Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,863 episodes available.
July 20, 2026የሐምሌ 13 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባአርጀንቲናዎች በመጨረሻው ግጥሚያ ግብግብ ፈጥረው የመንደር ጨዋታ ያስመሰሉት የዓለም ዋንጫ በፌራን ቶሬዝ ብቸኛ ግብ በስፔን አሸናፊነት ተጠናቅቋል ። ፈረንሣዊው ኪሊያን እምባፔ ቡድኑ የሦስተኛ ደረጃውን በእንግሊዝ ቢነጠቅም የወርቅ ጫማውን ግን አስጠብቋል ። ሜሲ አንብቶ ከሜዳ ወጥቷል ። ሙሉ ዘገባውን በድምፅና በጽሑፍ በማገናኛው ማግኘት ይቻላል ።...more0minPlay
July 20, 2026ማሕደረ ዜና፣ የዩናይትድ ስቴትስ ዉሳኔ፣የሶማሊያ ሠላምና የአፍሪቃ ሕብረት ተልዕኮ የመጨረሻ መጀመሪያየአሜሪካ ዉሳኔ ከአዉሮጳ ሕብረትና ከፀጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት ዉሳኔዎች ጋር መቃረኑ ዋሽግተኖች ለዉሳኔዉ የሰጡትን ምክንያት አጠያያቂ አድርጎታል።አጠያየቀም-አላጠያየቀ የአሜሪካ ዉሳኔ የአፍሪቃ ዲፕሎማቶችን ጨምሮ ብዙዎች እንደሚሉት 20 ዓመት ግድም ላስቆጠረዉ ለአፍሪቃ ሕብረት ሠራዊት ተልዕኮ የመጨረሻዉ መጀመሪያ ሊሆን ይችላል...more0minPlay
July 20, 2026የአሜሪካና ኢራን ግጭት ማገርሸት የአፍሪካ ቀንድን የበለጠ ስጋት ውስጥ ጥሏልየየመን ሁቲ ታጣቂዎች፣ የባብኤል ማንደብ መተላለፊያን ለመዝጋት እንዲዘጋጁ በኢራን የቀረበው ጥሪ የአፍሪካ ቀንድ አገራትን ከየትኛውም ጊዜ በላይ ተጋላጭ የሚያደርግ ነው ሲሉ የፀጥታ ጉዳዮች ተንታኝ ተናግረዋል። ቀይ ባሕር ኢላማ የሚደረግ ከኾነ፣ ቀጥተኛ ያልኾነው ተጽዕኖ ኢትዮጰያን ጨምሮ በተለያዩ የአፍሪካ ቀንድ ሃገራት ሊታይ ይችላልም ተብሏል።...more0minPlay
July 20, 2026በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ በአዲስ የገቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሉ ስለመባሉከምክክር ኮሚሽን ጋር ሲሠሩ ያልነበሩ የተባሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ወደ ምክክር ሂደቱ መምጣታቸውን ምክክር ኮሚሽን ገልጿል። የእነዚህን ፓርቲዎች ስም እና ቁጥር ያልገለፁት ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ፣ ከዚህ ሂደት ውጪ የሆኑ ፓርቲዎችም ሆኑ ታጣቂዎች አሁንም ቢሆን እንዲቀላቀሉ በይፋ ጋብዘዋል።...more0minPlay
July 20, 2026ጨፌ ኦሮሚያ ስለክልሉ የፀጥታው ይዞታየኦሮሚያ ክልል ርዕሰመስተዳድር በኦሮሚያ ክልል የባዕዳን ተልእኮ የወሰዱ ያሏቸውን ታታቂዎች ተጩ፡፡ ርዕሰመስተዳድሩ እና ሌሎችም የክልሉ ባለስልጣናት በጨፌ ኦሮሚያ አባላት የክልሉ የሰላምና ጸጥታ ችግሮች እልባትን በተመለከተ ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ ሲሰጡ “የተጠመዱ” ያሏቸውን የታጠቁ አማጺያንን የህዝብ ፍላጎት በመቃረን ከሰዋል፡፡...more0minPlay
July 20, 2026በደቡብና ሰሜን ወሎ በመሰረተ ልማቶች ላይ የሚፈጸም ዝርፍያ መባባሱከሰሜኑ ጦርነት ማብቃት ማግስት ጀምሮ በደቡብና ሰሜን ወሎ በመሰረተ ልማቶች ላይ የሚፈጸመው ዝርፊያ እየተባባሰ መጥቶ በአሁኑ ወቅት በሳምንት ሁለት ትራንስፎርመሮች እስከመዘረፍ መድረሱ ተገለጸ። ስርቆቱ አገልግሎት በማስተጓጐል ኪሳራ እያደረሰ ነዉ፤ ተጠርጣሪዎች በዋስ እየተለቀቁ መሆኑ ተገቢዉ ህጋዊ እርምጃም መዉስደ አላስቻለም ተብሏል።...more0minPlay
July 19, 2026ዉይይት፣ የአዲስ አበባ፣ የመቀሌና የአስመራ መሪዎች ዉዝግብ ንሯል፤ቀጥሎስ? ጦርነት ወይስ ሰላም?የትግራይ ክልል በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትም፣ በምርጫም፣ በምክክር ጉባኤ፣ በአገራዊ የፖሊሲ ዉሳኔዎችም አለመካፈሉ ክልሉን በሚመራዉ በሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ህወሓት) ና በኢትዮጵያ ፌደራዊ መንግሥት መካከል የተፈጠረዉ ጠብ እየተካረረ መምጣቱን መስካሪ መስሏል...more0minPlay
July 18, 2026ዳንጎቴ በምሥራቅ አፍሪቃ ለመጀመሪያው የነዳጅ ዘይት ማጣሪያ ፕሮጀክት ኬንያን ለምን መረጡ?በቀን 700ሺህ በርሜል የተጣራ ነዳጅ ዘይት እንደሚያቀርብ የተነገረው ተቋሙ ኬንያን ብቻ ሳይሆን መላውን የምሥራቅ አፍሪቃ አካባቢ ይለውጣል የሚል ተስፋ ተጥሎበታል። ተቋሙ በአፍሪካ ሁለተኛው ትልቁ የነዳጅ ማጣሪያ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። በምስራቅ አፍሪቃ የነዳጅ አቅርቦትን፣ ንግድን እና የኢኮኖሚ እድገትን እንደገና ሊቀርጽ ይችላልም ተብሏል።...more15minPlay
July 18, 2026አፍሪካ የእንስሳት ሐብቷን በሚገባ መጠቀም እንዳልቻለች ተገለፀዩጋንዳ ወደ ኢትዮጵያ እየላከች ነው የሚባለውን የስጋ ምርት በተመለከተም፣ ያን ያህል የጎላ እንዳልሆና ምርቱን እያስገባ ያለውም አንድ ሆቴል መኾኑን ጠቅዋል።ምርቱ የተቀነባበረ ስለኾነም፣ እንደ ምግብነት በምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን በኩል የገባ መኾኑን አስረድተዋል።...more4minPlay
July 18, 2026ህወሓትን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ አዲስ አበባከሰላምና ለውጥ ፈላጊዎች እንቅስቃሴ አስተባባሪዎች አንዱ የሆኑት አቶ ከበደ አሰፋ ህወሓት ላይ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጫና እንዲያደርግ ይህንን ሰልፍ መጥራታቸውን ገልፀዋል።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,863 episodes available.