Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,922 episodes available.
June 10, 2020ልጆችና ሴቶች ላይ የሚፈጸም ጥቃት በኢትዮጵያከሰሞኑ አዲስ አበባ ውስጥ ኮሮና ተሐዋሲ ካስከተለው እንቅስቃሴ ላይ የተጣለ ገደብ ጋር በተያያዘ 101 ልጆች ላይ ወሲባዊ ጥቃት ለእነሱ የቅርብ በሆኑ ወገኖች መፈጸሙ በይፋ ከተሰማ ወዲህ ጉዳዩ የብዙዎችን ቀልብ ስቧል። ከዚህ ቀደምም ጥቂት የማይባሉ በርካታ መሰል ድርጊቶች በሕግ ባለሙያዎችና የመብት ተሟጋቾች ዘንድ ተመዝግበዋል።...more5minPlay
May 14, 2020ኢህአፓ የኢትዮጵያ የፖለቲካ እንደተጠበቀው እየሄደ አይደለም አለየኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ኢህአፓ በሀገሪቱ ውስጥ የሚታየው የፖለቲካ ሁኔታ እንደተጠበቀው እየሄደ አይደለም አለ። ፓርቲው በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ላይ ባወጣው መግለጫው እንዳመለከተው ሃገሪቱ ከገባችበት ችግር ውስጥ እንድትወጣ የበኩሉን ሚና ለመጫወት መዘጋጀቱን የፓርቲው መሪ ወ/ሮ ቆንጅት ብርሃኔ ተናግረዋል።...more4minPlay
December 13, 2019የኖቤል ሽልማቱ ከሸክም ይልቅ ጌጥ እንዲሆን ምን ይደረግ?ኢትዮጵያ በዘመኑ ቋንቋ ስትደመር ስትቀነስ ይኸው ሁለት ዓመት ሊሞላት ነው። ሰሞኑን ብዙ ሰዎች መልሰው የተደመሩበት ሰሞን ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኖቤል ሽልማት ሲቀበሉ ከሞላ ጎደል የነበረው ስሜት ጮቤ የመርገጥ ነበር። ስሜቱ ብሔርተኝነት በጣም የተጫነው ስለሆነ ድጋፉ ዘላቂ ይሁን አይሁን ለመገመት ይቸግራል።...more0minPlay
December 12, 2019ስለ ኖቤል ሽልማቱ ኤርትራዊያን ምን አሉ?የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ የዓለም የሰላም የኖቤል ሽልማት ተሸላሚ መሆናቸው በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል የተጀመረውን ሁሉ አቀፍ ግንኙነት ከተቀዛቀዘበት አንድ እርምጃ ወደፊት ያራምደዋል የሚል እምነት እንዳላቸው በኢትዮጵያ የሚኖሩ ኤርትራዊያን ተናገሩ።...more0minPlay
December 10, 2019ጠ/ሚ ዐቢይ የኖቤል የሰላም ሽልማታቸዉን ተቀበሉጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በኦስሎ የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ተቀበሉ። ዐቢይ የኢትዮ ኤርትራ ወደ ሰላም መምጣት ዋናዉ መሃንዲስ ተብለዉ ተሞግሰዋል። በሽልማት አሰጣጥ ሥነ-ስርዓቱ ላይ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ጥሩ ንግግር ማሰማታቸዉን የዓለም ብዙኃን መገናኛዎች እየዘገቡ ነዉ።...more0minPlay
November 06, 2019የወጣቶች ስደት በትግራይ መበራከቱየትግራይ ክልል ወጣቶች በሕገወጥ መንገድ የሚያደርጉት ስደት ተባብሶ መቀጠሉ ተገለፀ። ክልሉ የሠራተኛ እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ይህ የስደት ጉዳይ ለክልሉ መንግሥት አሳሳቢ ሆኖ መቀጠሉን ያመለክታል።...more0minPlay
October 17, 2019ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ በአፋርበአፋር ክልል የሰሞኑን ጥቃት እና ግድያ በመቃወም በሰመራ እና በተለያዩ የክልሉ ከተሞች ዛሬ ሰላማዊ ሰልፎች ተካሂደዋል። ሰሞኑን በንጹሃን ዜጎች ላይ የደረሰውን ግድያ በመቃወም በተደረጉት ሰላማዊ ሰልፎች የፌዴራል መንግሥቱ ቸልተናነትን እና ዝምታን አሳይቷል ሲሉ ሰልፈኞቹ ተቃውመዋል።...more0minPlay
October 02, 2019የፓርቲዎች የሰላማዊ ትግል ጥሪ70 የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ከጥቅምት 5, እስከ 6 2012 ድረስ የርሃብ አድማ ሊያደርጉ ነው። ፖለቲከኞቹ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዓመቱ ሥራ በሚጀምርበት ጊዜ ስለምርጫ አዋጁ ያቀረብነውን ሃሳብ ተቀብሎ ካልመከረበት በረሀብ አድማው እንቀጥልበታለን ብለዋል።...more0minPlay
July 26, 2019በአፍሪቃውያን ዘንድ ያለው የመጤዎች ጥላቻከዚህ ጋር በተያያዘ የደቡብ አፍሪቃ ስም በብዛት ይነሳል። ከሌሎች የአፍሪቃ ሀገራት ወደ ደቡብ አፍሪቃ የሄዱ ጥቁር አፍሪቃውያን በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ከመጤ ጥላቻዎች ጋር በተያያዘ ጥቃት ይደርስባቸዋል። በደቡብ አፍሪቃ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የእነዚህን መሰል ጥቃቶች ተጠቂዎች መሆናቸውን ሲናገሩ ይደመጣል።...more10minPlay
July 24, 2019የጋዜጠኞች መብት ተሟጋቹ ድርጅትና ኢትዮጵያበፈረንሳይኛ ምሕፃሩ RSF ተብሎ የሚጠራዉ የጋዘጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት ሰሞኑን ባወጣዉ መግለጫዉ እንዳለዉ መንግሥት የወሰዳቸዉ እርምጃዎች ባለፈዉ አንድ ዓመት ብዙ ተስፋ የተጣለበትን የፕረስ ነፃነት ላደጋ የሚያጋልጥ ነዉ...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,922 episodes available.