Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,922 episodes available.
June 26, 2019የአዲሱ የካካዎ ተመንን እና ዉጤቱየአፍሪቃ መንግሥታትም ገበሬዎቻቸዉን ከጊዜ ወደ ጊዜ ለድሕነት የሚያጋልጠዉን የንግድ ሥርዓት ፍትሐዊ ለማድረግ ብዙም የሚጨነቁ አይመስሉም። በዓለም ከፍተኛዉን የካካኦ ምርት ለገበያ የሚያቀርቡት የጋና እና የኮትዲቯር መንግሥታት ግን በቅርቡ የጋራ የዋጋ ተመን አጥተዋል...more0minPlay
June 09, 2019የሕክምና ባለሞያዎች ጥያቄ በኢትዮጵያበኢትዮጵያ የተለያዩ ሥፍራዎች ካለፉት ሦስት እና አራት ወራት አንስቶ በዋናነት እጩ (ኢንተርን) ሐኪሞች በአደባባይ ሰልፍም በአዳራሽም ተደጋጋሚ ጥያቄዎችን አሰምተዋል። እጩ ሐኪሞች በዋናነት ያነሱትን ጥያቄ መንደርደሪያ በማድረግ በአጠቃላይ የኢትዮጵያ የጤና ሥርዓት ላይ የተነሱ ጥያቄዎች፣ ተግዳሮታቸውንና መፍትኄዎቻቸውን ለመዳሰስ ሞክረናል።...more29minPlay
May 30, 2019የኢትዮጵያ የሠራተኛ እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ማስተባበያየሠራተኛ እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ሄርጎጌ ተስፋዬ ከሳዑዲ መንግሥት በኩል ስለጉዳዩ ሕጋዊ በሆነ መልኩ የደረሰን ነገር የለም ብለዋል።ሳውዲ ጋዜት እንደጻፈው ከሆነ ግን ስምምነቱን ከኢትዮጵያ በኩል ተግባራዊ ማድረግ ባለመቻሉ ውሉ ተቋርጧል። ከምክንያቶቹ መካከል ከረመዳን በፊት ኢትዮጵያ ሠራተኖችን አለመላኳ ይገኝበታል እንደ ጋዜጣው።...more5minPlay
May 05, 201978ኛው የኢትዮጵያ የድል ቀንየኢትዮጵያ አርበኞች ከአምስት ዓመታት ዉጊያ በኋላ የኢጣሊያ ወራሪ ጦርን ድል ያደረጉበት 78ኛ ዓመት በዓል ዛሬ በመላዉ ኢትዮጵያ ተከብሮ ዋለ።...more4minPlay
April 19, 2019የዓይን ሞራ ግርዶሽ ሕክምና በባሕር ዳርየባሕር ዳር ፈለገ ሕይወት ሃኪም ቤት የዓይን ሞራ ግርዶሽ ለገጠማቸው ከ1ሺህ 100 በላይ ለሚሆኑ ህሙማን የነፃ የቀዶ ህክምና አገልግሎት መስጠቱን አስታወቀ፡፡ ሃኪም ቤቱ ህክምናውን የሚሰጠው ሄማሊያን ካታራክት ከተባለ የአሜሪካ መንግሥት ድርጅት ጋር በመተባበር አንደሆነ ተገልጿል።...more0minPlay
April 05, 2019ግጭት በከሚሴ አካባቢየክልሉ ቃል አቀባይ ለዶቼቬለ DW እንደተናገሩት የልዩ ኃይል አባላት የተገደሉት ሀሰተኛ ባሉት ወሬ ሰበብ በታጣቂዎች በተፈጸመባቸው ጥቃት ነው። በጥቃቱ የተጎዱ ሌሎች ሰዎች ደግሞ በደሴ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ነው። ከመካከላቸው አንዳንዶቹ በአስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የደሴ ሆስፒታል አስታውቋል።...more4minPlay
March 21, 2019በኢትዮ-ሱዳን ድንበር የሰዎች ዝውውር እና ችግሮቹከኢትዮጵያ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ ምሁራንና የሚመለከታቸው የመንግስት ስራ ሐላፊዎች እንዲሁም የሱዳን ገዳሪፍ ዩኒቨርሲቲ ምሁራንና የሀገሪቱ ባለስልጣናት የተገኙበት የጋራ የምክክር መድረክ በመቐለ ተካሂዷል። እስካሁን በአካባቢው የሚደረግ የሰዎች እንቅስቃሴ ሕጋዊ ማዕቀፍ ስላልተበጀለት ለተለያዩ ሕገወጥ ተግባራት የተጋለጠ ነው ተብሏል፡፡...more5minPlay
February 12, 2019የቬንዝዌላዉ ተቃዉሞ ሰብዓዊ ርዳታ እንዲፈቀድ ይጠይቃልየቬንዝዌላዉ የመንግሥት ተቃዋሚ ፓርቲ መሪና ራሳቸዉን የሃገሪቱ ፕሬዚዳንት ሲሉ የሾሙት ዩአን ጉዋይዶ የቬንዝዌላ መንግሥት የዉጪ ርዳታ እንዳይገባ ማገዱን « ድምፅ አልባ ዘር ማጥፋት» በማለት አወገዙት። ጉዋይዶ የሚመሩት ተቃዋሚ ፓርቲ በሃገሪቱ ከተጠራዉ የተቃዉሞ ሰልፍ ቀደም ሲል የርዳታ ቁሳቁሶች ወደ ለማስገባት እቅድ ይዞ ነበር።...more0minPlay
October 25, 2018ቤተ-ውበት በአርጎባበየትኛውም ባህል ውስጥ የሚኖሩ ህዝቦች ውበትን ያደንቃሉ። ስለውበት ተዜሟል፣ ተገጥሟል፣ ተጽፏል። ውበት የአንድ ነገር መስህብ፤ የሚያረካ ወይም የሚያስደስት ገጽታ ነው።ውጫዊ ቅርጽን፣ ቀለምን፣ መጠንን ፣ መልክን፣ ደምግባትንም ያመለክታል። የአርጎባ ብሔረሰብ ሴቶችም ወይባ ጭስን ለውበት መጠበቂያ ይጠቀሙበታል።...more0minPlay
October 21, 2018ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ትጥቅ በኢትዮጵያካለፉት ጥቂት ወራት ወዲህ ከኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የዜጎች ጥቃት እና መፈናቀልን የሚመለከቱ አቤቱታዎች ጎልተው እየተሰሙ ነው። የጥቃቱ ሰለባዎች፤ ድርጊቱ የሚፈፀመው በታጣቂ ኃይሎች መሆኑንም ይናገራሉ። ትጥቅ ያነገቡት ማንነት ማረጋገጫው ባይገኝም ከዚህ ጋር ተያይዞ ስማቸው የሚነሳ ቡድኖች ግን አሉ።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,922 episodes available.