Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.
July 26, 2025የሐምሌ 19 ቀን 2017፤ የትኩረት በአፍሪካ ዝግጅትየአውሮፓ ሕብረት ዕርዳታን ለፍልሰት ፖሊሲው ማስተግበሪያ መሳሪያነት እንዴት እየተጠቀመበት እንደሆነና በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ያለውን የሰላም ጭላንጭል...more16minPlay
July 26, 2025ጀነራሉ ከስልጣን እንዲወርዱ ተጠየቀየደቡባዊ ዞን ሕዝብ ደግሞ የዞኑ ነባር አስተዳዳሪዎች በአዳዲስ መተካታቸዉን በመቃወም በማይጨዉ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል። ነባሩን የዞን አስተዳዳሪያቸውን አጅበው ወደ ቢሮው እንዲመለስም አድርገዋል ነው የተባለው።...more5minPlay
July 26, 2025በጦርነት ምክንያ የጨመረዉ የኑሮ ዉድነትና የማህበረሰቡ አቅም ማጣት‹‹ነዳጅ ይጨምራል፤ ሌላም በየመንገዱ ቀረጥ ይበዛል፤ እነዚህ ነገሮች ለጭማሪ ምክንያት ናቸው፡፡ እኛም በጣም እየተማረርን ነው በጣም አስቸጋሪ ነው፤ ነጋ መጨመር ነው፡፡››...more5minPlay
July 26, 2025የጎርፍ አደጋ፣ የመድን ሽፋን እና የመንግሥት ኃላፊነትየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያወጣው አዋጅ ቁጥር 74/2014 የአስፈጻሚ አካላት ተግባርና ኃላፊነት መደንገጉን ጠቅሰው በቅድሚያ ግን የደረሰው ጎርፍ ተፈሯዊ ነው ወይስ የመንግሥት እካላት ሥራቸውን በአባቡ ባለመሥራታቸው የመጣ ነው የሚለው መለየት አለበት ብለዋል።...more4minPlay
July 26, 2025የጋዛ ሰብዓዊ ቀውስ እንዲያቆም ሶስት የአውሮፓ ሀገራት ጠየቁ።የጋራ መግለጫው የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ለፍልስጤም መንግስት እውቅና ለመስጠት ቃል ከገቡ እና ማክሮን፣ ለብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኬይር ስታርመር እና ለጀርመኑ መራሄ መንግስት ፍሪድሪክ ሜርስ ያደረጉትን ጥሪ ተከትሎ ነው።...more0minPlay
July 25, 2025በአዲስ አበባ የጎርፍ አደጋ፣ ስጋት እና ጥንቃቄውየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትናንት ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፤ “ረቡዕ ሃምሌ 16 ቀን 2017 ዓ.ም. መዲናዋ ውስጥ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት ጊዮን ሆቴል አካባቢ የተከሰተው የጎርፍ አደጋ የወንዝ ዳርቻ ልማት ግንባታውን በመሙላቱና የተሰራለትን ጊዜናዊ ግድብ ጥሶ በመውጣቱ የተፈጠረ አደጋ---...more4minPlay
July 25, 2025የትግራይ ክልል ሹም ሽር ያስከተለዉ ተቃዉሞከተለያዩ የትግራይ ደቡባዊ ዞን ወረዳዎች የመጡ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች ወደ መቐለ በመምጣት ከትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጀነራል ታደሰ ወረደ ጋር በዚሁ ጉዳይ ዙርያ የተወያዩ ሲሆን ነባሩ አመራር ለምን ከስልጣናቸው ወረዱ የሚሉ እና በወረዱበት ሂደት ዙርያ ለፕሬዝዳንቱ ቅሬታቸው መግለፃቸው ከተሳታፊዎች ሰምተናል...more3minPlay
July 25, 2025መንግሥት ከአማፂያን ጋር እንዲደራደር የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁሰላምን ለማስፈን ይረዳል ያሉትን "የቢሾፍቱ ቃል ኪዳን" የተባለ ሰነድ አዘጋጅተው መፈረማቸው ታውቋል።ላለፉት ሁለት ቀናት ቢሾፍቱ (ደብረ ዘይት) ውስጥ ሰላም በማስፈን ረገድ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሊኖራቸው በሚገባ ኃላፊነት ላይ 50 ያህል ፓርቲዎች አንድ አንድ ተወካዮቻቸው የተሳተፉበትን ውይይት አድርገዋል።...more4minPlay
July 25, 2025ትዕግስት ታከለ - ለፈተናዎች እጅ ያልሰጠች ወጣትበ2013 ዓ.ም በእንጂባራ ጤና ሳይንስና ቢዝነስ ኮሌጅ በፋርማሲ የትምህርት ክፍል ትምህርቷን መከታትል የጀመረችዉ ትዕግስት ታከለ በ 2016 ዓ.ም በአካባቢው በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎችና በፋኖ ታጣቂዎ መካክል በነበረ ውጊያ በተባራሪ የከባድ መሳሪያ ጥይት ቆሰለች። ከህክምና በኋላ ወደ ትምህርቷ ተመልሳ የ5 ዓመት ትምህርቷን አጠናቅቃላች፡፡...more8minPlay
July 25, 2025አንድ- ለ - አንድ፤ የኢህአፓዋ ኮማንደር አያልነሽ/የዓለም ገዥ ከበደአያልነሽ በሚል የትግል ስም በኅብረተሰቡ ዘንድ በሰፊው ትታወቃለች። አባት እናቷ ያወጡላት ስም ግን የዓለም ገዥ ከበደ ነው። በተለይ በደርግ ዘመን ጫካ ገብተው በርሃ ወርደው ሥርዓቱን በትጥቅ ይፋለሙ ከነበሩት መካከል ስሟ ጎላ ብሎ ይነሳ የነበረ እንስት ናት።...more21minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.