Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.
July 21, 2025መንግሥት "በሚፈልገው ልክ" የምርጫ በጀት እንደፈቀደለት ምርጫ ቦርድ ገለፀ"ቦርዱ እንደ አዲስ ይዋቀር? እሱን ቦርዱን የሚያዋቅረው አካል የሚሰጠው መልስ ነው። እኛ እስከምናውቀው ድረስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ላለፉት ስድስት ዓመታት በገለልተኝነት ሲሠራ እንደነበረው አሁንም ቀጥሎ በገለልተኝነት እየሠራ ያለ ተቋም ነው"።...more4minPlay
July 21, 2025የጎደቤ ብሔራዊ ፓርክ የገጠመው ፈተናፓርኩ የራሱ የሆኑ ጠባቂዎች ቢኖሩትም አጠቃላይ የብሔራዊ ፓርኩን ይዞታ መቆጣጠር የሚያስችል ሁኔታ እንደሌለ ያስረዱን ደግሞ የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ ጌቱ ዋለ ናቸው፡፡...more4minPlay
July 21, 2025የኤርትራው ፕረዚደንት ማስጠንቀቂያ«አጀንዳው የኢትዮጵያ አይደለም፥ የኤምሬትስ ጨምሮ የአውሮፓ እና አሜሪካ ተቋማት ከጀርባ የሚገፉት፥ ዓለማው ደግሞ በቀጠናው ያሉት ወደቦች ጠቅልሎ ለመቆጣጠር በሐያላን ሀገራት የሚደረግ እንቅስቃሴ አካል ነው» ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ...more4minPlay
July 21, 2025“ሰላምን ማስፈን ለነጻና ገለልተኛ ምርጫ መሰረት ነው” ኦፌኮ“በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ለሚስተዋለው ግጭት ሰላማዊ እልባት እንዲበጅ ጥሪ የቀረበው ለሁሉም ተፋላሚ ቡድኖች ቢሆንም በዋናነት በሃቅ የመደራደሩ ሃላፊነትና አቅሙ ያለው መንግስት በመሆኑ ጥሪው በቀዳሚነት የቀረበው ለመንግግስት ነው”...more4minPlay
July 20, 2025ሰሜን ኢትዮጵያ እያየለ የመጣው ፖለቲካዊ ውጥረት፦ ውይይትበሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም ጦርነት የመቀስቀሱ ሥጋት እንዳጠላ በርካቶች ይናገራሉ ። በፖለቲከኞች ዘንድ የቃላት መወራወር እና ማስጠንቀቂያዎችም ይደመጣሉ ። ብዙዎች ከዳግም ግጭት ጦርነት ይልቅ ሰላማዊ ውይይት እንዲቀድም እየወተወቱ ነው ። የሳምንቱ እንወያይ መሰናዶ በዚሁ ውጥረት ላይ ያተኩራል ። ሙሉውን ውይይት ከድምፁ ማጫወቻ ያድምጡ ።...more45minPlay
July 19, 2025የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዝደንት ሙሀማዱ ቡሀሪ ሲታወሱመሀማዱ ቡሀሪ በናይጀሪያውያን ዘንድ ድብልቅ ስሜት ፈጥረው ያለፉ ፕሬዝደንት ሆነዋል። በአንድ ወገን በሀገር ውስጥ ታማኝነትን ለማጎልበት ጥረት በማድረግ በሌላ ወገን ደግሞ ከፍተኛ ጉድለት በነበረበት አመራር አሰጣጣቸው ይታወሳሉ። የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ደግሞ ቡሀሪን በፈላጭ ቆራጭነት ያነሷቸዋል።...more8minPlay
July 19, 2025የአፍሪቃውያን ከቪዛ ነጻ እንቅስቃሴ ጥያቄየአፍሪቃ ሕብረት በጎርጎሪዮሳዊው 2018 ዓ.ም የሰዎችን ከቪዛ ነጻ እንቅስቃሴ ደንብ አጽድቋል። አላማው አፍሪቃውያን ከአንዱ ወደሌላው የሕብረቱ አባል ሀገር ተንቀሳቅሰው መኖርም ሆነ መሥራት እንዲችሉ የሚል ነው።...more6minPlay
July 19, 2025በደቡብ ወሎ በመጠለያ ካምፕ ዉስጥ የሚገኙ ተፈናቃዮች እሮሮ‹‹ በክረምቱ ብዙ ሰዎች ተቸገሩብን፤ ዝናብ እየጎዳን ነው በጣም ከብዷል፡፡ አሁን ከሞቱት እኛ እንሻላለን የሚል ነው እንጂ ዝናቡ ከባድ ነው፡፡›› ‹‹የዝናቡ ነገር አላህ ይዞት ነው እንጂ ልብስ ደራርበን ነው የምንተኛው በጣም ነው የተቸገርነው››፡፡...more5minPlay
July 19, 2025የሰላም መደፍረስና የአምቡላንሶች አጠቃቀም ስጋት በትግራይአንድ የክልሉ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አሕመድ ለሰጡት መግለጫ ምላሽ በሚመስል መልኩ «እኛም ከከዚህ ቀደሙ በተሻለ ዝግጅት ላይ እንገኛለን» ሲሉ ተደምጠዋል።...more6minPlay
July 19, 2025የኢዲሱ የገቢ ግብር አዋጅ ውሳኔ ላይ የባለሙያ አስተያየት“ከሚኖራቸው ገንዘብ በታች እያገኙ ታክስ መክፈል በሞራልም ሆነ በኢኮኖሚው እንደሚጎዳቸውም ግልጽ ነው” ያሉን ዶ/ር አጥላው መሆን ያለበት ቢቻል ከአነስተኛ ገቢ ምጣኔ በታች ያሉትን በመደጎም እፎይታ መስጠት ነበር የሚገባው ሲሉ ተናግረዋል፡፡...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.