Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.
August 05, 2025የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓመታዊ አፈጻጸም፤ ስኬትና እቅዶቹየኢትዮጵያ አየር መንገድ ለራሸያ አየር መንገዶች «አውሮፕላን የማከራየት ፍላጎትም፣ እቅድም የለውም» ተባለ። አየር መንገዱ ለራሸያ አየር መንገዶች አውሮፕላን በኪራይ ሊሰጥ ነው መባሉን «ሀሰት» ነው ሲል አስተባብሏል።...more4minPlay
August 05, 2025በሰሜን ኢትዮጵያ የጦርነት ስጋትና የመፍትሔ ሀሳቦችበሰሜን ኢትዮጵያ ያንዣበበውን የጦርነት ደመና ለመግፈፍ ዩናይትድ ስቴትስ ግፊት እንድታደርግ ጥሪ ቀረበ።...more4minPlay
August 05, 2025ብዙ ያልተነገረለት ወሲባዊ ጥቃት በአፋርበቅርቡ በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት በተካሄደበት ወቅት በትግራይ፤ በአማራና አፋር ክልሎች መጠነ ሰፊ አስገድዶ መድፈር እና ማስረገዝን ጨምሮ የተለያዩ ፆታዊ ጥቃቶች መፈጸማቸውን ሁለት የመብት ተሟጋች ድርጅት ያካሄዱት የምርመራ ዘገባ ከሰሞኑ ይፋ አድርጓል።...more10minPlay
August 05, 2025የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት አስቸኳይ ስብሰባበቀይ ባሕር አፋር ሕዝብ ላይ የመጥፋት አደጋ ተጋርጧል ሲል የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (RSADO) አስታወቀ።...more4minPlay
August 05, 2025የመን፤ የወጣት ኢትዮጵያዉያን የባህር ላይ አሰቃቂ የስደት ጉዞ ማብቂያዉ የት ነዉ?ወደ ባህረ ሰላጤዉ አገራት ለመድረስ በጀልባ ለማቋረጥ የሚሞክሩ ኢትዮጵያውያን የባሕር ሲሳይ የሞሆናቸዉ ዜና የተለመደ ሆንዋል። ድህነትን እና ጦርነትን በመሸሽ የሚሰደዱት ኢትዮጵያውያን ህይወታቸዉን የሚያጡት ባሕር ላይ ብቻ ሳይሆን ድንበር ሲያቋርጡ በታጣቂዎችም ጭምር ነው። የወጣት ኢትዮጵያዉያን ስደት ማብቅያዉ የቱ ጋር ነዉ።...more5minPlay
August 05, 2025በትግራይ ክልል ድርቅ የሰዎችን እንስሳትን ሕይወት መቅጠፉበድርቅ በተጠቃችው የትግራይ ቆላ ተምቤን ወረዳ 22 ሰዎች በረሃብ ምክንያት መሞታቸው የአካባቢው ባለሥልጣናት አስታወቁ። በተጨማሪም በድርቁ ምክንያት በአስር ሺህዎች የሚቆጠሩ ከብቶች እና ሌሎች እንስሳት ማለቃቸው ተገልጿል።...more3minPlay
August 04, 2025የደባርቅ ተፈናቃዮች ሮሮበ2013 ዓ ም ተቀስቅሶ በነበረው የሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ከትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ የሚኖሩ ተፈናቃዮች ወረዳው እርዳታ አቋርጦብናል አሉ፣ የአካባቢው አስተዳደር በበኩሉ ተፈናቃይ ያለሆኑ ሠዎችን የማጥራት ሥራ እየሰራሁ ነው ብሏል።...more4minPlay
August 04, 2025የሐምሌ 28 ቀን 2017 ፤ የስፓርት ዘገባለወዳጅነት ጨዋታ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ ያቀናው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዲ ሲ ዩናይትድን 3ለ0 አሸንፏል ክዚሁ ጋር ተያይዞ የኢትዮጵያ አክሲዮን ማህበር የ2017 ዓ.ም የክለቦችን አመታዊ ገቢ ይፋ አደረጓል።በኢኳዶር አዘጋጅነት የተደረገው 10ኛው የሴቶች የኮፓአሜሪካ ውድድር በብራዚል አሸናፊነት ተጠናቋል።...more0minPlay
August 04, 2025"በግጭት ዐውድ የተባባሰ የሰብዓዊ መብት ጥሰት አለ" ኢሰመኮየመንግሥት ኃይሎች ከፋኖና ኦነግ ሸኔ ጋር በሚያካሂደዉ ግጭት ሰላማዊ ሰዎችን ጨምሮ በዜጎች ላይ "ግድያ እና የአካል ጉዳት" መፈፀማቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አታወቀ። ኮሚሽኑ ከሰኔ 2016 እስካ ሰኔ 2017 ዓ.ም ያለውን ሀገራዊ የሰብዓዊ መብቶች ኹኔታ ሪፖርት ዛሬ ይፋ ሲያደርግ በኦነግ ሸኔ የሚፈፀም እገታ መቀጠሉን ገልጿል።...more4minPlay
August 04, 2025ማሕደረ ዜና፣ ሒሮሺማ-የመጀመሪያዋ የአዉቶሚክ ቦምብ ሰለባ 80ኛ ዓመት«በመስኮት ዓይን የሚያሳዉር ሰማያዊ-ነጭ ኃይለኛ ብልጭታ አየሁ።ቀጥሎ እኔ ራሴ ዓየር ላይ የምንሳፈፍ መሰለኝ።የፍንዳታዉ ኃያል ማዕበል ያስፈነጥረን ነበር።ቀስበቀስ ምስሎች ማየት ጀመርኩ።ሰዎች ነበሩ።ግን በፍፁም ሰዉ አይመስሉም።ቆዳና ሥጋቸዉ ተገፍፎ ከአጥታቸዉ ላይ ተንጠጥሏል...more14minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.