Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.
August 14, 2025ከኢትዮጵያ መንግሥት ሥልጣን የተጋራው አብን የግብፁን ፕሬዝዳንት ሰሞነኛ መግለጫ ተቸየሕዳሴ ግድብ መጠናቀቁ ይፋ በሆነበት በዚህ ወቅት ፕሬዝዳንት አልሲሲ ያራመዱት አቋም ላይ አስተያየት የሰጡ አንድ የዓለም አቀፍ ሕግ እና የዲፕሎማሲ ጉዳዮች ተንታኝ "ማስፈራሪያ ያዘለ" ያሉት የፕሬዝዳንቱ ንግግር "በዲፕሎማሲም፣ በሕግም፣ በኃይልም" የማያዋጣና ተገቢነት የጎደለው ነው ብለዋል።...more0minPlay
August 14, 2025በአውሎንፋስ የተቋረጠው የቢሾፍቱ ኤሌክትሪክ ኃይል ጥገናቢሾፍቱ ከተማ ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ሰኞ ሐምሌ 28 ቀን 2017 ዓ.ም አመሻሽ ላይ በረዶና ንፋስ ቀላቅሎ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት የተቋረጠው የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ዛሬ ላይ 10 ቀናትን ቢሻገርም በርካታ ስፍራዎች ላይ የሃይል አቅርቦቱ አለመመለሱን ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡...more0minPlay
August 14, 2025የሕዳሴ ግድብ ለ6 መቶ ወጣቶች አሳ የማጥመድ ሥራ ፈጥሯልህዳሴ ግድብ በበግብርና ዘርፍ እና ስራ እድል ፈጠራ በኩል በቀጣይ ጉልህ ሚና እንዳሚኖረው የምጣኔ ሀብት ምሁራንም ይናገራሉ፡፡ በዚህ ዓመት 602 ወጣቶች በታላቁ ህዳሴ ግድብ የዓሳ ምርት ላይ መሳተፋቸውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፎ አቶ ባበክር ሀሊፋ ተናግረዋል፡፡...more4minPlay
August 14, 2025በትግራይ ክልል የሰፈሩ ተፈናቃዮች በሥነ ልቡና ችግር ይሰቃያሉ-ጥናትበሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ወቅት ከቤት ንብረታቸዉ የተፈናቃሉት የትግራይ ክልል ነዋሪዎች በዚህ ዝናብ ወቅት ለከፋ ችግር መጋለጣቸዉ ተነገረ።...more4minPlay
August 14, 2025የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት የነሐሴ 08 ቀን 2017 መሰናዶየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለአዲስ አርማ 600 ሚሊዮን ብር ወጪ አደረገ መባሉን የሰሙ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ተጠቃሚዎች ገንዘቡ ለሥራ ወጣቶች በብድር ቢሰጥ የተሻለ እንደነበር ይሞግታሉ። የግብጽ ፕሬዝደንት አብደል ፋታ አል-ሲሲ በናይል ወንዝ የውኃ ክፍፍል ላይ የሰጡት አስተያየት ለበርካቶች አልተዋጠላቸውም።...more9minPlay
August 14, 2025ትራምፕ በዋሽንግተን ዲሲ ተግባራዊ ያደረጉት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅትራምፕ የአሜሪካን ዋና ከተማ የዋሽንግተን ዲሲ ፖሊስ በፌደራሉ ፖሊስ ስር እንዲሆን መወሰናቸው እና ብሔራዊው ዘብ ከተማይቱ እንዲገባ ማድረጋቸው አሁንም ማወዛገቡ ቀጥሏል። ብሔራዊው ዘብ በዚህ ሳምንት ዋና ከተማይቱ መግባት ጀምሯል። ትራምፕ በከተማይቱ የሚገኙ ጎዳና ተዳዳሪዎችንም አነሳለሁ ማለታቸው ሕገ-መንግስታዊ ክርክሮችን አጭሯል።...more0minPlay
August 14, 2025መፍትሔ ያላገኘው የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ፈተናየማህበሩ ዋና ስራ አስከያጅ አቶ ሰለሞን “ገመዶቹ ቀን ተነስተው በሚታይባቸው አከባቢዎች ሌሊቱን በታጣቂዎች እና ሚሊሻዎች ገመድ ተወጥሮ ሾፌሮችን ገንዘብ ማስከፈል፣ መደብደብ እና ማገት ተስፋፏቷልም” ፤ አልከፍልም ያለ ሾፌር በሚሊሽያዎች ይደበደባል ያሉት አቶ ሰለሞን “በተለይም በአማራ ክልል ያለው ሁኔታ በእጅጉ አሳሳቢ ነው” ብለዋል፡፡...more0minPlay
August 13, 2025የህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ጂኦ ፖለቲካዊ አንድምታአብዱራሃማን ሰይድ፤አሁን ላይ ግድቡን የተመለከቱ የመዋቅርና ሌሎች ጉዳይ ለመወያየት ጊዜው አልፏል በማለትም “ካሁን በኋላ ግድቡ ላይ ጉዳት ቢደርስ በታችኛው ተፋሰስ አገራት በተለይም ግብጽ እና ሱዳን እንዲሁም ኢትዮጵያ ላይ ጉዳት ስለሚደርስ ግድቡን እንዴት እናስተዳድር የሚለው ጉዳይ ቀጣዩ የውይይት ትኩረት ሊሆን ይችላል” ብለዋል፡፡...more4minPlay
August 13, 2025የኢትዮጵያ መንግሥት በትራምፕ 10% ታሪፍ ላይ ከአሜሪካ እንዲደራደር ባለሙያዎች መከሩአሜሪካ ኢትዮጵያ ላይ የጣለችው 10% ታሪፍ ሥራ ላይ ውሏል። የኢትዮጵያ ሸቀጦች አሜሪካ ሲገቡ የሚከፈለው ቀረጥ “ከሌሎች ሲነጻጸር አነስተኛ ቢሆንም ጉዳቱ በጣም ከፍተኛ” ይሆናል የሚሉ ባለሙያዎች መንግሥት እንዲደራደር መክረዋል። ይሁናን ዝቅተኛው ቀረጥ 50% ታሪፍ የተጣለባት የሕንድ ኩባንያዎች ኢትዮጵያን እንዲያማትሩ አድርጓል።...more0minPlay
August 13, 2025ከኪረሙ ሸሽተው አማራ ክልል የሚገኙ ተፈናቃዮች ግብር ክፈሉ ተባልን አሉበደቡብ ወሎና ሰሜን ወሎ ዞን ከ60ሺህ የሚልቁ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች አሉ፡፡አብዛኛዎቹ በኦሮሚያ ክልል በተፈጠረ የጸጥታ ስጋት ቀያቸውን ትተው የተሰደዱ ናቸው፡፡ ተፈናቃዮቹ አሁን ያለባችሁን ግብር የማትከፍሉ ከሆነ መሬታችሁን ለሌሎች እናስተላልፋለን እየተባሉ ነው። ተፈናቃዮቹ አሁን እንኳን ግብር ልንከፍል ልጆቻችን መመገብ አቅቶናል ይላሉ፡፡...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.