15-20% የሚልፉበት ደረጃ ለመድረስ እስከ ሁለት ዓመታት ሊወስድ እንደሚችል የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሀኑ ነጋ ተናገሩ። ከ2017 ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ተፈታኞች ያለፉት 8.4% ብቻ ናቸው። ተማሪዎቻቸውን ካስፈተኑ መካከል 1,249 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ሳያሳልፉ ቀርተዋል...more0minPlay
September 14, 2025ኢትዮጵያ ባሳለፍነው 2017 ዓ.ም ከወደብ እስከ ግድብ፦ እንወያይአሮጌውን 2017 ዓመት ተሰናብተን አዲሱን ዓመት መቁጠር ከጀመርን እነሆ ሦስተኛ ቀናችን ። በ2017 ኢትዮጵያ ውስጥ በዋናነት ምን ተከሰተ? የዕለቱ እንወያይ መሰናዶ ባሳለፍነው ዓመት የተከሰቱ ዐበይት ጉዳዮችን የምንቃኝበት ነው ። ሙሉውን ውይይት በድምፅ እና በጽሑፍ በማገናኛው መከታተል ይቻላል ።...more45minPlay
September 14, 2025የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል የብሔራዊ ጦሩን ይዞታዎች እና ሲቪል መሰረተ ልማቶች በድሮን አጠቃየመሐመድ ሐምዳን ደጋሎ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በሱዳን ብሔራዊ ጦር ይዞታዎች፣ የነዳጅ ማከማቻዎች፣ አየር ማረፊያ እና ኃይል ማስተላለፊያ ላይ በድሮን ጥቃት መፈጸሙን ከፍተኛ የጦር መኮንን ገለጹ። ጥቃቱ የተፈጸመው አሜሪካ፣ ግብጽ፣ የተባበሩት አረብ ኤሬቶች እና ሳዑዲ አረቢያ ተፋላሚዎች ሰብአዊ የተኩስ አቁም እንዲያደርጉ ጥሪ ባቀረቡ በሁለተኛው ቀን ነው...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.