Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,922 episodes available.
October 13, 2016በጀርመን የሽብር ተጠርጣሪዉ ራሱን ማጥፋቱባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ በጀርመን ኬምኔትዝ ከተማ በጥገኝነት ይኖር የነበረ ሶርያዊ ከፍተኛ ጥቃት ሊያደርስ ነዉ በሚል የሽብር ጥርጣሪ ቤቱ ተፈትሾ ተቀጣጣይ ፈንጂ መስርያ ቁስ ከተገኘበትና ከተሰወረበት በሃገሩ ልጆች ተይዞ በፖሊስ ቁጥጥር ከዋለ ከቀናት በኋላ በታሰረበት ክፍል ዉስጥ ራሱን መግደሉ ተገለፀ።...more0minPlay
April 15, 2016የጫት ጉዳትና ጥቅሞች በኢትዮጵያበዐውደ ጥናቱ ላይ የጫት ኤኮኖሚያዊ እና ባህላዊ ጠቀሜታ ተዘርዝሯል። በአንፃሩ ጫት ሱሰኝነትን ጨምሮ የሚያስከትላቸው የተለያዩ የጤና ችግሮችም ተነስተዋል።...more3minPlay
December 17, 2015አርቲስት ደበበ እሸቱና ትያትርተወዳጁና አንጋፋዉ አርቲስት ደበበ እሸቱ በቅርቡ በካናዳ ቫንኮቨር በተካሄደዉ ፊልም ፊስቲቫል ላይ ምርጥ የፊልም መሪ ተዋናይ በመባል „The Golden Leopard award” ተሸላሚ መሆኑ ይታወቃል።...more0minPlay
June 15, 2015የሻማ ማብራት ሥነስርዓት ለ97ቱ ሰለባዎችየመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፤ መኢአድ ከ10 ዓመት በፊት የተካሄደው ምርጫ አወዛጋቢ ውጤት ሰበብ በተቃዋሚዎች እና በፀጥታ ኃይላት መካከል በተፈጠረ ግጭት የተገደሉትን፣...more4minPlay
March 30, 2015የጫት ንግድና የኒውዮርኩ ብይንበዩናይትድ ስቴትስ ኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ፣ ከአፍሪቃዉ ቀንድ የመጡ ሶስት ግለሰቦች በጫት ንግድ ሳቢያ በወንጀለኝነት ተከሰዉ ከሁለት እስከ ሶስት ዓመት እስራት ተፈረደባቸዉ። ዐቃቤ ሕጉ እንዳሉት፣ ጫት ለብዙ የወንጀል ድርጊቶች የሚገፋፋ እጽ ነው።...more5minPlay
March 17, 2015የዶይቸ ቬለ የአማርኛው አገልግሎት የወርቅ ኢዮቤልዩመጋቢት ስድስት ቀን 1957 ዓም! (እአአ ፣ 1965 ዓም) በዓለም ታሪክ በፖለቲካው በኤኮኖሚውና በማሕበራዊ ኑሮ የማይረሱ ድርጊቶች የተፈጸሙበት ዘመን! በቀዝቃዛው ጦርነት ወቅት፣ ኃያላኑ፣ ዩናይትድ ስቴትስና ሶቭየት ሕብረት፣ በዓለም ዙሪያ ተጽዕኖአቸውን ለማስፋፋት በግልጽም፤ በሥውርም ይዘምቱ የነበረበት ጊዜ ነው፣ 1965 ።...more51minPlay
June 12, 2014ፀረ ወሲባዊ ጥቃት ጉባዔ በለንደንጦርነት እና ግጭት በሚካሄድባቸው ሀገራት እና አካባቢዎች ሴቶችን በማስገደድ ወሲባዊ ጥቃት በሚፈፅሙ የጦር አባላት እና ግለሰቦች በአካባቢው ሰላም ከወረደ በኋላ ለፈፀሙት ወሲባዊ ጥቃት ሕጋዊ ከለላ እንዳይኖራቸው፣...more4minPlay
February 18, 2014የአፍሪቃ ምጣኔ ሐብትና የዉጪ ባለሐብቶችእየጠረቃ ከመጣዉ የአፍሪቃ ምጣኔ ሐብት ከብዙዎቹ ቀድማ የገባች ብዙ የተጠቀመችና የምትጠቀም አዲት ሐገር አለች። ቻይና።እንደ ጎሮጎሮሳዉያኑ አቆጣጠር በሁለት ሺሕ አስራ-ሁለት ቻይና ከአፍሪቃ ጋር ያደረገችዉ የንግድ ልዉዉጥ ሁለት መቶ ቢሊዮን ዶላር ነዉ።...more5minPlay
May 03, 2013የዶቸ ቬለ ራዲዮ ጣቢያ 60ኛ ዓመት ምሥረታ ልዩ ዝግጅትሚያዚያ 25 ቀን 2005 ዓም ዓርብ ነዉ ቀኑ። የዶቼ ቬለ ራድዮ ጣቢያ ሥርጭቱን የጀመረበት 60 ኛ ዓመት ዛሬ ነው ፤ የዶይቸ ቬለ የአማርኛው ቋንቋ ክፍል ደግሞ ከሁለት ዓመት በኋላ 50ኛ ዓመቱን ይይዛል።...more3minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,922 episodes available.