Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,862 episodes available.
July 29, 2026ዓለምን ስጋት ላይ የጣለው በኤአይ የሚፈፀም ጠለፋ እና ማጭበርበርየሰውሰራሽ አስተውሎት ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ አጋጥሞ የማያውቅ የበይነመረብ ጥቃት ማድረሱን ኦፕን ኤአይ የተባለው የቴክኖሎጂ ኩባንያ ሰሞኑን ይፋ አድርጓል።ክስተቱ በሳይበር ደህንነት ላይ አዲስ ዓለም አቀፍ ስጋትን ቀስቅሷል።ባለሙያዎችም ጥቃቱ በማሽን ፍጥነት የሚፈፀም በመሆኑ መከላከያው በዚያው ፍጥነት ሊያድግ ይገባል ሲሉ ያሳስባሉ።...more11minPlay
July 29, 2026ከ90 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች በ4 ጣቢያዎች ለብርቱ ዝናምና ጎርፍ ተጋልጠዋልበሰሜንና ደቡብ ወሎ እንዲሁም በሰሜን ሸዋ ዞኖች በሚገኙ አራት የተለያዩ የመጠለያ ጣቢያዎች የሚኖሩ ከ90 ሺህ በላይ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ለብርቱ ዝናም እና ጎርፍ መጋለጣቸውን ተናገሩ ። በወቅቱ ክረምት ዝናብ፣ ንፋስና የጎርፍ አደጋ የተነሳ የመጠለያ ድንኳን እና የምግብ መበላሸት አጋጥሞናል ብለዋል ።...more4minPlay
July 29, 2026ምስራቅ አፍሪቃውያን በዓለምአቀፍ ወንጀል እንዲሳተፉ እየተገደዱ ነው-IOMየሕገ -ወጥ የሰዎች ዝውውር ሰለባ የኾኑ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በበይነ መረብ በሚካሄዱ የገንዘብና የመረጃ ስርቆት ተግባራት ላይ እንዲሳተፉ ተገድደዋል ሲል ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) ዐሳወቀ። በነዚህ ሕገ-ወጥ ተግባራት እንዲሳተፉ ከተገደዱት መካከል የኢትዮጵያና የኬንያ ዜጎች ይገኙባቸዋል ተብሏል።...more4minPlay
July 28, 2026በዩናይትድ ስቴትስና በአፍሪካ ወታደራዊ ስብሰባ የኢትዮጵያ ሚናኢትዮጵያ እና አሜሪካ በጋራ ያዘጋጁት የ2026 የአፍሪካ ኮሙኒኬሽን እና ሎጂስቲክስ ሲምፖዚየም ብዙ ትኩረትን ስቧል። የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ኮማንድ (AFRICOM) ኮማንደር ጄኔራል ዳግቪን አንደርሰን እና ከፍተኛ የአህጉሪቱ ወታደራዊ ተወካዮች በተገኙበት ትናንት በተጀመረው በዚህ መድረክ---...more0minPlay
July 28, 2026የበርሊኑ ጥቃት አድራሽ ለ IS ጽንፈኛ ታማኝነቱን የገለፀበት ቪዲዬ ተገኘባለፈው ሳምንት ቅዳሜ መዲና በርሊን ላይ በተካሄደ የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪያን ፌስቲቫል ላይ መኪና በማሽከርከር ጥቃት የፈጸመው የ 21 ዓመቱ አብዱል ቢ የተባለዉ ተጠርጣሪ IS ለተባለዉ ጽንፈኛ አሸባሪ ድርጅት ቡድን የታማኝነት ቃል የገባበበት ተንቀሳቃሽ ምስል መገኘቱን የጀርመን ወንጀል መርማሪዎች ተናገሩ።...more0minPlay
July 28, 2026የአፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ለፀጥታ ትኩረት እንዲሰጥ ባለሙያዎች አሳሰቡበይፋ የተገለጸው የስብሰባው መሪ ሐሳብ "ዘላቂ የውኃ አቅርቦትና ደኅንነቱ የተጠበቀ የንጽህና አጠባበቅ ሥርዓቶች ማረጋገጥ ፤ለአጀንዳ 2063 ግቦች ስኬታማነት” የሚል ነው። የጸጥታና የፖለቲካ ተንታኛች ግን ከልማት ጋር የተገናኘው ይህ መሪ ሐሰብ በአህጉሪቱ በቀጠሉት ግጭቶችና የፀጥታ ስጋቶች እንደሚዋጥ ይገምታሉ...more0minPlay
July 28, 2026ጃፓን፡ በኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ በርካቶች ጉዳት ደረሰባቸውበሬክተር መለክያ 7,1 የሆነዉ እና በደቡባዊ ጃፓን በተከሰተዉ የመሬት መንቀጥቀጥ በርካቶች ጉዳት ደረሰባቸዉ ፤ ብዙ ሰዎች ሳይሞቱም እንዳልቀረ እየተነገረ ነዉ። ቀደም ብለዉ የወጡ ዘጋባዎች በደርዘን የሚቆጠሩ ጉዳተኞች ለህክምና እርዳታ ሆስፒታል መግባታቸዉ ተዘግቦ ነበር። ቆየት ብሎ የሃገሪቱ ፖሊስ በርካቶች ሳይሞቱ አልቀረም ሲል ገልጿል።...more0minPlay
July 28, 2026ትግራይ ክልል ለ 2019 ያፀደቀው 65 ቢሊዮን ብር በጀትና የሕግ ባለሙያ አስተያየትምክር ቤቱ ይህንን ውሳኔ ያሳለፈው አንድም በማዕከላዊ መንግሥቱ የተቀቋመው የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አፍርሶ፣ በሌላ በኩል ምክር ቤቱ ቀድሞውኑ የተዋቀረበት ሂደት ጦርነት ያስከተለ ብሎም ጊዜው ያለፈበት ነው በሚል የሕግ ጥያቄ በሚነሳበት ወቅት ነው...more0minPlay
July 28, 2026የወባ ሥርጭትና መከላከልበኢትዮጵያ በረሃማ የአየር ንብረት ባላቸው አካባቢዎች በየዓመቱ ክረምት መግባትን ተከትሎ በርካታ ሰዎች በወባ በሽታ ይታመማሉ፡፡ በህክምና ጋር ተያይዞ ከተለያዩ ቦታዎች ከመንግስት ጤና ተቋማት የመድሀኒት እጥረት መኖሩን እና በብዛት ከግል ተቋማት ለወባም ሆኑ ሌሎች መድሀኒቶች እንደሚያገኙ ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡...more0minPlay
July 28, 2026በደቡብ ተፈናቃዮችን መልሶ የማቋቋም ሥራ ከምን ደረሰ ?ባለፉት ሦስት ዓመታት የመሬት መንሸራተትን ጨምሮ በተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ አደጋዎች የተፈናቀሉ ነዋሪዎችን መልሶ የማቋቋም ሥራ መከናወኑን በሪፖርታቸው የጠቀሱት ርዕሰ መስተዳድሩ “በክልሉ የተለያዩ ዞኖች ተፈናቅለው ከነበሩት ከ42 ሺህ በላይ የቤተሰብ አባላት መካከል እስከአሁን 8ሺህ 996 ተፈናቃዮች መደበኛ ኑሯቸውን እንዲጀምሩ ተደርጓል...more5minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,862 episodes available.