Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,922 episodes available.
December 12, 2017የህወሐት ፖለቲካ እና ትችቱምሁራን ለዶቼቬለ በሰጡት አስተያየት እንደ መረብ ተሸርቧል ያሉት የድርጅቱ መዋቅር እና ህዝቡን አንቀው ይዘዋል ያሏቸው የበታች አመራሮች ሳይነኩ ከላይ የሚደረጉ ለውጦች የሚፈይዱት ነገር አይኖርም ብለዋል።...more4minPlay
November 30, 2017መዉሊድ አከባበሩ እና ክርክሩየነብዩ መሐመድ 1492ኛዉ የልደት በዓል (መዉሊድ) ዛሬ በአብዛኛዉ ዓለም በሚገኙ ሙስሊሞች ዘንድ ተክብሮ ዉሏል።በዓሉ ኢትዮጵያ ዉስጥም በተለያዩ መንፈሳዊ እና አለማዊ ድግሶች እና ሥርዓቶች ተከብሯል።...more0minPlay
September 01, 2017የኢድ አልአድሀ አከባበር በአዲስ አበባ እና በሳዑዲ አረቢያአንድ ሺህ አራት መቶ ሠላሳ ሥምንተኛዉ የኢድ አልአድሀ በዓል በመላው ዓለም በሚገኙ ሙስሊሞች ዘንድ እየተከበረ ይገኛል፡፡ ለሐጂ ሃይማኖታዊ ጉዞና ፀሎት ወደ መካ ሳዉድ አረቢያ ከሁለት ሚሊየን የሚበልጡ ተሳላሚዎች መጓዛቸዉ ተነግሯል። እዚያም በተደረገዉ ከፍተኛ የፀጥታ የበዓሉ ሥርዓት በጥንቃቄና እርጋታ መከናወኑን ዘገባዎች ያስረዳሉ።...more4minPlay
August 25, 2017የካናዳ መንግሥት ወደኢትዮጵያ ለሚያጓዙ የሰጠዉ ማስጠንቀቂያየካናዳ መንግሥት ወደ ኢትዮጵያ የሚጓዙ ዜጎቹ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳሰበ። በካናዳ መንግሥት ድረ ገጽ ላይ የወጣዉ ማሳሰቢያ ኢትዮጵያን ባጠቃላይ የሚመለከት ማሳሰቢያ እንደሌለዉ በመጠቆም፤ ባለለዉ አስጊ የፀጥታ ሁኔታ ምክንያት ዜጎቹ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መክሯል።...more0minPlay
July 05, 2017በኮትዲቯር የተመድ የሰላም ተልዕኮ ፍጻሜየተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኮትዲቯር ተልዕኮ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ አብቅቷል። የተመ ድርጅት ወታደሮች ከኮትዲቯር ሲወጡ በሀገሪቱ ለዓመታት የቀጠለው ቀውስም ያበቃ ይመስላል። ይሁን፣ ግጭቱ እንደቀጠለ ነው ።...more0minPlay
June 14, 2017የአሜሪካን የጉዞ ማስጠንቀቂያበአሁኑ ማስጠንቀቂያ የአሜሪካን ዜጎች እንዳይሄዱ የተከለከሉት ጎንደር እና ባህርዳር ነው። ሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ትናንት ባወጣው መግለጫ የአሜሪካን ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ ሲጓዙ አደጋ ሊያጋጥማቸው እንደሚችል አስጠንቅቋል።...more4minPlay
June 08, 2017መኢአድና ሰማያዊ የምርጫ 97 ሰለባዎችን ዘከሩየዛሬ 12 ዓመት ሰኔ አንድ የተገደሉ ሰዎችን ለመዘከር የተዘጋጀው የመታሰቢያ ስነ ስርዓት የተካሄደው አዲስ አበባ በሚገኘው የመኢአድ ጽህፈት ቤት ቅጽር ግቢ ውስጥ ነው፡፡ በስነ-ስርዓቱ ላይ ለመሳተፍ የመጡ ሰዎች ሀዘናቸውን ለመግለጽ ጥቁር ልብስ አድርገው ነበር፡፡...more3minPlay
February 02, 2017የካሜሩን ውዝግብ እና የኢንተርኔት አገልግሎት መታገድበካሜሩን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪ የሆነው ሰሜን ምዕራብ እና ደቡብ ምዕራብ ግዛት የሚኖረው ሕዝብ የፈረንሳይኛ ቋንቋ ተናጋሪ አካባቢ ተፅዕኖ ከፍ እያለ በሄደበት አንፃር ተቃውሞውን አጠናከረ። ይህን ተከትሎ መንግሥት በዚሁ አካባቢ በኢንተርኔት መረጃ የሚቀርብበትን አሰራር አቋርጦዋል።...more0minPlay
January 04, 2017በከሚሴ የተፈጠረዉ ግጭትበአማራ ክልል ስር በምትገኘዉ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ከሚሴ በሃርጡማ ፉርሴ ወረዳ በራሳሙሬ ቀበሌ ነዋሪዎችና በፀጥታ አስከባርዎች መካከል ግጭት መፈጠሩን የአከባቢው ነዋሪዎች ለዶቼ ቬሌ ተናግረዋል።...more4minPlay
December 15, 2016የመዉሊድ ባህላዊ አከባበርበየዓመቱ በሚከበረዉ በነብዩ መሐመድ የልደት ቀን የኃይማኖት ተቋማት ሙስሊሙ ማኅበረሰብ በአስተምሮቱ ሰላምን መረዳዳትን፣ ፍቅርና መከባበርን እንደሚያነሳ የነገሩንን እንግዶች ይዘን የመዉሊድን ባህላዊን የአከባበር ሁኔታ እንቃኛለን።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,922 episodes available.