Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,862 episodes available.
August 01, 2026በአውሮጳ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል 21ኛው ድግስ ተጠናቀቀበኢትዮጵያውያን ዘንድ በየዓመቱ በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት የሚካሄደው በዓይነቱ ትልቁ የስፖርት እና ባህል ፌስቲቫል ዘንድሮ በጣሊያን ሮም ከተማ ካሳለፍነው ሰኞ አንስቶ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ዘንድሮ ለ 21ኛ ጊዜ የተካሄደው ይኼው ድግስ ዛሬ ይጠናቀቃል።...more5minPlay
August 01, 2026የወልቃይትን ጉዳይ በሚመለከት የጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ማብራሪያበትግራይ እና አማራ የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳበትን የወልቃይት አካባቢን በተመለከተ "ለአንዱ ወገን ምላሽ በመስጠት፣ አንዱን ከጥያቄው ጋር እንዲቆይ" በማደረግ "ዘላቂ ሰላም አናመጣም" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ።...more4minPlay
July 31, 2026የወጣቶች ዓለም፤ ሥራ የማግኘት ፈተናና የበጎ ፈቃድ አገልግሎት«ትምህርቴን ስጨርስ ትልቅ ተስፋ ነበረኝ፤ በጥሩ ውጤት ነው የተመረቅኩት። ነገር ግን ወደ ሥራ ገበያው ስገባ ያጋጠመኝ እውነታፈጽሞ ከጠበቅኩት የተለየ ነበረ። የመጀመሪያው ያልተጠበቀ ነገር 'ልምድ' የሚለው መስፈርቱ ነው፤ ገና የተመረቀ ሰው የ3 እና የ5 ዓመት ልምድ ሲጠየቅ ግራ ነው የሚገባው።»...more10minPlay
July 31, 2026የተማሩ ኢትዮጵያውያን ወጣቶችን ኢላማ ያደረገው በኢንተርኔት የሚካሄደው የገንዘብና የመረጃ ስርቆትበኢንተርኔት በሚካሄዱ ዓለምአቀፍ የገንዘብና የመረጃ ስርቆት ተግባራት እንዲሳተፉ ከሚገደዱት ኢትዮጵያውያን አብዛኛዎቹ የተሻለ የትምህርት ዝግጅት ያላቸው መኾናቸውን ዓለምአቀፉ የፍልሰት ድርጅት- IOM አስታውቋል...more4minPlay
July 31, 2026በአውሮጳ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል ድግስ በሮም ጣሊያንበአውሮጳ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በየዓመቱ የሚደረገው የእግር ኳስ እና የባህል ድግስ በጣሊያኗ ሮም ከተማ እየተካሄደ ነው። በዚህ ሳምንት መባቻ በድምቀት የተጀመረው ዓመታዊ የስፖርትና የባህል ድግስ ዘንድሮ 21ኛው መሆኑ ተገልጿል።...more4minPlay
July 31, 2026የጀርመን ተቋም በኢትዮጵያ ግጭት እንዳይከሰት የሰጠው ምክረ-ሐሳብየጀርመን ዓለም አቀፍ እና የደኅንነት ጉዳዮች ተቋም (SWP) ከትናንት በስተያ ባወጣው ባለ ስምንት ገጽ ኢትዮጵያን የተመለከተ ትንተናው፣ በኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥትና በትግራይ ክልል መካከል ያለው «ውጥረት ቀስ በቀስ እየጨመረ ነው» ይላል። በሁለቱ አካላት መካከል የሚኖሩ «የተሳሳቱ ስሌቶች ሌላ ትልቅ ጦርነት ሊያስነሱ ይችላሉ» ሲልም አሳስቧ።...more4minPlay
July 31, 2026የመንገድ ብልሽት በመተከል ዞን ከጉባ-ግልገል በለስበቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ከጉባ ወረዳ ወደ ዞኑ ዋና ከተማ የሚወሰደው መንገድ ብልሽት የመጓጓዣ አገልግሎትን ፈታኝ ማድረጉን የአካባቢው ነዋሪዎችና አሽከርካሪዎች አመለከቱ። በተለይም በጉባ እና ዳንጉር ወረዳ መካከል ያለው መንገድ በአሁኑ ሰዓት በብልሽት ሳቢያ ለእንቅስቃሴ አስቸጋሪ መሆኑን ገልጸዋል።...more4minPlay
July 31, 2026በዋግህምራ የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላምልመላ በአማራ ክልል ዋግህምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ሥር ያሉ አበርገሌ እና ፃግብጅ ወረዳዎችን በኃይል ተቆጣጥሮ የሚገኘው «አዴን» የተሰኘው የታጣቂ ቡድን ሕፃናትንና አዛውንትን ጨምሮ ነዋሪዎችን በግዳጅ ለውትድርና እያፈሰ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎችና የወረዳ አስተዳዳሪዎች ገለጹ።...more4minPlay
July 31, 2026በኢትዮጵያ እየታደኑ ነው የተባለው ሕገወጥ ሰው አዘዋዋሪዎችበአገሪቱ ምሥራቃዊ መስመር ላይ በሰው መነገድ ላይ የተሰማሩ የተባሉ በርካታ ተጠርጣሪዎች ባለፈው ሳምንት በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ በዚህ ሳምንት ደግሞ በደቡባዊው የስደት መስመር ሰዎችን በሕገወጥ መንገድ ያስኮበልላል የተባለ ግለሰብ መያዙ ተነገረ።...more4minPlay
July 30, 2026ከጀርመን ዩንቨርስቲ በግብርና የተመረቀዉ የገበሬ ልጅ - ዶ/ር የሻምበል እምወድህ ምህረትበኢትዮጵያ የምርምር ተቋም ስር፤ በጅማ የምርምር ማዕከል ለሦስት ዓመታት ተቀጥሬ ሰርቻለሁ። ጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል እየሰራሁ ሳለሁ፤ የማስትሬት ዲግሪዬን መማር ያለብኝ በዓለም አቀፍ ዩንቨርስቲ ነዉ ብዬ ፤ ከአገር ዉጭ ባሉ ዩንቨርስቲዎች ማመልከት ጀመርኩ። የጀርመን አካዳሚ ልውውጥ አገልግሎት በኩል፤ በጀርመን የነጻ ትምህርት እድልን አገኘሁ።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,862 episodes available.