Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.
August 09, 2025ዓለምን ያስጮኸው የእስራኤል ጋዛን የመቆጣጠር ዕቅድየእስራኤል ጦር በጋዛ ሊያካሒድ ያቀደው መጠነ-ሰፊ ወታደራዊ ዘመቻ “አስከፊውን ሰብአዊ ሁኔታ የበለጠ ያባብሳል፤ የታጋቾችን ሕይወት አደጋ ላይ ይጥላል” ሲሉ የጀርመን እና የዩናይትድ ኪንግደምን ጨምሮ የአምስት ሀገራት የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሮች ተቃወሙ። ዘመቻው “የሰላማዊ ሰዎችን በጅምላ መፈናቀል” ሊያስከትል እንደሚችልም ሀገራቱ ሥጋታቸውን ገልጸዋል።...more4minPlay
August 08, 2025የአፍሪቃ ባለ ሥልጣናት ለህክምና ክትትል ወደ ዉጭ ሃገር ለምን ይሄዳሉ?የቀድሞ የናይጀርያ ፕሬዚዳንት ሙሀመድ ቡሃሪ እና የዛምቢያዉ ፕሬዚዳንት ኢድጋር ሉንግዉ በውጭ ሀገር የህክምና ጣብያዎች ዉስጥ መሞታቸው የአፍሪቃ መሪዎች በራሳቸው አገራት የጤና ጥበቃ ስርዓት ላይ እምነት ማጣታቸዉን ያመላከተ እና ከፍተኛ ዉይይቶችን ያጫረ ሆንዋል። ባለሥልጣናት እና ልሂቃን ለምን በአገራቸዉ የጤና ተቋማት ላይ እምነትን አጡ?...more7minPlay
August 08, 2025በፈጠራ ሥራው ዓለም አቀፍ ስኬት ያገኘው ወጣትዘንድሮ፣በቶሮንቶ ካናዳ ዮርክ ዩኒቨርሲቲ የአራተኛ ዓመት የኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ ተማሪ የሆነው ናሆም፣የአፕል ኩባንያ ለተማሪዎች ያዘጋጀውን ውድድር በማሸነፍ አለም ዓቀፍ ዕዉቅና አግኝቷል ።አሸናፊ የሆነበትን አዲስ መተግበሪያ ይዞ፣ ካሊፎርኒያ ውስጥ በተካሄደው የኩባንያው ኮንፈረንስ ላይ በመገኘት፣ከኩባንያው ሥራ አስፈጻሚ ጋርም ተወያይቷል።...more9minPlay
August 08, 2025የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ስለ ኢትዮጵያ ግድብ ድርድር ምን ለማድረግ እየሞከሩ ነው?ታላቁ የኅዳሴ ግድብን በተመለከተ አወዛጋቢ አስተያየት የሰጡት የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን መካከል በሚደረገው ድርድር እጃቸውን የማስገባት ፍላጎት አሳይተዋል። ግብጽ የአሜሪካ ሴናተሮችን በጉዳዩ ላይ ስታወያይ ሰንብታለች። ዶይቼ ቬለ በአሜሪካ የጆርጅ ሜሰን ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት ብሩክ ሐረጉን አነጋግሯቸዋል።...more15minPlay
August 08, 2025በነሐሴ ወር ከመደበኛ በላይ የዝናብ ስርጭት የጎርፍ አደጋ ሊያስከትል ይችላልበጋምቤላ ክልል በነሐሴ ወር ከመደበኛ መጠን ያለፈ የዝናብ ስርጭርት ሊኖር እንደሚችል የኢትዮጵያ ሜትሪኦሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ይህንን ተከትሎ ድንገተኛ ጎርፍ ሊከሰት ስለሚችል ቅድመ ዝግጅት እንዲደረግም አሳስቧል።...more4minPlay
August 08, 2025የፖለቲካ ፓርቲዎች ኮከስ በየመን ለሞቱ ኢትዮጵያውያን የሀዘን ቀን እንዲታወጅ ጠየቀስምንት የፖለቲካ ድርጅቶችን ያቀፈው ኮከስ «ገጽታውን እየቀያየረ በሕዝብ ላይ የሚደርስ» ያለው «እልቂት» እንዲገታ ገዢውን ሥርዓት «በሰላማዊ፣ ዲሞክራሲያዊና ሕዝባዊ ትግል መቀየር የግድ ይላል» ሲል የትብብር ጥሪ አቀረበ።...more3minPlay
August 08, 2025ባለፉት ሁለት ዓመታት ከትግራይ ክልል 60 ሺህ ወጣቶች መሰደዳቸውባለፉት ሁለት ዓመታት ከትግራይ ክልል ቢያንስ 60 ሺህ ወጣቶች ወደ ዓረብ ሃገራት በሕገወጥ መንገድ መሰደዳቸውን የተደረገ ጥናት አመላከተ።ሥራ አጥነት እና የፖለቲካ አለመረጋጋት የወጣቶቹ ስደት ዋነኛ ምክንያቶች መሆናቸው ተገልጿል።...more3minPlay
August 08, 202520ኛው በአውሮጳ የኢትዮጵያውያን የባህል እና ስፖርት ዝግጅት20ኛው በአውሮጳ የኢትዮጵያውያን የባህል እና ስፖርት ዝግጅት በጀርመኗ የንግድ ከተማ ፍራንክፈርት በቅርቡ ተካሂዷል። በዚህ ዝግጅት ለመሳተፍ ከተለያዩ የአውሮጳ ሃገራትና የአስተናጋጇ ሀገር የጀርመን ከተሞች የመጡ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ፍራንክፈርት ከተማ ላይ ታድመዋል። በ...more15minPlay
August 07, 2025በሲዳማ እና ኦሮሚያ አዋሳኝ ድንበር ሥለተደረገዉ ግጭት የሲዳማ ምስራቃዊ ዞን ምላሽባለፈው ሳምንት ረቡዕ እና ሓሙስ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን እና የሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ዞን እንዲሁም በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ኮኮሳ ወረዳ እና የሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ዞን ቡራ ወረዳ በሚዋሰኑባቸው ሁለት ቀበሌያት በተነሳው ግጭት የሰው ህይወት ማለፉ እንዲሁም ሰውና ንብረት ላይ ጉዳት ስለመድረሱ ተነግሯል፡፡...more3minPlay
August 07, 2025የኤሌክትሪክ ዋጋ የሚጨምረዉ ለትርፍ አይደለም፣ ሕዳሴ ግድብም ተጠናቅቋል-ባለሥልጣንየኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በቅርቡ ይፋ ያደረገው የኃይል መሸጫ ዋጋ ተቋሙ የኃይል ማመንጫዎችን፣ ማስተላለፊያ እና ማከፋፈያ ጣቢያዎችን ለመገንባት፣ ጥገናዎችን ለማከናወን የሚያወጣውን ወጪ ለመሸፈን የሚያስችል አለመሆኑን ዛሬ ሐሙስ ገልጿል...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.