Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.
August 11, 2025ከሕጋዊ የዋጋ ተመን በላይ የሚሸጠው ነዳጅ ያስከተለው ፈተናከማደያ ውጪ የነዳጅ ችርቻሮ ላይ ከ200 በር በላቀ ዋጋ ነዳጅ እንደሚሸጥ የገለጹት ተጠቃሚው፤ “አሁን ባለፈው ሳምንት አማራጭ ሳጣ አዋሽ ለማን አከባቢ ለመኪና አንድ ጄሪካን ነዳጅ በ7000 ብር ማለትም አንዷን ሊትር ከ200ብር በላይ ሂሳብ ሞልቼ አልፌያለሁ” ፖሊስ እና የንግድ ቁጥጥር ሰራተኞች በቆሙበትም ነዳጅ በ140 ስሸጥ ይታያል” ብለዋል።...more4minPlay
August 11, 2025በትግራይ ክልል ኃይሎችና በቀድሞ አባላቱ መካከል የተካሄደ ግጭትበተጋሩ መካከል የእርስ በርስ ግጭት እንዳይከሰት ጥረት እያደረገ እንዳለ የሚገልፀው የትግራይ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ፥ በስም ያልጠራቸው ይሁንና 'ወዶገብ፣ ነጭ ለባሽ' በሚሉ እና ሌሎች አገላለፃች ያስቀመጣቸው አካላት ተጋሩን እርስበርስ ለማዋጋት ፕሮጀክት በመያዝ አፋር ያሉ ታጣቂዎችን ተጠቅመው በትግራይ ኃይሎች ላይ ጥቃት ሰንዝረዋል ብሏል።...more3minPlay
August 11, 2025ሳምንታዊ የስፖርት ዝግጅትከእንግሊዙ ሊቨርፒል ሽንፈት እስከ የጀርመን ቡንደስ ሊጋ አዲሱ የውድድር ዘመን፤ የተጫዋዎች ግዢ እና የባየር ሙንሽን የቀጣይ ውድድር ዝግጅት.......more11minPlay
August 11, 2025ማሕደረ ዜና፤ የጋዛ እልቂት፣ የእስራኤል አዲስ ዕቅድና የገጠመዉ ተቃዉሞየእስራኤል የፀጥታ ካቢኔ የጋዛ ከተማን በጦር ኃይል ለማስገበር ባለፈዉ አርብ ያፀደቀዉን ዕቅድ ከምዕራባዉያን ሐገራት የእስራኤል ጥብቅ ወዳጆች የጀርመን፣ የብሪታንያ፣ የፈረንሳይ፣ የካናዳና የአዉስትሬሊያ መንግስታት ጭምር አዉግዘዉታል...more14minPlay
August 10, 2025እንወያይ፤ግጭት እና ጦርነት ላጠላበት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ዘላቂ መፍትሔ እንዴት ይምጣ?የግጭት እና የጦርነት አዙሪት በሚመላለሱባት ኢትዮጵያ ለፖለቲካዊ ችግሮች ዘላቂ መፍትሔ ባለመበጀቱ ግጭቶች አሁንም ቀጥለዋል። በተለይ የሀገሪቱ ሁለቱ ትልልቅ ክልሎች በግጭት እና ጥቃት መታወክ ከጀመሩ ዓመታት ተቆጥረዋል።ይህም ህዝቡን ለዘረፈ ብዙ ችግሮች እየዳረጉት መሆኑ ይነገራል።...more50minPlay
August 10, 2025ከፈረንሳይ ወደ ብሪታኒያ በሚያመራ ተሽከርካሪ ውስጥ 15 ኤርትራውያን የሰውነት ሙቀታቸው በአደገኛ ሁኔታ ቀንሶ ተገኙኤርትራውያን ስደተኞች ከፈረንሳይ ወደ ብሪታኒያ የቀዘቀዙ አትክልቶች ጭኖ በመጓዝ ላይ በነበረ ተሽከርካሪ ውስጥ የሰውነት ሙቀታቸው በአደገኛ ሁኔታ ቀንሶ ተገኙ። ከስደተኞቹ መካከል አራቱ ወደ ሆስፒታል የተወሰዱ ሲሆን ሌሎች አራት ደግሞ አዳጊ በመሆናቸው ክብካቤ ለሚያደርግ ማህበር ተላልፈው ተሰጥተዋል።...more0minPlay
August 09, 2025ስደተኞች የሚያልቁበት የባብ አል ማንዳብ የስደት መስመር፤ የሱዳን ጦርነት እና ረሀብከጅቡቲ ወደ የመን የሚወስደው በተለምዶ ባብ አል ማንዳብ፣ «የእንባ በሮች» የሚባለው የስደት መስመር እጅግ አደገኛ የጉዞ መስመር ነው። ለምንድን ነው ይህ መንገድ በስደተኞች የሚዘወተረው? RSF ከ1 ዓመት በላይ ወደከበባት የሰሜን ዳርፉር ዋና ከተማ ኤል ፋሸር የሚወስደውን መንገድ በመዘጋቱ ቁጥሩ 3 መቶ ሺህ የሚጠጋ ነዋሪ የረሀብ አደጋ ላይ ነው።...more12minPlay
August 09, 2025በምስራቅ ወለጋ ነቀምቴ ከተማ ንፋስ ቀላቅሎ በጣለው ዝናብ እና ጎርፍ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈበኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን በምትገኘው ነቀምቴ ከተማ ባለፉት ቀናት የጣለ ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ ምክንያት የአምስት ሰዎች ማለፉን ባለሥልጣናት እና ነዋሪዎች ተናገሩ። በአካባቢው የጣለው ከባድ ዝናብ የመሬት መደርመስ እና የመኖሪያ ቤት መፍረስ አስከትሏል።...more4minPlay
August 09, 2025በጋምቤላ አራት የስደተኞች መጠለያዎች የተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት በመቋረጡ 80,000 ሕጻናት ለችግር ተጋልጠዋልከፍተኛ የሆነ የሰብአዊ ርዳታ መቋረጥ በኢትዮጵያ ጋምቤላ ክልል የሚገኙ ስደተኞችን ኑሮ እንዲያሽቆለቁል ማድረጉን ድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን አስታውቋል። በክልሉ ከሚገኙ ሰባት የስደተኞች መጠለያዎች በአራቱ የተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት በመቋረጡ የ80,000 ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች የሆነ ሕጻናት ሕይወት የሚያሰጋ ችግር ተጋልጠዋል።...more5minPlay
August 09, 2025በአማራ ክልል 88ሺህ ያክል ሠዎች የውጪ የሥራ ስምሪት አግኝተዋልበፌድራል ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በኩል በተዘረጋ አሠራር ከአማራ ክልል 88 ሺህ የሚሆኑ ሥራ ፈላጊዎች ወደ ውጪ ሀገራት መጓዛቸውን የክልሉ ሥራ እና ስልጠና ቢሮ ገለጸ። በህገወጥ መንገድ ወደ ከአገር ሊወጡ የነበሩ 6 ሺህ ወገኖችን መመለስ መቻሉንም አመልክቷል።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.