Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,915 episodes available.
February 27, 2022ዉይይት፣ የብሄራዊ (አገራዊ) ምክክር ብያኔ፣ሒደትና ቅሬታዉየኢትዮጵያ ፖለቲከኞች የገዢዉ ፓርቲ ይሁኑ ተቃዋሚዎች፣ አማፂያን ይባሉ ሌላ፣ የፖለቲካ አቀንቃኝና ተንታኞችም ብሔራዊ ምክክር መደረጉን ይደግፋሉ።ይሁንና የኢትዮጵያ መንግስትን በነፍጥ የሚወጉ ኃይላት፣ሰላማዊ ተቃዋሚዎችም ሆኑ የፖለቲካ አቀንቃኞች እስካሁን ያለዉን ሒደት አይቀበሉትም።...more39minPlay
February 23, 2022የዲጂታል መታወቂያ በኢትዮጵያየአፍሪቃ ሕዝብ በሙሉ እንደ ጎርጎሪያኑ አቆጣጠር እስከ 2030 ድረስ ዲጂታል የሚባለዉ መታወቂያ ባለቤት እንዲሆን የአፍሪቃ ሕብረት አቅዷል።የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በበኩል የዲጂታል መታወቂያ ማግኘት የሁሉም ሰዉ ሰብአዊ መብት እንደሆነ ወስኗል...more0minPlay
February 11, 2022አሳሳቢው የቅርስ ምዝበራና የድረገጽ ላይ ሽያጭበሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ጦርነቱ ከጀመረ ወዲህ ሃይማኖታዊ የሆኑ ጥንታዊ የኢትዮጵያ ቅርሶች ለገበያ መቅረባቸው አሳሳቢ መሆኑ ተገለጠ። ጥንታዊ ቅርሶቹ ከሰሞኑ eBay በተባለ ድረ-ዓለማቀፍ በይነ-መረብ ላይ ለሽያጭ የቀረቡ ሲሆን፤ ቅርሶቹ ያለምንም ጥያቄ የኢትዮጵያ ናቸው ሲል የቱሪዝም ሚኒስቴር ለዶቼ ቬለ ተናገሮዋል።...more0minPlay
February 10, 2022ከእስር የተፈቱ የትግራይ ተወላጆች የሥራ ቦታ ጉዳይበሕግ ጥላ ሥር የነበሩ እንዲሁም በቁጥጥር ሥር ሳይውሉ ከሥራ ታግደው በቤት እንዲቆዩ ተደርገው የነበሩ የትግራይ ተወላጆች ወደሚሠሩባቸው መሥሪያ ቤቶች ሲመለሱ በእናንተ ቦታ ሰው ተተክቶበታል የሚል ምላሽ እንደተሰጣቸው እናት ፓርቲ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ጠቅሷል።...more4minPlay
February 02, 2022የአፋር ዲያስፖራ ማኅበረሰብ የተቃውሞ ሰልፍ በብራስልስመንግሥት በአሸባሪነት የፈረጀው ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት)እና የትግራይ ኃይሎች በአፋር ክልል ውስጥ የሚያደርሱትን ጥቃት የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ችላ ብሏል ሲሉ የአፋር ዲያስፖራ ማኅበረሰብ አባላት ብራስልስ ውስጥ ዛሬ የተቃውሞ ሰልፍ አካኼዱ።...more0minPlay
January 14, 2022አዲስ ጥንታዊ ግኝት በያልዳ ሸለቆ - ኮንሶበዩናይትድ ስቴትስ ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘዉ የሲምሶንያን ኢንስቲትውት የተፈጥሮ ሳይንስ ሙዝየም ተመራማሪ የሆኑት ዶክተር ዮሐንስ ዘለቀም በጥናቱ ተሳትተፈዋል። በዚህ በያዝነው ዓመት በታኅሣሥ ወር ቡድኑ ባካሄደው ጥናት ከፍተኛ የሆነ የእንስሳት ቅሪተ አካል እና የጥንት ሰዎች የተገለገሉባቸው የድንጋይ መሣሪያ ክምችቶች አግኝተዋል፡፡...more15minPlay
December 23, 2021የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጥሪበሰሜን ኢትዮጵያ በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን ሰዎች ለመደገፍ እና የወደሙ የሃይማኖት እና የማህበራዊ አገልግሎት መስጫ ተቋማትን መልሶ ለመገንባት መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲረባረብ ተጠየቀ። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በጦርነቱ ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ ሰዎች ጊዜያዊ ድጋፍ ሲያደርግ መቆየቱን ገልጿል።...more0minPlay
November 03, 2021ትግራይ ዉስጥ ሥለደረሰዉ የመብት ጥሰት ዘገባበትግራይ ክልል ውስጥ በነበረው ጦርነት በሰብዓዊነት ላይ የተፈፀመ እና የጦር ወንጀል ሊባሉ የሚችሉ የወንጀል ዓይነቶች መፈፀማቸውን የሚያመለክቱ ማስረጃዎች መገኘታቸውን የሰብአዊ መብት ምርመራ ውጤት አመለከተ።...more0minPlay
October 14, 2021በሊቢያ የሚገኙ ስደተኞች እንግልትየተመድ የሰብዓዊ መብቶች መርማሪ ኮሚሽን ይፋ የሆነው መረጃ አስደንጋጭ ገጽታን ይዟል። መረጃው ሊቢያ የሚገኙ ስደተኞች እና ጥገኝነት ፈላጊዎች ከፍተኛ የመብቶች ጥሰት እየተፈጸመባቸው መሆኑን ያሳያል። ጉዳዩን የመረመረው የተመድ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ባለሙያዎች ድርጊቱን በሰብዓዊነት ላይ የተፈጸመ ወንጀል ተብሎ ሊቆጠር እንደሚችል ገልጸዋል።...more4minPlay
August 13, 2021የአሜሪካ ባለሥልጣናት ተደጋጋሚ የኢትዮጵያ ጉብኝትከመደበኛው የውጭ ጉዳይና የኤምባሲ አካሄድ በዘለለ በአሜሪካ የውጭ ግንኙነት አሠራር ልዩ መልዕክተኛ ወደ አንድ አገር ሲላክ ፕሬዝደንቷ ለጉዳዩ ከፍተኛ ትኩረት መሰጠቱን ማሳያ መሆኑን አንድ የፖለቲካ ሳይንስ ዐዋቂ ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል። በሌላ በኩል ደግሞ አሜሪካ ጉዳዩን ወደ ድርድር የመውሰድ ፍላጎቷ ላለመሳካቱ ማሳያም ሊሆን ይችላል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,915 episodes available.