Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,862 episodes available.
July 25, 2026ትኩረት በአፍሪቃ፣የልጆች የመከራ ሕይወት በአል ዑቤይድ፤ የጀርመን ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር በአፍሪቃባንድ ወቀት የንግድ፣የግብርና ዉጤት፣ የፋብሪካ ምርቶች መዘዋወሪያቱ ትልቅ ከተማ አሁን የደራ ገበያዋ ኦና ነዉ፣የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ገመዶች፣ ምሰሶዎች፣ ትራንስፎርመሮች ፣ የዉኃ ማጠራቀሚያ፣ ማጣሪያ ጋኖች---ቤቶች መንገ,ዶች-----የሱዳኑ ፈጥኖ ደራሽ ጦር (RSF-በምሕፃሩ) ድሮን ሲሳዮች ሆነዋል።...more15minPlay
July 25, 2026አንጋፋዎቹ ጋዜጠኞች አዲስዓለም ሓድጉ እና በልሁ ተረፈ ተመሰገኑበኢትዮጵያ የሚዲያ ታሪክ ውስጥ ጉልህ አሻራ ያሳረፉ አንጋፋ ጋዜጠኞች አዲስዓለም ሓድጉ እና በልሁ ተረፈ በሚዲያ ባለሙያዎችና አድናቂዎቻቸው የተዘጋጀ የምስጋና መርሃ ግብር ተካሂዷል። በልሁና አዲስዓለም በኢትዮጵያ ራዲዮ ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ አገልግለዋል።...more0minPlay
July 25, 2026በአማራ ክልል የማኅበራዊ ጤና መድን አባላት ቁጥር 17.7 ሚሊዮን ደርሷልበአማራ ክልል 4.1 ሚሊዮን እማወራዎችና አባወራዎችን ጨምሮ በአጠቃላይ 17.7 ሚሊዮን ሰዎች የጤና መድህን አባል በመሆን የህክምና አገልግሎት ያገኛሉ። ዶቸ ቬለ ያነጋገራቸው አርሶ አደር በሬ የሚያሸጥ ህመምን ጤና መድህን በነጻ እንድንታከም አችሎናል ሲሉ ተናግረዋል።...more4minPlay
July 25, 2026ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር፤ ለመከላከል የተሰጠው ትኩረትየኢትዮጵያ ፖሊስ በሰዎች አዘዋዋሪዎች ላይ በሚያደርገው ምርመራ ጅማ፣ ከሚሴ፣ ድሬዳዋና አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ስለተዘረጉ ሰንሰለቶች መረጃ መቀበሉን የፌድራል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ኦፐሬሽን ዋና መምሪያ ኃላፊ ተናገሩ። ምርመራው የባንክ የገንዘብ ዝውውሮች እስከ መፈተሽ የደረሰ መሆኑን አቶ ሙሊሳ አብዲሳ ገልጸዋል...more0minPlay
July 25, 2026የዓለም አቀፉ የወንጀል መዳኛ ፍርድ ቤት ዐቃቤ ሕግ ካሪም ክኻን ከኃላፊነታቸው ተነሱየዓለም አቀፉ የወንጀል መዳኛ ፍርድ ቤት (ICC) ዐቃቤ ሕግ ካሪም ክኻን በቀረበባቸው የጾታዊ ትንኮሳ ክሶች ምክንያት ከኃላፊነታቸው ተነሱ። የካሪም ክኻን ጠበቃ ጣይብ አሊ “በሁሉም ሕጋዊ መንገዶች የውሳኔውን ሕጋዊነትና ፍትሐዊነት” እንደሚሞግቱ አስታውቀዋል።...more0minPlay
July 24, 2026የተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል የሚተጉ በጎ ፈቃደኞችልጆች በክረምት ትምህርታቸውን እንዲያሻሽሉ በበጎ ፈቃደኝነት የተነሳሱ ተማሪዎችን በማስጠናት ተግባር እየደረጉ ነው። የማጠከሪያ ትምህርቱ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ለመግባት ተማሪያዎች የሚደርጉትን ጥረት የማገዝ ዓላማ ይዟል።...more0minPlay
July 24, 2026ስደተኞችን እና ተቀባይ ማኅበረሰቦችን ተጠቃሚ ያደርጋል የተባለው ፍኖተ-ካርታኢትዮጵያ ያስጠለለቻቸውን ስደተኞች ተጠቃሚ ያደርጋል የተባለው"ማካተት" የተባለው ፍኖተ- ካርታ በተለይ በጋምቤላ ክልል ለሚኖሩ ስደተኞችና ተቀባይ ማኅበረሰቦች በጎ የፖሊሲ አቅጣጫ መሆኑን የቀድሞ የጋምቤላ ከተማ ከንቲባ ተናገሩ። ፍኖተ-ካርታው በዓለምአቀፍ የስደተኞች አስተዳደር ሕግ መሠረት ከተተገበረ አልፎ አልፎ የሚታየውን ግጭት ይቀንሳል ብለዋል።...more0minPlay
July 24, 2026ተግባራዊ የሆነው ተንቀሳቃሽ ማኅበረሰብ አቀፍ የጤና ፕሮግራምበደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጋሞ ዞን አርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ተላላፊና ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች የምርመራና የህክምና አገልግሎት ለመስጠት ያስችላል የተባለ ተንቀሳቃሽ የተቀናጀ ማህበረሰብ አቀፍ የጤና ፕሮግራም እየተካሄደ ነው። በፕሮግራሙ የወባ በሽታ መከላከያና የሳንባ በሽታን ጨምሮ ለሰባት አይነት በሽታዎች የህክምና አገልግሎት የሚሰጥ ይሆናል።...more0minPlay
July 24, 2026በቀይ ባሕር በሁቲ ታጣቂዎች የተፈፀመ የመርከቦች ጥቃትን የአፍሪካ ኅብረት ማዉገዙኢትዮጵያ ያስጠለለቻቸው ስደተኞችን ተጠቃሚ ያደርጋል የተባለ"ማካተት" ፍኖተ- ካርታ፤ በተለይ በጋምቤላ ክልል ለሚኖሩ ስደተኞችና ተቀባይ ማኅበረሰቦች በጎ የፖሊሲ አቅጣጫ መሆኑን የቀድሞ የጋምቤላ ከተማ ከንቲባ ተናገሩ። ፍኖተ-ካርታው በዓለም አቀፍ የስደተኞች አስተዳደር ሕግ መሠረት ከተተገበረ አልፎ አልፎ የሚታየውን ግጭት ይቀንሳል ተብሏል።...more0minPlay
July 24, 2026የኢትዮጵያውያን ትብብር ንቅናቄ ያቀረበው ጥሪበኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ነው ያለውን እልቂት እና የእርስ በርስ ጦርነት እንዲቆም፣ የኢትዮጵያውያን ትብብር ንቅናቄ ጥሪ አቀረበ። ንቅናቄው ሰሞኑን ባካሄደው ጉባኤ፣ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ አንድ ገለልተኛ ኮሚሽን በማቋቋም ጉዳዩ እንዲጣራ በማድረግ፣ አጥፊዎች በሕግ ተጠያቂ እንዲሆኑ እንዲያደርግ ጠይቋል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,862 episodes available.