Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.
July 24, 2025የቀይ ባህር ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ለዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ጥሪየቀይ ባህር አፋር ሕዝብ በኤርትራ መንግስት ለከፋ ሰብአዊ ጥሰትና ስደት መዳረጉን የቀይ ባህር ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ገለፀ ። ድርጅቱ ለአለም አቀፉ ማኅበረሰብ ባቀረበዉ ተማፅኖም በኤርትራ መንግስት ላይ ርምጃ እንዲወስድ ጠይቋል ።...more4minPlay
July 24, 2025የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት:የኤርትራው ፕሬዚደንት መግለጫ:ብድር ያለማስያዣ: የኢትዮጵያ የ IMF ብድርየማሕበራዊ መገናኛ ዘዴ ተጠቃሚዎች በርካታ አስተያየቶች ከሰጡባቸው ርዕሰ ጉዳዮች መካከል የሰሞንኛው የኤርትራው ፕሬዚደንት መግለጫ፣ በኢትዮጵያ ያለ ማስያዣ ብድር የሚሠጥበትን አሠራር ማመቻቸት እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም IMF ከፍተኛው ገንዘብ ካበደራቸው የአፍሪቃ ሃገራት መካከል ኢትዮጵያ አንዷ መሆኗን የሚመከቱ ናቸው።...more8minPlay
July 24, 2025ሳምንቱ በታሪክ ማህደር፤ በጋዜጠኛ ሳሙኤል አሰፋጋዜጠኛ ሳሙኤል አሰፋ ያሰባሰበዉ የኢትዮጵያ የየእለት ታሪካዊ ክስተት ለጥናትና ምርምር፣ ለሚዲያ፣ ለትምህርትና ለመዝናኛ ማንበብ ለሚፈልጉ በቀላል ቋንቋ የተጸፈ ነዉ። ከኢትዮጵያ የአዕምሮአዊ ሐብት ጥበቃ ባለስለስልጣን የባለቤትነት መብት ሰርተፍኬትም ተሰጥቶታል። በውጪው ዓለም ዕለቱ በታሪክ የተሰኘ ዓምድ የተለመደ ነዉ። ኢትዮጵያ ዉስጥ ግን የለም።...more13minPlay
July 24, 2025የካሳ ክፍያ ከሕግ አንጻር እንዴት እየተተገበረ ነው?ከሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት (ጨፌ ኦሮሚያ) መደበኛ ጉባኤ ላይ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ካሳ በመክፈል ሰበብ ከፍተኛ ሐብት በክልሉ ውስጥ እንደሚባክን ገልጸው፤ መንግስታቸው ካሁን በኋላ ለግለሰቦች ካሳ ላይከፍል እንደሚችል ጠቁመዋል።...more4minPlay
July 24, 2025ትግራይ ክልል የፖለቲካ አለመረጋጋትና የቱሪዝም እንቅስቃሴበትግራይ ክልል ያለው ፖለቲካዊ አለመረጋጋት የቱሪዝም እንቅስቃሴ እንዳያገግም እንቅፋት መሆኑን የዘርፉ ተዋንያን ዐሳወቁ ። በተለያዩ ሀገራት የሚወጡ የጉዞ ማሳሰቢያዎች አሉታዊ ጫና እየፈጠሩ ስለመሆናቸውም የትግራይ ቱሪዝም ጽ/ቤት ገልጿል ።...more3minPlay
July 24, 2025«ሕዝብ ለመብቱ በአንድነት መቆም እንዲጀምር» ኢሕአፓ ጥሪ አደረገበገዥው ፓርቲ ይስተዋላል ያለው «ጦረኝነትና ማን አለብኝነት ኢትዮጵያን የመፍረስ አደጋ እንዲጋረጥባት» ማድረጉን የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ከሰሰ ። ፓርቲው 11ኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ካከናወነ በኋላ ባወጣው መግለጫ የመንግሥት አካሄድ "ኢትዮጵያውያን የዜግነትና የሰውነት ክብራቸው እንዲገፈፍ ምክንያት ሆኗል" ሲል እርምት ጠይቋል ።...more4minPlay
July 23, 2025የኢትዮጵያና አሜሪካ ወቅታዊ ግንኙነት ላይ የፖለቲካ ተንታኝ አስተያየትየአሜሪካን ው/ጉ/ሚ ማርኮ ሩቢዮ ከጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ጋር ያደረጉት ውይይት፣ የሁለቱን አገራት ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር የሚረዳ ነው ይላሉ አቶ አያና። ዶናልድ ትራምፕ፣”የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የተገነባው፣ በአሜሪካ መንግሥት ገንዘብ ነው ሲሉ”በተደጋጋሚ የሚሰጡትን አስተያየት፣ አገሪቱ ከምትከተለው ቋሚ ፖሊሲ ለይቶ ማየት ያስፈልጋልም ብለዋል ።...more4minPlay
July 23, 2025በውጪ አገራት የሚገኙ የኦሮሞ ልኂቃን የበይነ መረብ ምክክር እና ትችቱበውጪ የሚገኙ የኦሮሞ ልኂቃን“ከዐቢይ መንግስት በኋላ” ሊኖር ስለሚገባው ውይይት አስፈላጊነት በሚል የበይነ መረብ ምክክር በማድረግ የአቋም መግለጫ ጭምር አውጥተዋል፡፡ የተለያየ የፖለቲካ አመለካከት ያላቸው ልኂቃንን ያሰባሰበው መድረኩ በአገር ውስጥ በሰላማዊ መንገድ የሚታገሉና የገዢው ፓርቲ ተወካዮች ያልተሳተፉበት በሚል ተተችቷል።...more4minPlay
July 23, 2025የመንግሥት የቀጣዩ ዓመት የፋይናንስ ዘርፍ ትኩረት ምን ላይ ነው?የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ዋና ዋና ተቋማት መሪዎች እና የግል ተወካዮች "የኢንቨስትመንት ከባቢ በኢትዮጵያ" በሚል ሀሳብ ላይ ሰፊ ውይይት አድርገዋል። በዚህ ውይይት መንግሥት በቀጣዩ ዓመት ትኩረት ከሚሰጣቸው ጉዳዮች አንዱ ብድር መሆኑና ለሚያስፈልጋቸው የሥራ መስኮች በስፋት ማቅረብ ይገኝበታል ተብሏል።...more10minPlay
July 23, 2025በወለጋ የመጓጓዣ ዋጋ መናርከደምቢዶሎ ጊምቢ መደበኛ የመጓጓዣ ዋጋ 400 ብር ነው።ይሁንና ተጓዦች እንደሚሉት አሁን 650 ብር ሆኗል። ለዚህም የነዳጅ ዋጋ መጨመር፣ የአቅርቦት ችግር እና እጥረት በምክንያትነት ይጠቀሳል፡፡ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሺ ዞን ደግሞ የመንገድ ችግር እና ከክረምት ጋር ተያይዞ የወንዝ ሙላት በትራንስርት አገልግሎት ላይ ተጽእኖ እያሳደረ ነው።...more5minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.