Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.
July 29, 2025የአውሮፓ ህብረትና አሜሪካ የንግድ ስምምነትአሜሪካ ለአመታት በወዳጆቿ ሳይቀር ስትበዘበዝ ቆይታለች በማለት የአሜርካንን ጥቅም ለማስክበርና ቀድሞ ነበረ የሚሉትን ገናናነቷን ለመመለስ ጥረት እንዲሚያደርጉ ቃል ገብተው ወደ ስልጣን የመጡት ትራምፕ፤ ባለፈው ሚያዚያ ወር ካውሮፓና ሌሎች አገሮች ወደ አሚርካ በሚገቡ ማናቸውም ሸቀጦች ላይ እስከ 50 ከመቶ የሚደርስ ቀረጥ መጣላቸው የሚታወስ ሲሆን...more5minPlay
July 29, 2025የኤርትራ አፋር ብሔራዊ ጉባኤ የአስመራን መንግሥት በትጥቅ ለመታገል ዝግጅት ላይ ነኝ አለ"የኤርትራ አፈር ብሔራዊ ጉባኤ" የሥራ አስፈጻሚ አባል እና ቃል ዐቀባይ አሊ መሐመድ ዑመር ባለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ አፋር ክልል ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ መቀመጫውን ካናዳ ካደረገ ካን-ጎ አፋር ከተባለ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ፣ ኤርትራ እና ጅቡቲ ውስጥ ያለውን አፋር ታሪኩን---...more4minPlay
July 28, 2025በትግራይ ደቡባዊ ዞን የቀጠለዉ ተቃዉሞየትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር የደቡባዊ ዞን መሪዎች ለመቀየር ያደረገው እንቅሰቃሴ ተከትሎ የተቃውሞ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው። ከዚህ በተጨማሪ ትላንት በትግራይ ደቡብ ምስራቅ ዞን ዓዲጉደም ከተማ 'የህዝብ መድረክ' ለመከልከል ተብሎ የፀጥታ ሐይሎች ወሰዱት በተባለ እርምጃ የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉ የአካባቢው ባለስልጣናት ተናግረዋል።...more3minPlay
July 28, 2025ማሕደረ ዜና፣ የኢትዮጵያ ፈርጀ ብዙ ቀዉስ ማብቂያ ያገኝ ይሆን?ኢትዮጵያ በፊዉዳል ሥርዓት ትገዛ-14 ጠቅላይ ግዛት ይኑራት፣ በሶሻሊስት ርዕዩተ ዓለም ትመራ-14 ክፍለ ሐገራትና ሶስት ራስ ገዝ አስተዳደር-ይኑራት፣ የካፒታሊስቱን ሥርዓት ትከተል፣ የሊብራሎችን- ብዙ የብሔር ብሔረሰቦች ክልሎች ይኑራት ከምጣኔ ድቀት፣ ከፖለቲካ ዉዝግብ፣ ከጦርነት ተለይታ አታዉቅም።...more14minPlay
July 28, 2025"ጦርነት ያብቃ፣ ሠላምና ዲሞክራሲ ይስፈን" የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓረቲዎች ኮክሰ - ጥሪኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ነባራዊ ኹኔታ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለማከናወን "ተስፋ ሰጪ ነገሮች የማይታዩበት" ነው ሲል የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓረቲዎቸ ስብስብ - ኮከስ ሥጋቱን ገለፀ። በቅድሚያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ "የአሰራርና ተቋማዊ" ያላቸው ችግሮች እንዲፈቱ ጠይቋል።...more3minPlay
July 28, 2025የጃፓን አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዝግጅት እና የእንግሊዝ ሴቶች ድልየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የፊታችን መስከረም መጀመሪያ ጃፓን በምታስተናግደው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፉ አትሌቶችን ይፋ አድርጓል። ኢትዮጵያ በዓለማቀፍ ደረጃዝና ያተረፈችባቸውን ጨምሮ በተለያዩ የውድድር ርቀቶች የሚሳተፉ አትሌቶች እና አሰልጣኞች ይፋ ሲደረጉ ለወትሮ ወቀሳ የማያጣው የፌዴሬሽኑ አሰራር እንዴት ይታያል ?...more11minPlay
July 28, 2025ሶማሌ ክልል በሞያሌና ሌሎች አከባቢዎች ላይ ያወጣው አዲስ መዋቅር የገጠመው ተቃውሞየሶማሌ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤው ላይ የ14 አዳዲስ ወረዳዎች መዋቅር ማጽደቁን ተከትሎ፤ ተቃዉሞ ገጠመዉ። በያቤሎ የተቀሰቀሰው ሰላማዊ ሰልፍ ወደተለያዩ ከተሞች የተስፋፋ ሲሆን ሰልፈኞቹ አወዛጋቢ የሁለቱ ክልሎች አዋሳኞች የይገባኛል ጥያቄ ያለባቸው ናቸዉ በሚል ዉሳኔዉን ተቃዉመዉታል።...more4minPlay
July 28, 2025«በመንግስትና በፋኖ ሀይሎች መካከል የሚካሄደዉ ጦርነት ጭንቀት ዉስጥ ከቶናል» ተፈናቃዮችበመንግስትና በፋኖ ሀይሎች መካከል የሚካሄደዉ ጦርነት በመኖሪያ ካምፕ ቅርብ ርቀት መሆኑ ለጭንቀት ዳርጎናል ሲሉ በደቡብ ወሎ ዞን የሚኖሩ የሀገር ዉስጥ ተፈናቃዮች ተናገሩ። ትናንት በአካባቢዉ የነበረዉ ጦርነት ለሴቶችና ህፃናት ተፈናቃዮች ከባድ ነበር ሲሉ ከዚህ ቀደም ወደ ካምፑ ጥይት በመተኮሱ አሁንም በስጋት ላይ እንዳሉ ገልፀዋል።...more4minPlay
July 28, 2025እንወያይ፤ 40ኛ ዓመት የምግብ እርዳታ ኮንሰርት- በኢትዮጵያ ዛሬም ያልተመለሰው የምግብ ዋስትና ጥያቄኢትዮጵያ የዛሬ 40 እና 50 ዓመት የደረሰባትን አስከፊ ድርቅ እና ከፍተኛ ረሃብ ተከትሎ፤ Live Aid በሚል የዓለም ታዋቂ ሙዚቀኞች እርዳታ ያሰባሰቡበት መድረክ ባለፈዉ ሰሞን 40ኛ ዓመቱን ዘክሯል። ኢትዮጵያ ዛሬ በምን ሁኔታ ላይ ናት? የምግብ ዋስትና ዝግጅትዋስ ምን ያህል ጠንካራ ነዉ? ካለፈዉ ድርቅ ምን ተሞክሮ ተገኘ? ብዙዎች ይጠይቃሉ።...more44minPlay
July 27, 2025የምግብ እርዳታ የጫኑ መኪናዎች ከግብፅ ወደ ጋዛ ዛሬ ገቡበጋዛ እየተባባሰ ያለውን ሰብአዊ ቀውስ ለማቃለል የመጀመሪያወቹ የእርዳታ መኪኖች ፍልስጤም ግዛት መድረሳቸው ተገለፀ። እስራኤል የምግብ አቅርቦትን ለማገዝ በአንዳንድ አካባቢዎች ጦርነቱን እንደምታቆም አስታውቃለች።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.