Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,915 episodes available.
July 13, 2021የትግራይ ተወላጆች እስር እንዲቆም አረና ጠየቀየአዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች በትግራይ ተወላጆች ላይ እየተፈጸመ ያለው እስር እና የንግድ ድርጅቶች መዘጋት እንዲቆም አረና ትግራይ ለሉዓላዊነት ፓርቲ አሳሰበ። ፓርቲው ባወጣው መግለጫ መንግስት ያወጀው የተኩስ አቁም በሁለቱም ተፋላሚ ኃያሎች መተግበር አለበት ብሏል።...more4minPlay
June 28, 2021የኢትዮጵያ ምርጫና ተቃዋሚዎችምርጫዉንም ጠቅላይ ሚንስትሩ «ኢትዮጵያ አሸናፊ ሆና የወጣችበት» ብለዉታል።በምርጫዉ የተካፈሉ፣ ያልተካፈሉትንም በጥቅሉ 53 የፖለቲካ ማሕበራትን የሚያስተናብረዉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ ዶክተር ራሔል ባፌ ከጠቅላይ ሚንስትሩ ሐሳብ ጋር ይስማማሉ።...more13minPlay
June 26, 2021ፓሪስ፥ የሉሲ ቅጂ ለዩኔስኮ ተሰጠፈረንሳይ ዋና ከተማ ፓሪስ በሚገኘው የዩኔስኮ መቀመጫ በተካኼደ ልዩ ሥነ ሥርዓት የቅሪተ አካሏ ቅጂ ርክክብ ተፈጽሟል።በፈረንሳይ፣ ስፔን፣ ፖርቹጋል፣ ሆሊ ሲ እና ሞናኮ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር የዩኔስኮ የኢትዮጵያ ቋሚ መልእክተኛ አምባሳደር ኄኖክ ተፈራ ሻውል የሉሲን ቅሪተ አካል ቅጂ ለዩኔስኮ ዋና ኃላፊ ኦውድሬ አዞላይ አስረክበዋል...more0minPlay
April 08, 2021የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት መልዕክትከአምስቱ የእስልምና ሃይማኖት መሠረቶች አንዱ የሆነው የረመዳን ፆም የፊታችን ሰኞ ወይም ማክሰኞ እንደሚጀምር ተገለፀ።...more0minPlay
March 21, 2021የትግራይ ፓርቲዎች በኢሰመኮ ላይ ያቀረቡት ተቃውሞሳልሳዊ ወያነ ትግራይ፣ የታላቋ ትግራይ ብሔራዊ ሸንጎ ባይቶና እና የትግራይ ነጻነት ፓርቲ በጋራ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የማይካድራ የጅምላ ጭፍጨፋን አስመልክቶ ያወጣው ሪፖርት በተቀረው የትግራይ አካባቢ የከፋ የሰብአዊ መብት ጥሰት እንዲፈጠር አስተዋጽዖ ነበረው ብለዋል።...more0minPlay
February 23, 2021የምርጫ ቦርድና ተቃዋሚዎች መንግስትን ወቀሱየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ ለመጪዉ ምርጫ በሚያደርገዉ ዝግጅት የፌደራልና የክልል መንግስታት ባለስልጣናት ትብብር እንደነፈጉት አስታወቀ።...more4minPlay
February 19, 2021የየካቲት 12 ጭፍጨፋ 84ኛ ዓመት ዝክርበፋሺስት ኢጣሊያ የጦር አዛዥ በጄኔራል በሩዶልፍ ግራዚያኒ ላይ ሁለት ኢትዮጵያውያን ወጣቶች የጣሉትን አደጋ ለመቀበል የካቲት 12፣ 1929 በአዲስ አበባ ሕዝብ ላይ የዘመተዉ የኢጣሊያ ጦር እስከ 30 ሺሕ የሚገመት ሕዝብ ጨፍጭፏል።...more0minPlay
January 22, 2021የፍርድ ቤት ዉሳኔ አፈፃፀም መዘግየት እንደ የሕግ የበላይነት ፈተናየፍርድ ቤት ዉሳኔ አፈፃፀም መዘግየት የሕግ የበላይነትን ፈተና ዉስጥ እያስገባ መምጣቱን የሕግ ባለሞያ እና ፖለቲከኞች አመለከቱ። ፍርድ ቤት በዋስትና የሚያሰናብታቸውን ተጠርጣሪዎች ፖሊስ ያለ በቂ ማስረጃ ያስራል የሚሉ ቅሬታዎች ከተከሳሾች እና ጠበቆቻቸው በተደጋጋሚ ይሰማል።...more4minPlay
September 28, 2020የመሬት መንሸራተት በሲዳማ ክልልበሲዳማ ክልል አርቤጎና ወረዳ በደረሰ የመሬት መናድ ስድስት ሰዎች መሞታቸውን የወረዳው ባለስልጣናት አስታወቁ። ባለሥልጣናቱ ዛሬ ለዶቼ ቬለ ( DW ) እንዳስታወቁት አደጋው ትናንት ቀትር ላይ የደረሰው በወረዳው ሚጢቾ በተባለ የገጠር ቀበሌ ውስጥ ነው።...more0minPlay
September 26, 2020የኢትዮጵያ የዓይን ባንክ ዓለም አቀፍ ሽልማት አገኘፒስሪ ኢምፓክት አዋርድ (P3 IMPACT AWARD) ተብሎ የሚጠራው ሽልማት በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ጥምረት ቢሮ፣ ኮንኮርዲያ በተባለ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት እና በቨርጂኒያ ዩኒቨርሲቲ፤ የማሕበረሰቦችን ሕይወት ብሎም ዓለምን ለማሻሻል በመንግሥት እና የግሉ ዘርፍ ጥምረት ለሚሰሩ ስራዎች እውቅና ለመስጠት የተዘጋጀ ነው...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,915 episodes available.