Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,862 episodes available.
July 22, 2026የባሕረ ሰላጤው ሃገራት አፍሪካ ውስጥ በቢሊዮን ዶላሮች መዋዕለ-ንዋይ የሚያፈሱት ለምንድነው?ሀብታሞቹ የባሕረ ሰላጤው ሃገራት በቢሊዮን ዶላሮች የሚገመት መዋዕለ-ንዋይ በአፍሪካ በማፍሰስ ላይ ናቸው። የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶችና ሳዑዲ አረቢያን የመሳሰሉት ሃገራት የአፍሪካን ገበያ ሲያማትሩ ማሳካት የሚፈልጓቸው አላማዎች ይለያያሉ። ለባሕረ ሰላጤው ሃገራት መዋዕለ-ንዋይ መስፋፋት ገፊው ምክንያት ምንድነው? የአፍሪካ ሃገራትስ ምን ይጠቀማሉ?...more0minPlay
July 22, 2026በትግራይ የሰላሙ ተስፋ ተሟጦ ይሆን?እንዲህ ያለ ውጥረት አለመረጋጋቱ በበዛበት በትግራይ ክልል አሁን ላይ በክልሉ ውስጥ የሚኖረው ማኅበረሰብ ከፍተኛ የሆነ ስጋት ውስጥ መሆኑን የሕግ ባለሙያ እና የፖለቲካ ተንታኙ አቶ አወት ይናገራሉ፡፡ የጦርነትን ፈተናን በሚገባ ያውቃል ያሉት ህዝቡ ልዩነቶች በሰላማዊ መንገድ በፈቱ ፍላጎቱ መሆኑም በጉልህ እንደሚታይ እምነታቸውን ገልጸዋል፡፡...more0minPlay
July 22, 2026በሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የሲቪል ማሕበራት ተሳትፎ እና የታዛቢነት ሚናየምክክሩ ጉባኤው ታዛቢዎች ከኢትዮጵያ ሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ጥምረት፣ ከሙያ ማሕበራት፣ ከኢሰመጉና ከኢሰመኮ የተውጣጡ ናቸው። የጉባኤው ተሳታፊ አንድ የዘርፉ ባለሙያ ከሂደቱ በጎ ውጤት ይጠብቃሉ። ቅድመ ጉባኤው ላይ የጠየቅነው ጥያቄ ምላሽ አላገኘም ያሉ አንድ የሲቪል ድርጅት መሪ በጉባኤው እንዳልተጋበዙ ለዶቼ ቬለ ተናግርዋል።...more0minPlay
July 21, 2026አንዲ በርንሃም አዲሱ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትርየቀድሞ የግሬተር ማንቼስተር ከንቲባ የ56 ዓመቱ በርንሀም ትናንት ከበኪንግሀም ቤተ መንግሥት ከተመለሱ በኋላ «ሁሉም ሰው አገሪቱ መሆን ባለባት ቦታ ላይ እንዳልሆነች ሊሰማው ይችላል» ሲሉ ተናግረው ፤የተሻልን መሆን አለብን፣ የተሻልንም እንሆናለን። ተስፋውንም እንመልሳለን» በማለት ለሕዝቡ ቃል ገብተዋል።...more0minPlay
July 21, 2026በትግራይ ክልል ስላለው ወቅታዊ ኹኔታ እየተሰጡ ያሉ አስተያየት እና ሥጋቶችየኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) "ሰላም ማስከበር በሚል ሽፋን የትግራይን ሕዝብ እንደገና ወደ ጦርነት ለመግፋት የሚደረገው አደገኛ አካሄድ መቆም አለበት" በሚል ዛሬ ባወጣው መግለጫ ፣ መንግሥት "ትግራይን እንደገና ወደ አውዳሚ ጦርነት ለመክተት እየተንቀሳቀሰ መሆኑን" ጠቅሶ ከሷል።...more0minPlay
July 21, 2026በአገራዊ ምክክር ላይ ኦነሠ ያቀረበው ትችት እና የኮሚሽኑ አስተያየትበምክክር ሂደቱ ላይ “ዋና ዋና የፖለቲካ ተዋናዮች” በምክክር ሂደቱ ላይ የተቃውሞ እና ገለልተኛ ድምጾች ተሳትፎ እንዲሁም “ህጋዊ የህዝብ ተወካዮች ተሳትፎ” አለመኖሩ ላይ ይስማማሉ ያለው ኦነሰ፤ የመድረኩ አካታችነት እና ገለልተንነት ላይም የሰላ ትችት ነው ያቀረበው፡...more0minPlay
July 21, 2026በአማራ ክልል ወጣቶች ህገ-ወጥ ስደትና የሚጋጥማቸዉ ፈተናዘመዶቿን ለመጠየቅ ወደ ራያ ቆቦ ያመራችው ትግስት ሲሳይም ጦርነትን በመፍራት ጓደኞቿና የአካባቢው ወጣቶች ወደተለያዩ ቦታዎች መሰደዳቸውን ትገልጻለች።"ሁሉም ሄደዋል የሉም፤ አንድ ወጣት የለም። ለማንኛውም ጦርነቱ ይጀመራል ምናምን ስለተባለ ስለሆነ---»...more0minPlay
July 21, 2026በአርባምንጭ ዝንጀሮዎችን መቀነስ ለምን አሥፈለገ?የነጭ ሳር ብሄራዊ ፓርክ መልካ ምድራዊ አቀማመጥ የአርባ ምንጭ ከተማን ተጎራብቶ እንደሚገኝ ይታወቃል ፡፡ በሰው ልጅ እና በዱር እንስሳት መካከል ግጭት መኖሩ ያለ ቢሆንም ምክንያቱ ግን እንደየሁኔታው ይለያያል...more4minPlay
July 21, 2026ጀርመን ለአፍሪካ ኅብረት የ12.1 ሚሊዮን ዩሮ ተጨማሪ ድጋፍ ይፋ አደረገችጀርመን በዚህ ሰምንት መጀመሪያ ይፋ ያደረገችው የ12.1 ሚሊዮን ዩሮ ተጨማሪ ድጋፍ ከአፍሪካ ኀብረት ጋር በጋራ ለሚካሄዱ አራት ፕሮግራሞች የሚውል ነው።...more0minPlay
July 20, 2026የሐምሌ 13 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባአርጀንቲናዎች በመጨረሻው ግጥሚያ ግብግብ ፈጥረው የመንደር ጨዋታ ያስመሰሉት የዓለም ዋንጫ በፌራን ቶሬዝ ብቸኛ ግብ በስፔን አሸናፊነት ተጠናቅቋል ። ፈረንሣዊው ኪሊያን እምባፔ ቡድኑ የሦስተኛ ደረጃውን በእንግሊዝ ቢነጠቅም የወርቅ ጫማውን ግን አስጠብቋል ። ሜሲ አንብቶ ከሜዳ ወጥቷል ። ሙሉ ዘገባውን በድምፅና በጽሑፍ በማገናኛው ማግኘት ይቻላል ።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,862 episodes available.