Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.
August 22, 2025ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: ታዳጊዎች የየዕለት ውሏቸውን በሶሻል ሚዲያ መለጠፍ የሚደገፍ ወይስ የሚነቀፍ?ታዳጊዎች የግል እንቅስቃሴ እና የየዕለት ውሏቸውን በማህበራዊ ሚዲያ መለጠፍ ያለው አዎንታዊና አሉታዊ ጎኖች የትኞቹ ናቸው? በዚህ ጉዳይ ላይ የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ዘጋቢ ትንቢት ሰውነት ከሁለት ታዳጊዎች ጋር ተወያይታለች።...more11minPlay
August 22, 2025የአሸንዳ በዓል አከባበር በትግራይ ክልልበኢትዮጵያ የሰሜኑ ክፍል ነሓሴ ወር አጋማሽ በድምቀት ከሚከበሩ ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል የሆነው አሸንዳ፥ ዘንድሮም በትግራይ የተለያዩ አካባቢዎች እየተከበረ ይገኛል...more3minPlay
August 22, 2025በኤሌክትሪክ ኃይል እጥረትና በዋጋዉ ንረት ምክንያት ፋብሪካዎች እየከሰሩ ነዉኮምቦልቻ የተለያዩ ፋብሪካዎች የሚገኙባት የኢንዱስትሪ ከተማ ናት።የፋብሪካዎቹ ባለቤቶች እንደሚሉት ከቅርብ ጊዜ ወዲሕ የኤሌክትሪክ ኃይል በተደጋጋሚ በመቆራረጡ ከሥራ ለመዉጣት እየተገደዱ ነዉ።ሠራተኞች በበኩላቸዉ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ አነስተኛ አምራቾችንም መጉዳቱን ይናገራሉ...more4minPlay
August 22, 2025አንድ - ለ - አንድ ፤ከሰብዓዊ መብት ተሟጋች ያሬድ ኃይለማርያም ጋርየሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አቶ ያሬድ ኃይለማርያም ምርጫ 97ን ተከትሎ በነበረው የፖለቲካ አለመረጋጋት ለእስር፤ከዚያም ለስደት ተዳርገዋል።በ2010 ዓ/ም በኢትዮጵያ የመጣውን የመንግስት ለውጥ ተከትሎ ከአውሮፓ ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ተማጋቾች ማዕከልን በሀላፊነት መርተዋል። በቅርቡ ግን ከሀገርም ከተቋሙም ለቀዋል።...more23minPlay
August 22, 2025የኢትዮጵያ የሲቪል ድርጅቶች ምክር ቤት የሰላም ጥሪምክር ቤቱ "ጦርነትና ግጭት ማብቃት አለበት" የሚለውን ጥሪ ይፋ ሲያደርግ ለተፈጻሚነቱ ኃላፊነት ያለባቸው አካላት "ውሳኔ አሁን ያስፈልጋል" ሲል የንቅናቄ ግቡ የማኅበረሰቡን ስቃይና እንግልት ማስቆም መሆኑን ገልጿል።...more4minPlay
August 21, 2025በግጭት ወቅት የሚበዛው የሰብዓዊ ድጋፍ ፍላጎት እና ፈተናውበግጭት ወቅት የሰብዓዊ ድጋፍን በሚፈለገው አስቸኳይ ሁኔታ ለማድረስ ፈታኝ ሁኔታዎች መኖሩን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር አስታወቀ። ማሕበሩ ከሰሞኑ ባልደረባው በሥራ ላይ ሳለ በአጋቾች ጉዳት ደርሶበት ሕይወቱ በማለፉ ማዘኑን ገልጿል።...more4minPlay
August 21, 2025«ከዓለም የሚያገናኘንን የኪነ-ጥበብ ድልድይ እንገነባለን» ሙዚቃ አፍቃሪ ፍቅረኛሞቹየአሰማም ባህሌን ያስቀየረችኝ ባለ ውብ ቀለም ዜመኛ ይሏታል፤ ከቅርብ ዓመት ወዲህ ብቅ ያለችዉን ወጣት አቀንቃኝ የማርያም ቸርነትን፤ በመድረክ ስሟ (የማ)። ለዚህ ሁሉ ስኬትዋ ደግሞ የሙዚቃ ምሁሩ እና ዉኃ አጣጭዋ እዩኤል መንግስቱ ሙያውን በግልፅ ያሳየበት እዉነትም ሙዚቃ ሳይንስ መሆኑን ያስመስከተበት መሆኑ ይነገርለታል።...more24minPlay
August 21, 2025የምሁራን ውይይት በባሕር ዳርየኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር እስካሁን ወደ ውይይቱ ያልመጡ አካላትን ወደ ውይይት ማምጣት በሚቻልበት ሁኔታ የጋራ ውይይት አደረገ። አንዳንድ ምሁራን ኮሚሽኑ ከምሁራኑ ጋር ያደረገው ውይይት የዘገየ ቢሆንም አሁን መጀመሩ መልካም መሆኑን ተናግረዋል።...more4minPlay
August 21, 2025የደመወዝ ማሻሻያ፤ በትግራይ ክልል የወንጀል መስፋፋትና የተሳሳተ ወሬ የተናፈሰባት አትሌትኢትዮጵያ ውስጥ የደሞዝ ጭማሪ ታሳቢ መደረጉ መልካም ነገር ቢሆንም ዋናው ፍሬ ሀሳብ ግን መንግስት የፍጆታ እቃዎች እና መሰረታዊ የግብርና ምርቶችን አቅርቦት ከ 95 % በላይ ሟሟላት አለበት። በትግራይ ክልል በተደጋጋሚ የሚፈፀሙ ወንጀሎች የኅብረተሰቡን ደኅንነት ላይ ስጋት ደቅነዋል። ዜግነቴን አልቀይርም ያለችዉ አትሌት።...more8minPlay
August 21, 2025በዓለም አቀፍ ወንጀል መዳኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ላይ የተጣለ ማዕቀብየፕረዝዳንት ትራምፕ አስተዳደር ኔዘርላንድስ ዘሄግ የሚገኘው የዓለም አቀፍ ወንጀሎች መዳኛ ፍርድ ቤት በእንግሊዝኛ ምህጻሩ (ICC) አራት ዳኞችና አቃቢያነ ሕግ ላይ ማዕቀብ ጥሏል። ማዕቀብ የተጣለባቸው በአሜሪካ እና እስራኤል ዜጎች ላይ ያልገባ ክስ ለመመስረት በመሞከር መሆኑን የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ አስታውቋል።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.