Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.
August 19, 2025የጥበብ ባለሙያው ደበበ እሸቱ ሥርዓተ ቀብር በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፀመየኪነ ጥበብ ባለሙያ ደበበ እሸቱ ዛሬ ማክሰኞ ቤተሰቦቹ፣ ወዳጅ ዘመዶቹ፣ የሙያው ወዳጆች እንዲሁም ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት በተገኙበት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሥርዐተ ቀብሩ ተፈጽሟል። ከዚህ አስቀድሞ ለሁለት ዐሥርት ዐመታት በላይ ባገለገለበት ብሔራዊ ትያትር የኢፌደሪ ርእሠ ብሔር ታዬ አፅቀ ሥላሴ በተገኙበት የአስክሬን ሽኝት ተደርጎለታል።...more0minPlay
August 19, 2025የነዳጅ ዘይት የዋጋ ንረት በጋምቤላ ክልልየአንድ ሊትር ቤንዚን መደበኛ ዋጋ 130 ብር ሲሆን በጥቁር ገበያ ግን በእጥፍ ዋጋ ለመግዛት መገደዳቸዉን ነዋሪዎች ገልፀዋል። ብዙ ጊዜ ከማዳያ ነዳጅ እንደማይገኝ የተናገሩት አስተያየት ሰጪዎች ማደያዎች በአግባቡ አገልግሎት እንዲሰጡ የሚመለከተው ተቋም ትኩረት እንዲያደርግ ጠይቀዋል፡፡...more0minPlay
August 19, 2025በምዕራብ ጎንደር ዞን የኤሌክትሪክ መስመር ተሸካሚ ምሶሶች በተደጋጋሚ ይሰረቃሉሰሞኑን በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ አካባቢ በሁልት ባለ 230ሺህ ቮልት ከፍተኛ የኤሌክትሪክ መስመር ተሸካሚ ብረቶች ላይ በተፈፀመ ስርቆት የአካባቢው ከተሞች ኃይል እንደተቋረጠባቸው የሰሜን ምዕራብ ሪጅን ኤሌክትሪክ ኃይል አመልክቷል፡፡...more0minPlay
August 19, 2025ዓለም የፕላስቲክ ብክለትን ለመቆጣጠር መስማማት ተስኖታልየተመድ ያመቻቸው የፕላስቲክ ብክለትን ለመቆጣጠር ዓለም አቀፍ ስምምነት ላይ ለመድረስ ያለመው የጄኔቫው ጉባኤ ካለውጤት መጠናቀቁ ባለፈው ሳምንት ዓርብ ተሰምቷል።...more0minPlay
August 18, 2025በማህበረሰቡ እልባት የሚሻው የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ግጭትበኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በተራዘመው የመንግስት የፀጥታ ሃይሎች እና አከባቢው ላይ በሸመቁ ታጣቂዎች መካከል የሚደረግ ግጭት መቋጫ አለማግኙ ከፍተኛ የማህበራዊ ቀውስ እያስከተሉ ነው ሲሉ የአከባቢው ማህበረሰብ አስታወቁ፡፡ ግጭቱ ከክልሉም ባሻገር አዋሳን ክልሎች ላይ አሉታዊ ተጽእኖ እያሳደረ ነው ተብሏል፡፡...more4minPlay
August 18, 2025የኢትዮጵያዊቷ አትሌት ዜግነት ልትቀይር ነው መባል እና የአውሮጳ ታላላቅ ሊጎች ጅማሬኢትዮጵያዉያን አትሌቶች የተሳተፉባቸው እና አሸናፊም የሆኑባቸው የዳይመንድ ሊግ የአትሌቲክስ ውድድሮች ተካሂደዋል። ከአውሮፓ ኃያላን የእግር ኳስ ሊጎች የእንግሊዝ ፣ ስፔይን እና ፈረንሳይ ዋና ዋና ሊጎች በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ውድድሮቻቸውን በድምቀት ጀምረዋል።...more0minPlay
August 18, 2025ማሕደረ ዜና፣ የዩክሬን ጦርነት፣የጉባኤ ጋጋታና የዲፕሎማሲዉ ዉጣ ዉረድየዩክሬን ፕሬዝደንት ቮልድሚየር ዘለንስኪና የአዉሮጳ ሕብረት ኮሚሽን ፕሬዝደንት ኡርዝላ ፎንደር ላይን ዩክሬን ለሩሲያ ግዛቶቿን ትልቀቅ የሚለዉን ሐሳብ «ዓለም አቀፍ ድንበር» በኃይል አይለወጥም በማለት ተቃዉመዉታል።የጀርመን መራሔ መንግሥት ፍሬድሪሽ ሜርስ በበኩላቸዉ ጦርነቱን በዲፕሎማሲ ለመፍታት «ቀረብ ብለናል»ይላሉ...more0minPlay
August 18, 2025ጋዜጠኞችን "ከሕግ እግባብ ውጪ መሰወር በአስቸኳይ ይቁም" የሙያ ማሕበርጋዜጠኞችን "ከሕግ ውጪ መሰወር በአስቸኳይ ይቁም" ሲል የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ማሕበር ጠየቀ። በሁለት ቀናት ልዩነት "ተይዘው የተሰወሩት" ጋዜጠኛ ዮናስ አማረ እና ጋዜጠኛ አብዱልሰመድ መሐመድ ያሉበት አልታወቀም ያለው ማሕበሩ "ጋዜጠኞችን መሰወርና ፍርድ ቤት አለማቅረብ ተቀባይነት የሌለው አደገኛ ልምምድ" ነው ሲል ነቅፏል።...more0minPlay
August 18, 2025መቐለን ጨምሮ በትግራይ ከተሞች የተስፋፋዉ ወንጀል አሳሳቢ ሆንዋል ተባለበመቐለ ጨምሮ በተለያዩ የትግራይ ከተሞች በተደጋጋሚ የሚፈፀሙ ወንጀሎች የኅብረተሰብ የደኅንነት ስጋት ሆነው እንዳለ ተገለፀ። ነዋሪዎች ግድያ፣ እገታ እና ዝርፍያ ጨምሮ ሌሎች ወንጀሎች እየተፈፀሙ መሆኑ ይናገራሉ። የክልሉ ፖሊስ ኮምሽን እነዚህ ሕብረተሰብ ያማረሩ የወንጀል ተግባራት እየተፈፀሙ መሆኑ በማመን፥ እርምጃዎች እየወሰደ መሆኑ ይገልፃል።...more0minPlay
August 18, 2025የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አገልግሎት በአማራ ክልልበአማራ ክልል ከ 3.6 ሚሊዮን በላይ የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ ተቻለ በቤተሰብ ደረጃም 15 ሚልየን አባላትን ማፍራት ተችሎል። የክልሉ ጤና ቢ ሮ የጤና መድኅን ሥራ በማኅበረሰቡ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘ መሆኑን ገልፆል። በ2017 በጀት ዓመት ብቻ 5.6 ቢሊዮን ብር በላይ ማሰባሰብ ተችሏል ።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.