Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.
August 27, 2023የአማራ ክልል ግጭት፤ የጅምላ እስር እና የመገናኛ አውታሮች ሽፋንአዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የአማራ ተወላጆች በጅምላ ለእስር መዳረጋቸው ከብዙ አቅጣጫ ይሰማል ። ብሔር ተኮር እስሩ መባባሱ፤ ትምህርት ቤቶች ጭምር በታሰሩ ሰዎች መጨናነቃቸውን በተለያዩ ጊዜያት የሚወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ ። ለመሆኑ ይህ ምን ያህል የመገናኛ አውታሮች ሽፋን አገኘ?...more40minPlay
August 08, 2023የቀኝ ጽንፈኛው «አማራጭ ለጀርመን» ፓርቲ መጠናከርና ስጋቱበመጪው የጀርመን አጠቃላይ ምርጫ የሚወዳደር ዕጩ እንደሚሰይም ያሳወቀው AfD በአሁኑ ጉባኤው ቀድሞም የሚቃወመውን የአውሮጳ ኅብረት «የከሰረ ፕሮጀክት» ሲል አጣጥሎታል። «የአውሮጳ ኅብረት»ፍልሰትና የአየር ንብረት ለውጥን ጨምሮ በሁሉም አስፈላጊ በሚባሉ ጉዳዮች ላይ ሙሉ በሙሉ አልተሳካለትም ያለው ፓርቲው ዩሮ መገበያያ ገንዘብ መሆኑን ይቃወማል።...more11minPlay
June 26, 2023ከፍተኛ የግብር ገቢ የሚጠበቅበት የ 2016 ዓ. ም በጀትለሀገር ውስጥ እዳ ክፍያ፣ ለተፈናቀሉ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍና ለመልሶ ማቋቋም እንዲሁም ለማዳበሪያ ግዢ ከፍተኛ ገንዘብ የተያዘበት መሆኑ የተነገረለት የ 2016 ዓ.ም በጀት በአንፃሩ የመከላከያ ሠራዊትንና የዩኒቨርሲቲዎችን ወጪ ትርጉም ባለው መጠን የቀነሰ ነው ተባለ።...more5minPlay
June 22, 2023የመናገር ነጻነት አሁንም አደጋ ላይ ነውዶይቸ ቬለ በየዓመቱ የሚያካሂደው ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን መድረክ ማክሰኞ ሰኔ 13 ቀን፣ 2015 ዓ.ም ተጠናቋል ። በሁለት ቀናቱ መድረክ ስለመናገርና ፕሬስ ነጻነት ብሎም የተለያዩ የመገናኛ አውታርን የሚዳስሱ ጉዳዮች ለውይይት ቀርበዋል ። የዶይቸ ቬለ የመናገር ነጻነት የዘንድሮ ሽልማት ለኤልሣልቫዶራዊው ጋዜጠኛ ኦስካር ማርቲኔዝ ተሰጥቷል ።...more0minPlay
June 16, 2023በሽብር ወንጀል ክስ የቀረበባቸው 51 ተከሳሾች ችሎትየመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎችን ጨምሮ በእነ ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ መዝገብ በፌደራል ዐቃቤ ሕግ በሽብር ወንጀል ክስ የቀረበባቸው 51 ተከሳሾች ሦስተኛ የችሎት ውሎ ተካሂዷል። ተከሳሾቹ የፖለቲካ እና የርዕዮት አላማን ለማራማድ በማሰብ የሽብር ድርጊት ፈጽመዋል በሚል በዐቃቤ ሕግ ክስ ቀርቦባቸዋል።...more0minPlay
June 15, 2023የመናገር ነጻነት ወዴት?ጋዜጠኞች ከስቱድዮ ጭምር እየታፈኑ የሚወሰዱበት፤ የታሰሩበት ሳይታወቅ በቤተሰብ እና በጠበቃ ሳይጎበኙና ፍርድቤት ሳይቀርቡ ለቀናት አስሮ መፍታት የተለመደ እየሆነ እንደሆነ ጋዜጠኞች በምሬት ይገልጻሉ።...more0minPlay
June 11, 2023ዉይይት፤ የቤተ-እምነቶች መደፈርና የአማኞች መገደልለፈረሱት መሳጂዶች፣ለጠፋዉ ንብረት፣ ከሁለቱም በላይ ለተገደሉት ሰዎች ቤተ-ሰቦችም ሆነ ለቁስለኞች የሚከፈል ካሳ የለም።ገዳዮች ለፍትሕ ይቀርባሉ የሚል ስምምነት የለም።ባለፉት ሁለት አርቦች የተፈፀመዉ ጥቃት ላለመደገሙም ዋስትና የለም።...more0minPlay
June 09, 2023የአውሮጳ ሕብረት በስደተኞች ጉዳይ ላይ ያሳለፈው ውሳኔየ27ቱ የአውሮፓ ህብረት የአገር ውስጥ አስተዳደር ሚኒስትሮች ለሁለት ቀናት በሉክዘምበርግ ከተማ ባካሂዱት ስብሰብ በአዋዛጋቢው የስደተኖችና ፈላሲያን አጀንዳ ላይ ተስማምተው የጋራ የስደተኞች ውል አጽድቀዋል። ወደ ሕብረቱ የሚገቡ ስደተኞችና ፈላስያን ቁጥር በየግዜው በከፍተኛ ደረጃ እይጨምረ መሄዱም በዚሁ ጊዜ ተገጿል።...more4minPlay
June 07, 2023የትምህርት ማስረጃ መጭበርበር በደቡብ ክልልየደቡብ ክልል የህዝብ አስተዳደር እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ‘’ በክልሉ የሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎች መበራከትና የሠራተኞች ህገ ወጥ ቅጥርና ዝውውር ፈተና ሆኖብኛል ‘’ እያለ ነው ፡፡ ቢሮው የ2015 ዓም በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸም ትናንት በገመገመበት ወቅትም ጉዳዩ ዋነኛ መነጋገሪያ አጀንዳ ሆኖ ነው የዋለው ፡፡...more4minPlay
May 17, 2023ሕወሃት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ውሳኔ ተቃወመየኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ህወሓት ላይ ያስተላለፈው ውሳኔ የሰላም ሂደቱ የሚጓዳ ሲል የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ተቃወመ። ህወሓት በበኩሉ ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ያስተላለፈው ውሳኔ ደግሞ እንዲያጤን ጠይቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለግዜው ተጨማሪ ማብራሪያ መስጠት እንደማይችል ገልጿል።...more5minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.