Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.
July 17, 2025መጠኑ የቀነሰው ሰብአዊ እርዳታ በትግራይ ክልልበትግራይ ክልል ካሉ እርዳታ ፈላጊዎች መካከል ሰብአዊ እርዳታ እያገኙ ያለው 50 ከመቶው ብቻ መሆኑን የክልሉ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። በክልሉ ተፈናቃዮችን ጨምሮ በአጠቃላን 2.4 ሚልዮን ሕዝብ እርዳታ እንደሚፈልግ ኮሚሽኑ ገልጿል።...more3minPlay
July 17, 2025በኤርታሌ አዳዲስ እሳተ ጎሞራ መከሰቱ፤ አደገኛ ንጥረነገር አስከትሏልየኤርታሌ እሳተ ገሞራ በአዲስ መልክ መፈንዳቱን የአፋር ክልል ባህል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ ከፍተኛ መርዛማ ኬሚካል ያለዉ እና ለሰዉ ልጂ ጤና አስጊ ነዉ ተብሎል እንስሳቶችና ሰዎችም ከአካባቢዉ እንዲርቁ ተመክራል።...more4minPlay
July 17, 2025የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ መሪዎች በመቐለ ከክልሉ መሪዎች እና ሌሎች አካላት ጋር ተወያዩበኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክርቤት ፕሬዝደንት ሼክ ሓጂ ኢብራሂም ቱፋ የተመራው ልኡክ ይሁን በትግራይ በኩል በውይይቱ የተሳተፉ አካላት ይፋዊ መግለጫ ለመገናኛ ብዙሐን ከመስጠት ተቆጥበዋል። ከዛሬ ከሰዓት በፊት እና ከሰዓት በኃላ የተደረጉ ውይይቶችም ለመገናኛ ብዙሐን ዝግ ነበሩ።...more4minPlay
July 16, 2025“አንድ የደጋ አጋዘን በ15 ሺህ ዶላር እየታደነ ነው” የኦሮሚያ ክልል ደንና ዱር አራዊትየደጋ አጋዘን፣ የጭላዳ ዝንጀሮ እና የሚኒሊክ ድኩላ በኢትዮጵያም ለአደን የሚፈለጉ የዱር እንሰሳት ናቸው ናቸው “ለአደን ወደ ኢትጵያ የሚመጡ ቱሪስቶች እነዚህን ሶስቱን ፍላጎት በማድረግ እንደሆነም የገጹት ባለሞያው ለአደን ገቢያ የሚቀርቡትም በዓለማቀፍ ስምምነቶች እና በአገሪቱ የዱር እንስሳት ፖሊሲዋ መሰረትም መሆኑን ተናግረዋል።...more4minPlay
July 16, 2025የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በደቡብ ወሎበደቡብ ወሎ ዞን ዞን 615,801 ወጣቶች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ለመስጠት የተመዘገቡ ሲሆን ሰላም ግንባታም ዋንኛ ጉዳይ ነዉ ።የበጎ ፍቃድ አገልግሎት 1 ሚሊየን 82,334 የማህበረሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን፥ በ834 ሚሊየን 99,349 ብር የመንግስት ወጭም የሚሸፈን ነው።...more4minPlay
July 16, 2025ሥጋት ሆኖ የቀጠለው የኦሞ ወንዝ ሙላትበኦሞ ወንዝ ሙላትና የቱርካና ሀይቅ መስፋፋት በወረዳው ከ81 ሺህ በላይ ሰዎች በአደጋው ውስጥ እንደሚገኙ የዳሰነች ወረዳ መስተዳድር አስታውቋል፡፡አሁን በውሃ ተከበው የሚገኙ ነዋሪዎችን ወደ ደረቃማ ሜዳዎች የማዛወር ሥራ በመካሄድ ላይ እንደሚገኝ የዳሰነች ወረዳ የአደጋ ሥጋትና ምግብ ዋስትና ዘርፍ ሃላፊ አቶ ኡስማን ሠይድ ገልጸዋል ፡፡...more3minPlay
July 16, 2025ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የትራምፕ አስተያየትና ኢትዮጵያትራምፕ ከሳምንታት በፊት በማህበራዊ መገናኛ አውታር ባጋሩት ጽሑፍ አሜሪካ [የቀድሞው አስተዳደር] ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ በሞኝነት ድጋፍ ማድረጓን ጠቅሰው ነበር። የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ግድቡ "እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ካለው ቀንሶ በከፍተኛ ርብርብ የተሠራ መሆኑ ፀሐይ የሞቀው ሐቅ ነው" ብለው ነበር።...more4minPlay
July 16, 2025ኢትዮጵያ ተስፋ የጣለችበት የካፒታል ገበያ ፍሬ መቼ ይታያል?የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በደረሰበት ምዕራፍ መንግሥት ከፍ ያለ ተስፋ ሰንቋል። ገበያው የግምጃ ቤት ሰነዶች፣ የወጋገን እና የገዳ ባንኮችን አክሲዮኖች መዝግቦ ለሁለተኛ ገበያ አቅርቧል። ባለሙያዎች “ፈጣን ግብይት” እስኪፈጠር መታገስ እንደሚያስፈልግ ይናገራሉ። ነገር ግን “ቀስ በቀስ እያደገ ካልመጣ ሊሞት ይችላል” የሚል ሥጋትም አለ።...more13minPlay
July 15, 2025«ከታጣቂዎች የሚደረግ ትንኮሳን ከፌዴራል መንግስቱ እንደተደረገ እንቆጥራለን»ጄነራል ታደሰ ወረደበአፋር ካሉ የቀድሞ የትግራይ ሐይሎች ታጣቂዎች ጋር ያለው ልዩነት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ጥረት እንደሚያደርግ ጄነራል ታደሰ ወረደ ተናገሩ። ይሁንና የውክልና ግጭት ለመፍጠር ከተሞከረ ግን ጉዳዮ ከፌደራል መንግስት ጋር ነው የሚሆነው ብለዋል። ህወሓትም በበኩሉ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ አውጥቶት በነበረ መግለጫ የፌደራሉ መንግስቱን ከሷል።...more3minPlay
July 15, 2025ስደተኞችን በሜዴትራንያን ባህር ከመስጠም ለሚታደጉ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች የሚሰጠው የገንዘብ ድጋፍ እንዲቆም መወሰኑ ያስነሳው ተቃውሞየጀርመን ጥምር መንግስት ስደተኞችን ከሜዴትራንያን ባህር ለሚታደጉ ድርጅቶች የሚሰጠውን የፋይናንስ ድጋፍ ሊያቋርጥ መሆኑ ጀርመን ውስጥ ተቃውሞ ገጥሞታል። በዚህ ስራ የተሰማሩ ልዩ ልዩ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ከ2 ዓመት በፊት የ 2ሚሊዮን ዩሮ እርዳታ ዘንድሮም ወደ 900 ሺህ ዩሮ ድጋፍ አግኝተዋል። ከአሁን በኋ ግን ድጋፍ የመስጠቱ ይቆማል።...more9minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,908 episodes available.