Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,862 episodes available.
August 03, 2026ማሕደረ ዜና፣ የሸረሪና ዉጊያ፣ «የክተት» አዋጅና የፕሪቶሪያ ዉልሥለቅዳሜዉ ዉጊያ የህወሓት ጥሪ፣የመንግሥት ዝምታ፣የመንግሥት የካቢኔ አባል ማረጋገጪያና የመንግሥት ደጋፊዎች የቃላት ዘመቻ ቢደጋገም ዉጊያዉ ቢያንስ እስከ ዛሬ የቀጠለ አይመስልም።ከእንግዲሕ ላመቀጠሉ ግን ምንም ዋስትና የለም...more14minPlay
August 03, 2026የሐምሌ 27 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበዓለም እድሜያቸው ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ፉክክር ላይ ተካፋይ የሚኾኑት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለውጤት መጠበቃቸው፤ የፊፋ ውድድሮችን በከፊል ለግል ባለሐብቶች ለመሸጥ አቅርቦት የነበረው ሐሳብ በፊፋው ፕሬዚደንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ላይ ያጫረው ብርቱ ተቃውሞ የስፖርት ዘገባ ዋና ትኩረት ናቸው ።...more10minPlay
August 03, 2026ሰሞነኛው የግጭት መረጃ እና የመገናኛ ብዙኃን የይዘት አቀራረብ አንደምታሰሞኑን ሸረሪና በተባለ አከባቢ የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት ከፈተብኝ ባለው ጥቃት የሱዳኑ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ተሳትፎ እንደነበረው በህወሓት የሚመራው የትግራይ ክልል ከሰሰ። ህወሓት ተሰነዘረብኝ ስላለው ጥቃትም ሆነ የሱዳኑ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ተሳትፏል ስለመባሉ፣ ከማዕከላዊ መንግሥት እስካሁን ምንም የተባለ ነገር የለም።...more4minPlay
August 03, 2026በራያ አላማጣ ግንባር የተባባሰው ወታደራዊ ፍጥጫና የጦርነት ዝግጅትበራያ አላማጣ ግንባር በኩል ወታደራዊ ፍጥጫ እና የጦርነት ዝግጅት ማየሉን ነዋሪዎች ገለጹ። በከተማዋ ወታደራዊ እንቅስቃሴ በመጨመሩ ምክንያት ነዋሪዎች የጦርነት ስጋትን በመሸሽ ወደ ቆቦ ከተማ እየተሰደዱ መሆኑ ተሰምቷል።...more4minPlay
August 03, 2026የመሬት መንሸራተት አደጋ በጻድቃኔ ማርያም ገዳምበአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በሚገኘው የጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማሪያም ገዳም ከክረምቱ ዝናብ ጋር ተያይዞ በደረሰ ድንገተኛ የመሬት መንሸራተትና የቋጥኝ መናድ አደጋ የ14 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ። አምስት ሰዎችም ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል።...more4minPlay
August 03, 2026የሰሜን ኢትዮጵያው ግጭት ሊያገረሽ?ባሳለፍነው ቅዳሜ ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር አካባቢ ከፍተኛ የሆነ ወታደራዊ ግጭት መከሰቱ ተነግሯል። በዕለቱ ቀኑን ሙሉ ስለመዋሉ የተነገረለት ይህ ግጭት በርካቶችን ከአካባቢው ማፈናቀሉንም ዘገባዎች ያመለክታሉ።...more5minPlay
August 02, 2026እንወያይ፤ ስደት፣ መንከራተት፣ ሞት ማቆሚያው የት?ዓለም አቀፍ የጠፉ ስደተኞችን አፈላላጊ ድርጅት እንዳስታወቀው ደግሞ ጎርጎሮሳውያኑ አቆጣጠር ከ2024 እስከ 2026 ባሉት ዓመታት በሜዲትራንያን ባሕርና በአትላንቲክ ውቅያኖስ የስደት መስመሮች ቢያንስ 15,000 ስደተኞች ሕይወታቸውን ማጣታቸውን ይፋ አድርጓል።...more0minPlay
August 02, 2026ስጋትና ተስፋ ያንዣበበት የኢራን ጦርነትአሜሪካ ጥቃት እንዳትፈጽም ኢራን ጠይቃለች በማለት ዶናልድ ትራምፕ የጻፉትን ሐሳብ የኢራን መንግሥት «አዲስ ውሸት» በማለት አጣጥሏል። ሜኸር የተባለው የኢራን መገናኛ ብዙኃን ስማቸው ያልተገለጸ ወታደራዊ አዛዦች የኢራን ጦር በከፍተኛ ተጠንቀቅ ላይ እንደሚገኝ መናገራቸውን ዘግቧል።...more0minPlay
August 01, 2026ማሊ፤ የአሜሪካ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ይከሰት ይሆን?የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ማሊ ዉስጥ ከሚንቀሳቀሰው እና ከአል-ቃኢዳ ጋር ግንኙነት ካለው JNIM በሚባለዉ ጽንፈኛ ቡድን ላይ ወታደራዊ ጥቃት ለመፈጸም እያሰቡ ነው። ይህ አይነቱ ጣልቃ ገብነት በሳህል ክልል ያለውን የአሸባሪነት ስጋት ይቀንሰ ይሆን ወይስ ቀድሞውኑ እየተባባሰ የመጣውን ግጭት ይበልጥ ያባብሰዉ ይሆን?...more9minPlay
August 01, 2026ወደ 60,000 የሚጠጉ ስደተኞች ስፔን - ሴኡታ ገቡ፤ ማድሪድ ወታደሮችን አሰማርቷልበአስር ሽዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች ሰሜን አፍሪቃ ግዛት ቅርብ ርቀት ላይ በምትገኘዉ የስፔን ራስ ገዝ ግዛት ሴኡታ በገፍ መግባታቸዉን ተከትሎ፤ የሴኡታ ክልል ፕሬዚዳንት ማድሪድ የሚገኘዉ መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ እንዲታዉጅ እና ለሀገር ደህንነት ሲባል ወታደሮች ድንበር ላይ እንዲሰማሩ ጥሪ አቅርበዋል።...more8minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,862 episodes available.