Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.
August 17, 2025ዝምታ ያጠላበት ወሲባዊ ጥቃት በኢትዮጵያሁለት ዓመት በዘለቀው የሰሜኑ ጦርነት በትግራይ፣ አማራ እና አፋር ክልሎች በርካታ አዋቂና አዳጊ ሴቶች ለወሲብ ጥቃት መዳረጋቸውን የሀገር ውስጥም ሆኑ ዓለም አቀፍ የመብት ተቆርቋሪ ተቋማት በይፋ ገልፀውታል።...more0minPlay
August 16, 2025የጠቅላይ ሚኒስትሩ የሲዳማ እና የደቡብ የክልሎች ጉብኝትህዝቡ ቅሬታ የሚያቀርብባቸው የአገልግሎት አሰጣጥን ሥርዓትን ለማሻሻል እየተሰራ መሆኑን ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚንስትሩ በሲዳማ እና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች የሥራ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት እንደሉት የአገልግሎት አሠጣጡን ለማዘመን በክልል ከተሞች መሶብ ተብሎ የሚጠራውን የኤሌክትሮኒክስ ሥርዓት እየዘረጋ ነው፡፡...more3minPlay
August 16, 2025የትራምፕና እና የፑቲን የአላስካ ውይይት አንድምታየአሜሪካው ፕረዚደንት ዶናልድ ትራምፕና የሩስያው ፕረዚደንት ቭላድሚር ፑቲን በትናንትናው ዕለት በአሜሪካ አላስካ ግዛት ውይይት አካሂደዋል።ሁለቱም መሪዎች ውይይቱ «ስኬታማ ነበር» ከማለት ውጭ ስለ ውይይቱ ብዙ አላሉም። ትራምፕ የዩክሬኑን ፕሬዚዳንት ቦለድሚር ዘለንስኪንንም በመጭው ሰኞ ወደ ዋይት ሀውስ ጋብዘዋል።...more4minPlay
August 16, 2025የሱዳን ጦርነት፣ የዲፕሎማሲ ክሽፈትና እልቂት፣ የደቡብ አፍሪቃ ብሔራዊ ምክክርየሱዳንን ጦርነት በሰላማዊ መንገድ ለማስቆም በተደጋጋሚ የተደረገዉ ሙከራ ለዉጤት አልበቃም።ጦርነቱ እንደቀጠለ ነዉ።የጦርና የወሲብ ጥቃት፣ ረሐብና የኮሌራ በሽታም በሺ የሚቆጠሩ ሰዎችን እየገደለ ነዉ።ደቡብ አፍሪቃ በበኩሏ የተለያዩ ችግሮቿን ለማቃለል ብሔራዊ ምክክር ጀምራለች...more13minPlay
August 16, 2025የፖለቲካ ፓርቲዎች በጣምራ፣ በቅንጅት ወይም በግንባር መልክ እንዲሰባሰቡ ጥሪ ቀረበኢሶዴፓ የፓርቲዎች መብዛት ከመድብለ ፓርቲ ሥርዓት አንጻር በበጎ የሚታይ ቢሆንም "በምርጫ ጣቢያ የሚወዳደረውን ዕጩ ስምና የፓርቲ ዓርማ መለየት እስከሚያዳግት መድረሱን በአሉታዊነት መገምገሙን አስታውቋል።...more4minPlay
August 15, 2025የናይሮቢ-አዲስ አበባ ቀጥታ የአውቶብስ ትራንስፖርት ውጥንአቢሲንያ ሌግዠሪ ኮች የህዝብ ማመላለሻ ድርጅት የአየር ትራንስፖርት ዋጋው እየናረ በመሄዱ ለተጠቃሚዎች አማራጭ ማቅረብ ላይ አትኩሮ አዲስ አበባን እና ናይሮቢን በአውቶብስ ለማገናኘት መዘጋጀቱን አስታውቋል። የኢትዮጵያ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴርም የሕግ ማዕቀፎች በማመቻቸት ላይ እንደሆነ አስታውቋል፡፡...more4minPlay
August 15, 2025በጠለምት ወረዳ በመኖ እጥረት ከ3ሺህ በላይ እንስሳት መሞታቸውን ወረዳው አስታወቀየጠለምት ወረዳ አደጋ መከላከልና ቅድመ ማስጠንቀቂያ ቡድን መሪ በተለይ በዝናብ እጥረቱ 3ሺህ ያክል እንሰሳት ህይወታቸው ማለፉን ተናግረዋል፡፡ በአሁኑ ሰዓት ከሞት የተረፉት 71ሺህ 500 እንስሳትም ከፍተኛ የመኖ እጥረት ላይ መሆናቸውን አስረድተዋል፡፡ የጠለምት ወረዳ አድጋ መከላከል ጽ/ቤት ኃካፊ ደግሞ ወጣቶች እየተሰደዱ ነው...more0minPlay
August 15, 2025አንድ ለአንድ፤ ከ«የትግራይ የሰላም ሃይሎች መስራች» አቶ ተስፋይ ንጉሰ ጋር«እኛ ግንባር እንጂ ፓርቲ አይደለንም። የትግራይ የሰላም ሃይሎች ዓላማ በትግራይ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር እንዲኖር ነው። እኛ ከፌደራል መንግስትም ይሁን ከማንም ድጋፍ አይደረግልንም። ይሁንና አዲስ እየተመሰረተ ያለው የ«ስምረት ፓርቲ» በግንባሩ ጣልቃ የመግባት ምልክቶች እያየን ነው»...more15minPlay
August 15, 2025ዋና መቻል ምን ያህል ህይወትን ሊታደግ ይችላል?የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (UNHCR) በዚህ ሳምንት ረቡዕ ዕለት ብቻ ይፋ እንዳደረገው በጣሊያኗ ላምፔዱሳ ደሴት አቅራቢያ ሁለት ጀልባዎች ሰጥመው ቢያንስ የ 27 ስደተኞች ሕይወት አልፏል። የዋና መቻል ምን ያህል ሕይወትን ሊታደግ ይችላል?በባሕር የተጓዘ ኢትዮጵያ ስደተኛን፣ ዋና አሰልጣኝ እና ኢንዲት ሰልጣኝን አነጋግረናል።...more10minPlay
August 15, 2025የአሜሪካ መንግሥት ስለ ኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት አያያዝ ያወጣው ዘገባበዐማራና ኦሮሚያ ክልሎች በተለይ፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተግባራዊነት ቢያበቃም፣ በደሎች መፈጸማቸው መቀጠሉን ሪፖርቱ ያሳያል። በነዚህ ክልሎችና በሌሎችም አካባቢዎች በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊትና በዐማራ ፋኖ ታጣቂዎች ጭምር፣ በሰላማዊ ሰዎች እና የመንግስት ባለስልጣናት ላይ ሕገ ወጥ ግድያዎች መፈጸማቸውንም መረጃዎችን ዋቢ በማድረግ ሪፖርቱ ገልጿል።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.