Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,915 episodes available.
February 14, 2023በኢኳቶሪያል ጊኒ ማርቡርግ ተህዋሲ ያሳደረገዉ ስጋትበኢኳቶሪያል ጊኒ ማርቡርግ በተባለ በጣም አደገኛ እና ተዛማች ተህዋሲ የተለከፉ ሰዎች መገኘታቸዉ ተገለፀ። የዓለም የጤና ድርጅት እንዳስታወቀዉ በበሽታው ከተለከፉ ሰዎች መካከል እስካሁን ቢያንስ ዘጠኝ ሰዎች ሞተዋል። የኢኳቶሪያል ጊኒ መንግስት በሽታዉ በተዛመተባቸዉ አካባቢዎች ላይ «የጤና ማስጠንቀቂያ» አዋጅ ደንግጓል።...more0minPlay
February 06, 2023ወልቂጤን ጨምሮ በጉራጌ ዞን ከተሞች የሥራ ማቆም አድማበስድስቱ ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች ለሕዝበ ውሳኔ ድምጽ ሲሰጥ። በዚያው በደቡብ ክልል የሚገኘው የጉራጌ ዞን ከተሞች በአንጻሩ የሥራ ማቆም አድማ ተደርጓል።ለአራተኛ ግዜ የሚደረገውን አድማ አስተባብራችዋል ቅስቀሳ አድርጋችዋል የተባሉ ወጣቶች በመንግስት አካላት ድብደባ እና እስራት እየደረሰባቸው ነው ተብሏል።...more0minPlay
January 26, 2023የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲሱ ገዥ ማሞ ምኅረቱ ምን ይጠብቃቸዋል?አቶ ማሞ ምኅረቱ "ገንዘብ የማተምና የማሠራጨት፣ የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሪ ማስተዳደር፣ የገንዘብ ፖሊሲ የማውጣትና የመተግበር" ኃላፊነት የተሰጠውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በገዥነት ሲመሩ በርካታ ፈተናዎች ይጠብቋቸዋል። የዋጋ ንረትና የውጭ ምንዛሪ እጥረት የባንኩና የገዥውን መፍትሔ ከሚሹ መካከል ናቸው። ስለ ሹመታቸው ባለሙያዎች ምን ይላሉ?...more12minPlay
December 29, 2022የሰላም ስምምነቱ «ሽንቁሮች»የጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አሕመድ የፀጥታ አማካሪ ሬድዋን ሁሴይን የፕሪቶሪያዉ ስምምነት በተፈረመ ማግስት ለዉጪ ዲፕሎማቶች በሰጡት መግለጫ ህወሐትን በአሸባሪነት የሚፈርጀዉ ደንብ እንዲነሳ መንግስታቸዉ እንደሚጠይቅ ገልፀዉ ነበር...more5minPlay
December 06, 2022የዓይን የጤና ችግሮችበመላው ዓለም 2,2 ቢሊየን የሚሆን ህዝብ ከቅርብ ወይም ከርቀት የማየት ችግር እንዳለበት የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ ያመለክታል። ነገር ግን ጤናማ የማየት አቅም እያለ ድንገት እክል የሚገጥመው በአብዛኛው ከ50 ዓመት ዕድሜ ጀምሮ እንደሆነም የዓለም የጤና ድርጅት አጽንኦት ይሰጣል።...more0minPlay
December 04, 2022የኢትዮጵያ "ደህንነት ተግዳሮት" የተባለው "የተደራጀ ሌብነት" በኮሚቴ ሥራ ይቆማል?የኢትዮጵያ መንግሥት የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ኃላፊ እና የብሔራዊ መረጃና ደሕንነት አገልግሎት ባልደረቦችን ጨምሮ በሙስና የተጠረጠሩ ሹማምንት በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታውቋል። በጸረ-ሙስና ዘመቻው የጸጥታ፣ የፍትኅና የመሬት አስተዳደር ቅድሚያ ተሰጥቷቸዋል። የጸረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ የአገር ደህንነት ሥጋት የተባለውን ሙስና ማቆም ይችላል?...more0minPlay
November 29, 2022«እኛ የስራ ማቆም አድማ አልጠራንም»የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ማህበር«ይህን ጥያቄ ያቀረቡት ኢንፎርማል ግሩፕ የኛን ሎጎ ተጠቅሞ ነው። እኛ ደግሞ ይህንን ጉዳይ ተከታትለን በህግ እንጠይቃለን እኛ የስራ ማቆሙ አድማ አልጠራንም። የጠየቅነውን 14 ጥያቄዎች ለመንግስት አስገብተናል ።እኛ በአሰራራችን መሰረት ለትምህርት ሚኒስቴር ነው ጥያቄያችንን ያስገባነው »...more0minPlay
November 25, 2022አምነስቲ፤ በኢትዮጵያ ወሲባዊ ጥቃት ለደረሰባቸዉ ፍትህአምነስቲ ኢንተርናሽናል ትላንት ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያ ዉስጥ ለሁለት አመታት በዘለቀው ጦርነት ሴቶችን አስገድደዉ የደፈሩና የበደሉ በሙሉ በሕግ መጠየቅ አለባቸዉ ጥሪ አቅርቧል።ተፋላሚዎችን የሚሸመግሉ ወገኖች ጦርነቱን ለማስቆም ከሚያደርጉት ጥረት ጎን ለጎን ጾታዊ ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች ተገቢውን ፍትህ ያገኙ ዘንድ እንዲጥሩም አሳስቧል።...more0minPlay
November 09, 2022የሕግ የበላይነትሰዎች ያለምክንያት የሚያዙበት ሁኔታ አለ፣ ያለምንም ፈቃድ ከፌደራል እስር ቤት ወደ ክልል እስር ቤት በውሰት የሚመላለሱበት፣ የሚቀባበሉበት ሁኔታ እናያለን፣ በእስር ቤትም ሆነው የተለያዩ የመብት ጥሰት የሚፈጸምበት ሁኔታ እናያለን።...more4minPlay
October 29, 2022ያገረሸው የኢቦላ ወረርሽኝ በኡጋንዳየኢቦላ በሽታ በኡጋንዳ በፍጥነት እየተስፋፋ ሲሆን የሀገሪቱ ጤና ጥበቃ ሚንስቴር እንዳስታወቀው በሽታው በሀገሪቱ ዋና ከተማ ካምፓላም የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው።በዚህ የተነሳ በሽታው ከቁጥጥር ውጭ ሊሆን ይችላል የሚል ስጋት አሳድሯል። የሀገሪቱ ባለስልጣናት ግን በሽታው በቁጥጥር ስር ነው ይላሉ።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,915 episodes available.