Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,922 episodes available.
April 23, 2013የሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ዘገባየአውሮጳ ህብረት ኮሚሽን በአባል ሀገራት ውስጥ የሚፈፀመውን ሕገወጡን የሰዎች ዝውውር ወንጀል የሚያጋልጥ ዘገባ በትናንቱ ዕለት በይፋ አወጣ። ዘገባው የ 2008፣ 2009 እና የ2010 ዓም መረጃዎችን መሠረት የተጠናቀረ ነው።...more5minPlay
January 25, 2013መዉሊድ ክብረ በዓልበዓለም ዙርያ የሚገኙ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የነብዩ መሃመድ 1487 የትዉልድ ቀንን ዛሪ በደማቅ አክብረዋል። በመዉሊድ ክብረ በዓል ማህበረሰቡ በአንድ ላይ የሚሰባሰብበት ድሆችን የሚያበላበት የሚያለብስበት የሚረዳበት እንዲሁም ወደ አምላኩ የሚጸልይበት ቀን ነዉ። እንኳን ለነብዩ መሀመድ ልደት መዉሊድ በዓል አደረሳችሁ!...more0minPlay
April 11, 2012ኮትዲቯር ከባግቦ መማረክ በኋላበኮት ዲቯር ከህዳሩ 2010 ዓም ፕሬዚደንታዊ ምርጫ በኋላ የተነሳው ደም አፋሳሽ የመንግሥት ቀውስ ያበቃው ከአንድ ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን ነበር። የያኔው ግጭት የተቀሰቀሰው በምርጫው የተፎካከሩት የቀድሞው የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ሎውሮን ባግቦ የተፎካካሪያቸውን አላሳ ዋታራ ድል አልቀበል ባሉበትና ሥልጣኑን ዓለም አቀፍ...more0minPlay
January 23, 2012የተቃውሞ ሰልፍ በአፋር ክልልአውሮጳውያን ቱሪስቶች በአፋር መገደላቸውንና መታገታቸውን ያካባቢው ነዋሪዎች አውግዘዋል።...more0minPlay
November 19, 2010የሽብር ጥቃት ሥጋትና የጸጥታ ቁጥጥር በጀርመንናምቢያ የተያዘው ቦምብ መሳይ ጥቅል ቦርሳ ለሙከራ የተዘጋጀ እንደሆነ ተገለጸ። ጀርመን እስከመጪው ታህሳስ መጨራሻ የሚዘልቅ የደህንነት ቅጥጥር እንደምታደርግ አስታወቀች።...more0minPlay
July 08, 2010የአፍሪቃ የተፈጥሮ ጋዝ ሐብትየአፍሪቃ ን የተፈጥሮ ጋዝ ሐብት ለመሻማት ምዕራባውያኑ የነዳጅ ኩባንያዎችና የኤሌክትሪክ ኃይል አመንጪ ድርጅቶች እሽቅድምድም ላይ ናቸው ።...more0minPlay
April 19, 2010የአይስላንዱ እሳተ ጎመራ ያደረሰዉ ክስረትአይስላንድእሳተ ጎመራ ሰበብ በአለም ዙርያ በበርካታ የአዉሮፕላን ጉዞ ተሰርዞአል። በዚህም በየቀኑ የሚጠፋዉ ብር ወደ 150 ሚሊዮን ይሮ እንደሆነ ተገምቶአል።...more0minPlay
April 19, 2010የአመድ ጉምና የበረራ ቀዉስከሁለት መቶ አመት በፊት ብዙ ምድሯን የገለባበጠዉ እሳተ ጎመራ-የአዉሮጳን አየር በክሎት ነበር።እንደ ዘንድሮ ግን ድፍን አለምን ያወከበት ዘመን የለም።አለም እንዲሕ አይነት ይረግመዉ፥ ያወግዝ፥ ይወጋዉ የማይቻለዉ ግን ደግሞ አለምን ያልወጋ ሰዉ-ያልገደለበት ጠላት አጋጥሞት አያዉቅም...more15minPlay
April 16, 2010የአይስላንድ እሳተ ጎመራ እና የአዉሮጻን የአየር ጣብያዎችበኢስላንድ በፈነዳዉ እሳተ ጎመራ ሰበብ በበርካታ የአዉሮጻ አገራትን እና የእስካንዲኒቪያ አገሮችን የአመድ ጉም አልብሶአል። በተለይ በሰሜን አዉሮጻ ያሉ አገራት እና የእስካንዲኒቪያን አገሮች ያሉ የአዉሮፕላን ጣብያዎች፣ በረራዎችን አቃርጠዋል።...more0minPlay
September 18, 2009ድንበር የለሹ የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪ ድርጅት እና የኤርትራ የፕሪስ ነጻነትድንበር የለሹ የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪ ድርጅት ኤርትራ በአለም ከሚገኙ አገሮች ታላቁ የጋዜጠኞች እስር ቤት የሚገኝበት አገር ነዉ ሲል ገለጸ። ድርጅቱ ትናንት ከቀትር በኻላ ይፋ ባደረገዉ መግለጫዉ ከጎርጎረሳዉያኑ 2001 ጀምሮ ሰላሳ ያህል ጋዜጠኞች እና ሁለት የሚዲያ ሰራተኞች በእስራት ላይ ይገኛሉ።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,922 episodes available.