Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,863 episodes available.
July 16, 2026የኢትዮጵያ የወደብና የቀይ ባህር ወሰን ጥያቄየዲፕሎማሲ ባለሙያው እንዳሉት ከውስጥ ጠንካራ መሆን በውጭም ዲፕሎማሲን ያጠናክራል፡፡ “ዲፕሎማሲ ሰጥቶ መቀበል ነው” ብለዋል። የአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካ ተንታኝ አብዱራሃማን ሰይድ የኢትዮጵያ መንግስታት በቀይ ባህር ባለቤትነት ላይ የሚያቀርቡትን ጠንከር ያለ ጥያቄ «በኢትዮጵያ እና ጎረቤቶቿ መካከል ጦርነት የሚፈጥር» ብለውታል።...more0minPlay
July 16, 2026አሜሪካ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን በተመለከተ የወሰደችው የፖሊሲ ለውጥበዩናይትድ ስቴትስ ጊዜያዊ ጥበቃ የሚያገኙበት ሁኔታ (TPS) የሚቋረጥባቸው ኢትዮጵያኖች አማራጭ ሕጋዊ መንገዶችን ማሰስ እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ። ዶቼ ቬሌ ያነጋገራቸው የሕግ ባለሙያ ዶ/ር ማህሙድ እሸቱ፦ ኢትዮጵያውያኑ ለሌሎች ሕጋዊ የኢሚግሬሽን ዓይነቶች ብቁ መሆናቸውን ለመገምገም፣ ልምድ ካለው የኢሚግሬሽን ጠበቃ ጋር መማከር አለባቸው።...more4minPlay
July 16, 2026ስለሀገራዊ ምክክሩ የተፈናቃዮች አስተያየትኢትዮጵያ በመምከሯ አትራፊዎቹ እኛ ነን ያሉት አቶ አብርሃም ሆኖም«ተፈናቅዬ መከራዬን እየበላሁ፣ የተመቸው ሰው ቁጭ ብሎ ስላወራ ችግሬን ይፈታልኛል ብዬ አላምንም። አሁን የሚቀድመው ሀገርንም አንድ ማድረግ ማረጋጋት፣ የሚበጠብጡ አካላትን በዱርም ይሁን በዚያ ያሉትን በመጀመሪያ አስተካክለህ ነው፤ ከዚያ በኋላ ምክክር ምን እናድርግ የሚመጣው»ብለዋል...more4minPlay
July 16, 2026የምክክር ጉባኤው ተሳታፊዎች ስለ ምክክሩ ያላቸው ተስፋ እና የሚጠብቁት ውጤትከአንዳንድ አካላት የጉባኤው የተሳታፊዎች ምልመላ ሂደትና ገለልተኛነቱ ላይ ጥያቄ መኖሩን ጠቅሰን የራሳቸውን ልምድ የጠየቅናቸው ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ የመጡት ትንሳኤ በቀለ "እኔ ስወከል አላወኩም። ቀኑ ከደረሰ በኋላ ተመርጠሻል፣ እኛን ትወክያለሽ፣ ችግራችንን ታስረጃለሽ ብለው መረጡ፣ ሕዝቡ ከመረጠኝ ብየ የሕዝቡን አደራ ይዤ ነው የመጣሁት።"ብለዋል።...more5minPlay
July 15, 2026የአውሮፓ ኅብረት የልጆች የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች አጠቃቀምን ሊገድብ ነውየአውሮፓ ኅብረት በዚህ ሳምንት መጀመሪያ እንዳስታወቀው የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በልጆች ላይ የሚያሳድሩትን አሉታዊ ተፅዕኖ ለማስቀረት አጠቃቀማቸውን የሚገድብ መመሪያ ሊያወጣ ነው።የኅብረቱ ሀላፊዎች እንዳሉት በመላው አውሮፓ ወደ 60% የሚጠጉ ትናንሽ ልጆች ገደብ በሌለው በይነመረብ አጠቃቀም ስሜታዊ እና ሥነ-ልቦናዊ ችግሮች አጋጥመዋቸዋል።...more0minPlay
July 15, 2026የተጠበቁ ቡድኖች የተደናቀፉበት የዓለም ዋንጫትናንት ማምሻውን በተካሄደው የዓለም ዋንጫ ግጥሚያ ስፔን የፈረንሳይን ሕልም ማጨናገፏ መነጋገሪያ ሆኗል። በሁለቱ የአውሮጳ ጠንካራ የእግር ኳስ ቡድኖች መካከል የተካሄደው ጨዋታ በስፔን ሁለት ለባዶ ድል ተጠናቋል።...more0minPlay
July 15, 2026በትግራይ ክልል ሁኔታ ላይ ለመምከር የአሜሪካ አምባሳደር ወደ መቀለ መጓዝበኢትዮጵያ የዩናትድ ስቴትስ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ዛሬ ወደ ትግራይ ክልል መቀሌ በመጓዝ የፕሪቶሪያ ስምምነት ላይ ስለተደቀኑ ፈተናዎች መምከራቸው ተነገረ። አምባሳደሩ ወደ መቀሌ ለመጓዝ ያሰቡት ቀደም ብሎ ቢሆንም ክልሉ ላይ ባንዣበበው ስጋት ምክንያት በሦስት ሳምንታት ዘግይተዋል።...more0minPlay
July 15, 2026የአየር ንብረት መዛባት በክረምቱ ግብርና ላይ የደቀነው ስጋትበአማራ ክልል ሰሜን ምሥራቅ አካባቢዎች በኢሊኒኞ ክስተት ምክንያት የክረምት ዝናብ መዘግየትና መቅረት በአርሶ አደሩ ኑሮና በቁም እንስሳት ላይ ከፍተኛ ስጋት ደቅኗል።...more0minPlay
July 15, 2026ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ተጀመረየኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ዛሬ ረቡዕ ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ውስጥ ተጀምሯል። ለምክክር ጉባኤው አዲስ አበባ የገቡ አራት ሺህ ያህል ተሳታፊዎች ለሚቀጥሉት ሦስት ሳምንታት ይመክራሉ ተብሏል።...more0minPlay
July 15, 2026የኢትዮጵያ መንግሥት ባንኮች ከሚሰጡት ብድር የተወሰነው ለማምረቻ ዘርፍ እንዲመደብ የሚያስገድድ ሕግ እንዳያወጣ ተመከረየኢትዮጵያ መንግሥት ባንኮች ከሚሰጡት ብድር የተወሰነውን ለማምረቻ ዘርፍ እንዲመድቡ የሚያስገድድ ሕግ ለማውጣት የያዘው ዕቅድ በዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ባለሙያዎች ተቃውሞ ገጥሞታል። በብድር ዕድገት ላይ የነበረው ገደብ መነሳቱ ግን ባንኮች ለአምራቹ ዘርፍ የተሻለ ብድር እንዲሰጡ ዕድል እንደሚፈጥር የብሔራዊ ባንክ ገዢ ኢዮብ ተካልኝ ተናግረዋል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,863 episodes available.