Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,862 episodes available.
July 28, 2026የጦርነት ሥጋትና ወታደራዊ ምልመላ ያሰጋዉ 72 ሺሕ ሕዝብ ተፈናቀለዳግም ጦርነት በህወሓት እና በፌደራል መንግሥት መካከል ሊቀሰቀስ ይችላል የሚል ስጋት ያላቸው፣ እና የህወሓትን የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ በመሸሽ ወደ ቆቦ የሚገቡ ሰዎች ቁጥር 72,000 መድረሱ በሚነገርበት በዚህ ወቅት፣ በርካታ ወጣቶች ከአላማጣ እና ሌሎች የሦስቱ ራያ አካባቢዎች ወደ ቆቦ ከተማ እየገቡ መሆኑን ይናገራ...more4minPlay
July 27, 2026ማሕደረ ዜና፣ የአሜሪካና የኢራን ጦርነት-አዳዲሶቹ የጦር ግንባሮችበአሜሪካ እስራኤሎች የስልት ሥሕተት ይሁን በኢራኖች ጥንካሬ ጦርነቱ፣ እንደ ኢራን ሁሉ የሰሜናዊና የማዕከላዊ እስራኤል ግዛቶችን፣ ሊባኖስን፣ ዮርዳኖስ፣ኢራቅ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች፣ ቀጠር፣ባሕሬን፣ ኩዌት፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ ኦማን የሚገኙ የአሜሪካ የጦር ሠፈረችን አጋይቷል።18 የአሜሪካ ወታደሮች ተገድለዋል።ከ500 በላይ ቆስለዋል።...more0minPlay
July 27, 2026የሐምሌ 20 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባየጀርመን ብሔራዊ ቡድን አዲሱ ዋና አሰልጣኝ ዬርገን ክሎፕ ማን ናቸው? ከሳቸውስ መላ ጀርመን ምን ይጠብቃል? ዝርዝር ይኖረናል ። ስለ ዓለም ዋንጫ የፊፋው ፕሬዚዳንት ብርቱ ትችት ጨምሮ ዝርዝር ዘገባ አካትተናል ። የፎርሙላ አንድ ሽቅድምድምን የተመለከተና ሌሎች ዘገባዎችንም እናስደምጣችኋለን ። ሙሉ ዘገባው በድምፅና በጽሑፍ በማገናኛው ይገኛል።...more0minPlay
July 27, 2026መጤ ጠል እንቅስቃሴ ደቡብ አፍሪካን ከአህጉሪቱ ጋር አቃቅሯልየደቡብ አፍሪካውን መጤ ጠል እንቅስቃሴ ምክንያት፣ በደቡብ አፍሪካና በቀረው የአህጉሪቱ ክፍል መካከል ከፍተኛ ክፍተት ተፈጥሯል ተብሏል። ደቡብ አፍሪካ ያንን ክፍተት ለመሙላት ከፍተኛ ስራ ይጠብቃታልም። የሃገሪቱ መንግስት ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ፣ ከአንዳንድ ሃገራት ጋር የተፈጠረውን ልዩነት በንቃት ለመፍታት ቁርጠኛ መኾኑን አስታውቋል።...more0minPlay
July 27, 2026ለአማራ እና ለትግራይ ምኁራን የቀረቡ የትብብር ጥሪዎችና ያላስማሙ ተቃርኖዎችየወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራ ምሁራን ማኀበር "የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድነት አደጋ" ነው ያለውን ህወሓትን በጋራ እንታገል ሲል ለትግራይ ልሂቃን፣ ምሁራንና ተቃዋሚ የፖለቲካ መሪዎች ጥሪ አደረገ። ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ደግሞ "የአማራና የትግራይ ሕዝቦችን የጦርነት አውድማ ከሚያደርግ አጥፊ ጦርነት" እንከላከል በሚል በደብዳቤ ጠይቋል።...more0minPlay
July 27, 2026በምስራቅ ወለጋ ዞን በታጣቂዎች የደረሰው ጥቃትበኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ የዞኑ ስፖርት እና ወጣቶች ጽህፈት ቤት ኃላፊ በታጣቂዎች ተገደሉ፡፡ የምስራቅ ወለጋ ዞን ስፖርት እና ወጣቶች ጽህፈት ቤት ኃላፊው አቶ ደቻሳ ገነቲ በታጣቂዎች የተገደሉት በዞኑ ስር በሚገኘው አንገር ጉቲን በተባለው ከተማ ወደ ተዘጋጀው የስፖርት ዝጅግት በመጓዝ ላይ በነበሩበት ወቅት ነው ተብሏል፡፡...more0minPlay
July 27, 2026የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል በፓሪስበፈረንሳይ ፓሪስ የመጀመርያዉ የኢትዮጵያ የፊልም ሳምንት ፌስቲቫል ተካሄደ። ባሳለፍነዉ ሳምንት መጨረሻ ለሦስት ተከታታይ ቀናት፤ በማዕከላዊዉ የፓሪስ ክፍል በተካሄደዉ የፌልም ፊስቲቫል ላይ ፤ በተለያዩ የኢትዮጵያዉያን የፊልም ባለሞያዎች የተሰሩ ፊልሞች ፤ በፈረንሳይኛ የጽሑፍ ትርጉም ፤ ለተመልካች ቀርበዋል።...more0minPlay
July 27, 2026በበርሊን በተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ዝግጅት ላይ የደረሰው ጥቃትየጀርመን ባለሥልጣናት በበርሊን ከተማ በተፈጸመው ጥቃት ምክንያት በቁጥጥር ሥር የዋለ ሁለተኛ ተጠርጣሪ መለቀቁን ዛሬ ሰኞ አስታወቁ። አብዱል ቢ የተባለው ተጠርጣሪ ትላንት እሁድ ለ24 ሰዓታት ገደማ ከተደረገ ፍለጋ በኋላ በጥይት ተገድሏል። ግለሰቡ በበርሊን የኩራት ሰልፍ ተሳታፊ የነበሩ ሰዎች ላይ በመንዳትና ሌሎችን በስለት በመውጋት ተጠርጥሯል።...more0minPlay
July 26, 2026ኢትዮጵያ ለዓመታት የጠበቀችው ሀገራዊ ምክክር ወዴት?የኢትዮጵያ ፖለቲካ ተዋናዮች እና ምሁራን ለበርዓታ ዓመታት እንዲደረግ ሲያሳስቡ የከረመው ሀገራዊ ብሔራዊ ምክክር ዘንድሮ እውን ሆኗል። ውይይት ምክክሩ ሁሉን አላካተተም በሚል ጥያቄዎች ይነሳሉ።...more0minPlay
July 26, 2026«የበርሊኑ ጥቃት ከእስላማዊ ሽብርተኝነት ጋር የተገናኘ ሳይሆን አይቀርም» የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴርበጀርመን መዲና በርሊን ውስጥ በተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪያን ክብረ በዓል በሚከናወንበት አቅራቢያ ትናንት ቅዳሜ ምሽት የተፈጸመው ጥቃት ከእስላማዊ ሽብርተኝነት ጋር የተገናኘ ሊሆን እንደሚችል የጀርመን የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚንስትር አስታወቀ።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,862 episodes available.