Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.
September 11, 2025መልካም አዲስ ዓመት ለኢትዮጵያዉያን ሁሉ - ከአገረ አሜሪካየዛሬ የመስከረም 1 ቀን 2018 ዓ.ም የአዲስ ዓመት ልዩ የበዓል ዝግጅት በዩናይትድ ስቴትስ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የአዲስ ዓመት አከባበራቸዉን ይቃኛል። በቅድምያ መላው ዓለም የምትገኙ እትይዮጵያውያን እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ። ከኢትዮጵያ ርቀው በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አዲሱን ዓመት እንዴት ይቀበሉታል?...more0minPlay
September 11, 2025የድሬደዋ ሀረር እና ጅጅጋ ነዋሪዎች የአዲስ ዓመት ምኞትባሳላፍነው ዓመት ከሀገሪቱ ሌሎች አካባቢዎች የተሻለ አንፃራዊ ሰላም ሰዎች በሰላም ወጥተው እንዲገቡ ያስቻለ መሆኑን አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ የሰጡ የድሬደዋ ፣ ሀረር እና ጅግጅጋ ነዋሪዎች ገልፀዋል። ዓመቱ በሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎች በነበረው የሰላም መደፍረስ ሳቢያ ኢኮኖሚያዊ ጫና ማስከተሉም ተጠቅሷል።...more0minPlay
September 11, 2025ዓመት በዓልን ከስደት መልስ ሀገር ላይ ማክበር ስንቶች የሚያገኙት ዕድል ይሆን?በሕጋዊም፣ በሕገ - ወጥም መንገድ ወደ መካከለኛው ምስራቅ የአረብ ሀገራት ኑሮን ለማሻሻል ገንዘባቸውን አውጥተው ተጉዘው፣ ለዓመታት በስቃይ የሚቆዩ ሰዎች በዚያ እያሉ ዓመት በዓልን ማክበር የቅንጦት ያህል የሚቆጥሩት ጉዳይ ነው። ዕድሉን አያገኙምና። ገነት ቢቂላ እና ታደለች ታደሰ ከዓመታት የቤይሩት አስቸጋሪ የሥራ ቆይታ በኋላ የተመለሱ ናቸው።...more0minPlay
September 11, 2025የአዲስ ዓመት ተስፋ በትግራይየተገባደደው 2017 ዓመተ ምህረት በትግራይ ከፍተኛ ፖለቲካዊ ቀውሶች፣ የፀጥታ ስጋቶች፣ ክፍፍል (የህወሓትና የታጣቂዎች) የታየበት ዓመት ሆኖ አልፏል። ለዓመታት ክልሉን የመራው ህወሓት ለሁለት መከፈሉ ተከትሎ ከፍተኛ ፖለቲካዊ እና የድህንነት ስጋት ተፈጥሮ ቆይቷል። በእነዚህ እና ሌሎች ምክንያቶች ዜጎች ዓመቱን በጦርነት ስጋት ውስጥ አሳልፈውታል።...more0minPlay
September 11, 2025የተፈናቃዮች የአዲስ ዓመት ምኞትና ተስፋከተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በነበሩ ግጭቶች ተፈናቅለው በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የሚኖሩ ተፈናቃዮች አዲስን ዓመትን በቀያቸው በደስታ እና በፍቅር ይቀበሉ እንደነበበር ያስታውሳሉ። አሁን ያ ሁሉ ቀርቶ በመጠለያ ድንኳን ለማሳለፍ መገደዳቸውን ይናገራሉ። ሰላም እና ወደ ቀያቸው መመለስ የዓዲሱ ዓመት ተስፋ እና ምኞታቸው ነው።...more0minPlay
September 11, 2025የበዓል አከባበር ግጭት በተስተዋለባቸው የኦሮሚያ አከባቢዎችበኦሮሚያ ክልል በተሌዩ አቅጣጫዎች ያለፉትን ጥቂት ዓመታት በግጭት ውስጥ ያለፉ አከባቢዎች ለነዋሪዎቹ ብርቱ ፈተናን ደቅኗል።በአውዳመት የወትሮው ሙላት የጎደለባቸው በነዚህ አከባቢዎች የሚኖሩ የማህበረሰብ አካላት ዛሬ አንድ ተብሎ በተጀመረው አዲሱ ዓመት እንደ ሰላም የሚሹት አንዳችም ነገር የለም፡፡...more4minPlay
September 10, 2025በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አቅርቦትን ማሳደግ ወይስ ለጎረቤት ሀገራት መሸጥ? የቱ ይቀድማል?ኬንያ እና ደቡብ ሱዳን ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከሚያመነጨው ኃይል መሸመት ይፈልጋሉ። ህዳሴ ኃይል ማመንጨት ከጀመረ ወዲህ የኤሌክትሪክ ተደራሽነት ወደ 54% ከፍ ቢልም የዓለም ባንክ በሐምሌ ይፋ ያደረገው ሰነድ በኢትዮጵያ በገጠር እና የከተማ ዳርቻዎች የሚኖሩ ወደ 71 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች በቂ የኤሌክትሪክ ኃይል እንደማያገኙ አሳይቷል።...more13minPlay
September 10, 2025በሰሞኑ ግርዶሽ ጨረቃ ለምን ደም ለበሰች ?ያለፈው እሁድ ጳጉሜ 2 ቀን 2017 ዓ.ም ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የአፍሪቃ ፤ የአውሮጳ ፣ የእስያ ፣ የአውስትራሊያ እና የመካከለኛው ምስራቅ ሙሉ የጨረቃ ግርዶሽ ታይቷል።ለመሆኑ የጨረቃ ግርዶሽ እንዴት ይከሰታል?ጨረቃ ለምን ደም ለበሰች ?...more11minPlay
September 10, 2025የሕዳሴ ግድብ ጥቅምንና አስተዳደርን የቃኘ ዉይይት ተደረገየኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አለማቀፍ ትብብር ጥምረት፣ በመላው ዓለም በታላቁ ኅደሴ ግድብ ላይ የሚሠሩ ድርጅቶችና ባለሙዎችን ያቀፈ ድርጅት ነው።ድርጅቱ የህዳሴ ግድብን መጠናቀቅና ምረቃውንም በማስመልክቶ ሰሞኑን የባለሙያዎች ሲምፖዚየም አኳሄዷል።...more0minPlay
September 10, 2025የሕዳሴ ግድብ፣ መገናኛ ዘዴዎችና የባለሙያ አስተያየትሁሉም የዓለማችን ትልልቅ የቴሌቪሽንና የህትመት ሜዲያዎች የግድቡን ግንባታና መጠን በማድነቅ፣ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአካባቢው አገሮች ጭምር የኃይል ምንጭ የመሆን አቅም ያለው መሆኑን በመግለጽና ከሁሉም በላይ ግን ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት ትልቅ እመርታ የሚፈጥር መሆኑን በሰፊው ገልጸዋል...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.