Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.
July 23, 2025ለትግራይ ክልል ፖለቲካዊ ውጥረት ሰላማዊ እና ፖለቲካዊ መፍትሔ እንዲሰጥ ተጠየቀየትግራይ ክልልን ፖለቲካዊ ውጥረት «አሳሳቢ» ያሉ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የሲቪል ተቋማትና ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለችግሩ ሰላማዊ እና ፖለቲካዊ መፍትሔ እንዲሰጥ ጠየቁ። ባይቶናና ሌሎች ተቃዋሚ ፓርቲዎች ደግሞ የክልሉን ችግሮች ለመፍታት አዲስ የሽግግር አስተዳደር መቋቋም አለበት ፤ይህ ካልሆነ ሰላምን ማረጋገጥም ወቅታዊ ችግሮችን መፍታትም አይቻልም ብለዋል።...more4minPlay
July 23, 2025ወርቃማ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ዘመናትን ያደሱት የኢትዮጲክ ቅጅዎችፈረንሳዊዉ የሙዚቃ አዘጋጅ ፍራንሲስ ፋልሴቶ የተረሱ የሸክላ ቅጂዎች ላይ የነበረው ልዩ ፍቅር ዓለም የአፍሪካ ሙዚቃ ላይ ያለውን ዕይታ ቀይሮታል። ሆኖም ይህ ከውዝግብ ነፃ አልነበረም። ፍራንሲስ ፋልሴቶ ሁሉም ነገር የተቀየረበትን አጋጣሚ አሁንም ያስታውሳል።...more0minPlay
July 22, 2025በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ እና በጋምቤላ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈጠረው ግጭትበደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ እና በጋምቤላ ክልል አዋሳኝ ሥፍራዎች ላይ በተቀሰቀሰ ግጭት ሦስት የፀጥታ አባላትን ጨምሮ አሥር ሰዎች ተገደሉ ፡፡ ግጭቱ ከወርቅ ምርት ቁፋሮ ጋር ተያያዞ የተነሳውን አለመግባባት ተከትሎ የተቀሰቀሰ ነው ተብሏል ፡፡ በሁለቱ ክልሎች የወረዳ ባለሥልጣናት በበኩላቸው ለግጭቱ መነሾ እንዳቸው ሌላኛቸውን ተጠያቂ እያደረጉ ነው ፡፡...more3minPlay
July 22, 2025በደቡባዊ ትግራይ የስልጣን ሹም ሽሩ ያስከተለው ውዝግብነባሩን የትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን አስተዳደር ከስልጣን በማውረድ ሌሎች መሾማቸውን የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጀነራል ታደሰ ወረደ አስታወቁ። ማይጨው ከተማ የሚገኘው የትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን አስተዳደር ፅሕፈት ቤት አድማ በታኝ የተባሉ እና ሌሎች ታጣቂዎች ተቆጣጥረውት እንዳለም የማይጨው ከተማ ነዋሪዎች ለዶቼቬለ ተናግረዋል።...more0minPlay
July 22, 2025በታላቁ የህዳሴ ግድብ ላይ የተሰጡ ሰሞንኛ አስተያየቶች እና የማስተባበሪያው ምላሽታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያውያን ላብና ደም የተገነባ ከመሆኑም ባሻገር ምንም አይነት የውጪ ፋይናንስ ተዋጽኦ አይደለም ሲል የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ጽህፈት ቤቱ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራንምፕ በተደጋጋሚ በሚያሰሙት ንግግር ላይ መልስ ሰጥቷል።...more3minPlay
July 22, 2025ያለ ማስያዣ ብድር የሚሠጥበትን አሠራር እና የቀጣይ ዓመት ቁልፍ ሥራሰፊ የብድር አገልግሎትን ያለ ማስያዣ መስጠት የቀጣይ ዓመት ቁልፍ ሥራ እንደሚሆን የብሔራዊ ባንክ ገዢ ገለፁ። ገዢው ይህንን ያሉት ዋና ዋና የመንግሥት የገንዘብ ተቋማት"የኢንቨስትመንት ከባቢ በኢትዮጵያ" በሚል ከግል ዘርፉ ተዋናዮች ጋር ዛሬ ምክክር ሲያድርጉ ነው። የባንኩ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ እንዳሉት "ብድር ለማግኘት መያዣ መኖር የለበትም"።...more0minPlay
July 22, 2025በጋዛ ሰርጥ አስቸኳይ የተኩስ አቁም እንዲደረግ የተላለፈ ጠንካራ ጥሪእንግሊዝ ፣ ፈረንሳይ እና ጃፓን የሚገኙበት 28 ሃገራት በጋዛ ሰርጥ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ጠበቅ ያለ ጥሪ አስተላለፉ ። ሃገራቱ በጋራ ባወጡት መግለጫቸው በሰርጡ እስራኤል ሲቪሊያውያንን ሳትለይ በምትወስደው ርምጃ በሰርጡ እጅግ የከፋ ሰብአዊ ቀውስ ማስከተሉን ተከትሎ በአፋጣኝ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ጠይቀዋል...more0minPlay
July 22, 2025ፖላንድ ድንበር ላይ የተረሱ ፣ጉዳት የደረሰባቸው ስደተኞችፖላንድ ድንበሯ ላይ ለአምስት ሜትር የሽቦ አጥር ከገነባች ወዲህ ስደተኞች የአጥንት መሰበር ወይም በሽቦ አጥሩ ጉዳት የሚፈጠር ከባድ ቁስል በተደጋጋሚ ይደርስባቸዋል። በዚህ ዓመት የፖላንድ ድንበር ጠባቂ ባወጣው ዘገባ ቁጥራቸው 30 ሺህ የሚጠጋ ሰስደተኞች በሕገ ወጥ መንገድ ድንበር ተሻግረው ለመግባት ሙከራ አድርገዋል።...more11minPlay
July 22, 2025በተፈጥሮ መንገድ ደንን የመመለሱ ጥረት የጋና ተሞክሮጋና ውስጥ የተራቆተውን የደን ሀብት በተፈጥሮ መንገድ ለመመለስ ሴቶች የጀመሩት ጥረት ከፍተኛ ውጤት እያሳየ ነው። በሰሜናዊ ምሥራቅ ጋና አካባቢ ሴቶች የተረፉትን ዛፎችና ቁጥቋጦዎች በመቁረጥና ዳግም እንዲያሰራራ ማድረግ ተሳክቶላቸው በምሳሌነት መጠቀስ ጀምረዋል።...more10minPlay
July 21, 2025የሐምሌ 14 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባኢትዮጵያውያን አትሌቶች እንደተለመደው በዓለም መድረክ ድል ሲቀናቸው፤ ኬኒያዊቷ የማራቶን ሯጭ የተከለከተለ ንጥረ ነገር በመጠቀም ከውድድር ታግዳለች ። ለአውሮጳ ዋንጫ ከፈረንሳይ አቻው ጋር ቅዳሜ ዕለት የገጠመው የጀርመን የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ወደ ግማሽ ፍጻሜ አልፏል ።...more11minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.