Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.
July 14, 2025ማሕደረ ዜና፣ የቀይ ባሕር አካባቢ መንግሥታት ዉስብስብ ግጭትና ዉጥረትፕሬዝደንት አብዱልፈታሕ አልሲሲ ሐገራቸዉ ድንበር ጋዛ ዉስጥ የሚደርሰዉ እልቂት፣የቀይ ባሕር ጥቃት፣የየመን መደብደብ፣ የሱዳንና የሊቢያ ትርምስ ያሳስባቸዉ ይሆናል።ሰሞኑን በጣም ያሳሰባቸዉ ግን ከሶማሊያ ፕሬዝደት ሐሰን ሼኽ ማሕሙድ ጋር አምና ነሐሴ የተፈራረሙት ሥልታዊ ወዳጅነት ነዉ...more14minPlay
July 14, 2025የኢትዮጵያ የዓመቱ የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ ሲመዘንየተጠናቀቀው በጀት ዓመት ኢትዮጵያ "በዲፕሎማሲው መስክ ውጤታማ የሥራ ስኬት ያስመዘገበችበት" እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። ግንኙነትን ማጠናከር፣ ብሔራዊ ጥቅምን ማሳደግ፣ ከጎረቤት እና ሌሎች ሀገራት ጋር በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሠረተ ትብብርን ማጉላት ውጤት ተመዝግቦባቸዋል የተባሉት መስኮች መሆናቸውንም ተቋሙ ይፋ አድርጓል።...more4minPlay
July 14, 2025የቀይ ባሕር አፋር በኢትዮጵያ ያካሄደው ሕዝባዊ ጉባኤየቀይ ባሕር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (RSADO) በኤርትራ የሚያደርገውን የትጥቅ ትግል እንቅስቃሴ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ በኤርትራ በተቃዋሚነት የሚንቀሳቀሰው የቀይ ባሕር ዴሞክራሲያዊ ድርጅትና በሌሎች የሲቪክ ማህበራት አዘጋጅነት ኢትዮጵያ ውስጥ ትናንት እሁድ ተዘጋጀ በተባለው የቀይ ባሕር አፋር ጉባኤ ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ተገኝተዋል፡፡...more4minPlay
July 14, 2025ፕሬዚዳንት ትራምፕ ለዩክሬን ዘመናዊውን የአየር መከላከያ ሊልኩ ነውየዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ አገራችሁ ዩናይትድ ስቴትስ “ፓትሪዮት” የተባለውን የረዥም ርቀት የአየር መከላከያ፤ በሩስያ የድሮን እና የሮኬት ጥቃት እየወደመች ላለችዉ ለዩክሪይን እንደምትልክ አስታወቁ። ትራምፕ ይህን ያስታወቁት ፔንታጎን ወደ ዩክሬን የሚልከውን የጦር መሣሪያ ለአፍታ አቁሜያለሁ ካለ በኋላ ነው።...more6minPlay
July 14, 2025የሐምሌ 7 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባየቡድኖች የዓለም እግር ኳስ ዋንጫን ቸልሲ ፓሪ ሳንጃርሞን ትናንት በአስደናቂ ሁኔታ 3 ለ0 አሸንፎ 40 ሚሊዮን ዶላር ተቀብሏል፥ ተሸናፊው ፓሪ ሳንጃርሞም 30 ሚሊዮን ዶላር ደርሶታል ። ለመሆኑ ፓሪ ሳንጃርሞን ምን ነካው? የፓሪስ ነዋሪዎችስ ምን አሉ? ቃለ መጠይቅ አድርገናል ።...more10minPlay
July 14, 2025በትግራይ የግብርና ምርት በግብአቶች እጥረት ተመናምኗል ተባለበትግራይ የግብርና ምርት ለማሳደግ ጥረቶች እየተደረጉ ቢሆንም ማዳበርያ ጨምሮ የግብርና ስራ ግብአቶች ወደ ገበሬ ለማድረስ ነዳጅ እጥረት ፈተና ሆኖ እንዳለ ተገለፀ። ከጦርነቱ በፊት ከነበረው ጋር ሲነፃፀር፥ በትግራይ የምህር ወቅት ሰብል መጠን በግማሽ በቀነሱም ተገልጿል። የገበሬዎች ከማሳቸው መፈናቀል ለምርት መቀነስ ዋነኛ ምክንያት ነዉ ተብሏል።...more3minPlay
July 13, 2025የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ላይ ይደረጋል የተባለ ማሻሻያ ለምን ሥጋት ፈጠረ?የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ላይ ሊደረጉ የታቀዱ ማሻሻያዎችን የመረመሩ ባለሙያዎች ኢሕአዴግ ሥልጣን ላይ ሳለ ዘርፉን ቀፍድደው የያዙ ገደቦች እና አሠራሮች ተመልሰው ተግባራዊ ሊሆኑ ነው የሚል ብርቱ ሥጋት አላቸው። ሦስት እንግዶች የተሳተፉበት ውይይት ማሻሻያዎቹን እና ተጽዕኖዎቻቸውን ይፈትሻል።...more46minPlay
July 13, 2025የዲጂታል ግንዛቤ “የኔ ፍቅር 4.0” ድራማይህ “የኔ ፍቅር 4.0” የተሰኘው አዲስ እና ባለ 10 ክፍል የዶቸ ቬለ በማድመጥ መማር ድራማ ነው። በዲጂታል መተግባሪያዎች ላይ የሚያተኩረው የዚህ ድራማ ደራሲ ኡርሲል ኙዌ ይባላል። ታሪኩ በሚከናወንበት ኢንዙና ከተማ አንድ አፓርታማ ውስጥ የሚኖሩትን ሶስት የወንድማማች ልጆች ጀምበሬ፣ እምነት እና ራሒምን መልሰን እናገኛቸዋለን።...more11minPlay
July 12, 2025አንድ ሙሉ ቤተሰብን ጨምሮ 14 ሰዎች የተገደሉበት የምዕራብ ሸዋ ኖኖ ወረዳ ጥቃትበኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ ወረዳ ቆንዳላ ቀበሌ ታጣቂዎች በሰላማዊ ሰዎች ላይ ባደረሱት ጥቃት ቢያንስ የ14 ሰዎች ህይወቱ ማለፉ ተነግሯል፡፡ ከትናንት በስቲያ ሃሙስ ሃምሌ 03 ቀን 2017 ዓ.ም. ምሽት የታጠቁ አካላት በመደዳው አንድ መንደር ላይ አነጣጥረው የዘፈቀደ ጥቃት ማድረሳቸው ነው የተገለጸው፡፡...more4minPlay
July 12, 2025ፓርቲዎችን የሚመለከቱት የምርጫ ሕግ የማሻሻያ አንቀጾች በጥንቃቄ እንዲታዩ ተጠየቀየኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅን ለማሻሻል በቀረበው ረቂቅ ላይ ትናንት በተካሄደ የሕዝብ መድረክ ፓርቲዎች ከአባላት 30 በመቶ መዋጮ እንዲሰበስቡ የሚያስገድደው ረቂቅ ድንጋጌ እንደገና እንዲታይ ተጠየቀ።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.