Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.
August 01, 2025አንድ ለአንድ፤ ከአንጋፋው ኤርትራዊ ጋዜጠኛ መሐሪ አብርሃምበኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል የነበረውን መሻከር በመተንተን ወደ ጦርነት ሊያመራ እንደሚችል የሚተነብይ ጽሑፍ በጋዜጣው በማሳተሙ ሌላ ተጨማሪ ቂም በመንግስት የፀጥታ አካላት እንደተቋጠረበት ያጫወተን ጋዜጠኛ መሐሪ አብርሃም ጫናው እየበረታ ሲሄድ ያጋጠመውን የውጭ ዕድል በመጠቀም መጀመሪያ ወደ እስራኤል ከዚያም ወደ ስዊድን መሰደዱን ይገልጻል።...more23minPlay
August 01, 2025በሰሜን ወሎ የክረምት ዝናብ መጥፋቱበአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የሚገኙ የሀይማኖት ተቋማት የክረምት ዝናብ ባለመኖሩ ለተከታዮቻቸው የጸሎት እና ዱአ ጥሪ አቀረቡ። የዞኑ ግብርና መምሪያ በዘንድሮው ክረምት በቆላማ አካባቢዎች በዝናብ እጥረት ምክንያት እስካሁን ዘር መዝራት አልቻለም ይላል።...more0minPlay
August 01, 2025የትግራይ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ስምረት ፓርቲን መወንጀሉየትግራይ ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራውን ስምረት ፓርቲ «በሽብር ተግባራት» ወነጀለ። ሰምረት ፓርቲ «ሠራዊት» የለውም ሲሉ አቶ ጌታቸው ረዳ በበኩላቸው በማኅበራዊ ገፃቸው በኩል ምላሽ ሰጥተዋል።...more4minPlay
August 01, 202520ኛው በአውሮጳ የኢትዮጵያውያን የባህል እና ስፖርት ፌስቲቫልበያዝነው ሳምንት ከማክሰኞ ዕለት አንስቶ 20ኛው በአውሮጳ የኢትዮጵያውያን የባህል እና ስፖርት ዝግጅት በጀርመኗ የንግድ ከተማ ፍራንክፈርት ላይ በመካሄድ ላይ ነው።...more5minPlay
July 31, 2025የሶማሌ ኦሮሚያ ክልል ወራዳዎች፤ የቀጠለው ተቃውሞ በትግራይ፤ የአዲስ አበባ ጎርፍየሶማሌ ክልል ምክር ቤት ውሳኔ፣ በደቡባዊ ትግራይ የቀጠለው ተቃውሞ እንዲሁም በአዲስ አበባ ግዮን ሆቴል አካባቢን ያጥለቀለቀው ጎርፍ ከሰሞኑ የማኅበራዊ መገናኛው መነጋገሪያ ርዕሶች ይጠቀሳሉ።...more10minPlay
July 31, 2025አዲስ አበባ ከተማን ያጥለቀለቀዉ ጎርፍ ምክንያቱና ሥጋቱከከዚህ ቀደሙ የሚለይበት አራት መሰረታዊ እውነታዎች ያሉት ነው የሚሉት ባለሙያው የዝናብ መጠኑ በተጋነነ ልዩነት ባይሆንም በተወሰነ መልኩ ከፍ ማለቱን ከሜትሮሎጂ መረጃዎች ማረጋገጥ መቻሉና በከተማዋ መንገድ ዳሮች የተሰሩ ውሃን የማያሰርጉ ኮንክሪቶች ለጎርፍ መጠኑ መጨመር አስተዋጽኦ ይኖራቸዋል፡...more4minPlay
July 31, 2025ፍርድ ቤቱ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ውሳኔን ሻረበፍርድ ቤቱ ውሳኔ ላይ አስተያየታቸውን የተጠየቁት በአንደኛው የፓርቲ ወገን ውስጥ የሲዳማ ፌዴራሊስት ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሃላፊ የሆኑት አቶ ገነነ ሀሰና ውሳኔውን “ ተገቢ “ ብለውታል ፡፡...more4minPlay
July 31, 2025ባህላዊ ግጭት አፈታት ዜዴ በኑዌርና አኙዋ ብሔረሰብበግጭት ወቅት በሰው ላይ የደረሰው ጉዳት እንደ ህይወት ማጥፋት ወንጅሎች ሲፈፈሙ በብሄረሰቡ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት ወደላቸው ‹‹ኮሮ›› ወደ ተባለው መሪ ጉዳዮን በማቅረብ እንዲታይና እልባት እንዲያገኝ ይደረገባል ብሏል፡፡...more13minPlay
July 31, 2025የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር የፍርድ ቤቱን ዉሳኔ አገደፍርድ ቤቱ የፌደራሉ መንግስቱ እና የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር አጠቃላይ 5 ነጥብ 4 ቢልዮን ብር የመምህራን ደሞዝ እንዲከፍሉ ውሳኔ ከሰጠ በኃላ በውሳኔ አፈፃፀም ሂደት ላይ ከትላንት በስትያ በነበረው ችሎትም በትግራይ ፋይናንስ ቢሮ የባንክ አካውንት ታግዶ የነበረው 500 ሚልዮን ብር ለመምህራኑ እንዲከፈል ተጨማሪ ውሳኔ ሰጥቶ ነበረ።...more3minPlay
July 31, 2025በኦሮሚያ ክልል በጸጥታ አካላት ላይ የቀረበው ስሞታና የመንግስት እርምጃየክልሉ ሚሊሻ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አበራ ቡኖ ከሰሞኑ በክልላዊው የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ (ኦቢኤን) ላይ ቀርበው በሰጡት ማብራሪያ በዚህ በ2017 ዓ.ም. ብቻ ስነስርዓት ጥሰው በተገኙ ከ31 ሺህ በላይ የክልሉ ሚሊሻ ላይ የተለያዩ እርምጃዎች መወሰዳቸውን አስረድተዋል፡፡...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.