Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.
February 07, 2024የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲሱ በዋጋ ላይ የተመሠረተ የገንዘብ ፖሊሲ ምን ይፈልጋል?በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ስትራቴጂክ ዕቅድ ከተካተቱ ዐበይት ጉዳዮች አንዱ በወለድ ተመን ላይ የተመሠረተ የገንዘብ ፖሊሲ ተግባራዊ ማድረግ ነው። ለፖሊሲው ተግባራዊነት ብሔራዊ ባንክ “ከፖለቲካ ጣልቃ ገብነት ነጻ” ሆኖ መቋቋም እንደሚኖርበት ባለሙያዎች ይናገራሉ። መንግሥት የበጀት ጉድለት ሲገጥመው የሚበደረውን የገንዘብ መጠን በኃይል መገደብንም ይሻል...more10minPlay
January 23, 2024የወጣት ሥራ አጥነት እና ሕገ-ወጥ ስደት በትግራይበትግራይ የወጣቶች ሥራ አጥነት እና ሕገ-ወጥ ስደት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለፀ። የኢትዮጵያ ሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በመጀመርያ ዙር በትግራይ ለሚገኙ 2 ሺህ ወጣቶች የስልጠናና ፋይናንስ ድጋፍ ማድረግ መጀመሩ፥ ከዚህ ውጭም የተለያዩ ፕሮጀክት እየተገበረ እንደሚገኝ አስታውቋል።...more4minPlay
January 22, 2024በአማራ ክልል የጥምቀት በዓል እንዴት አለፈ?የጥምቀት በዓል አከባበር በአማራ ክልል ካለው የፀጥታ ሁኔታ አንፃር ችግር ሊፈጠር ይችላል የሚል ሰፊ ስጋት አሳድሮ ነበር፡፡ የክልሉ መንግሥት እንዳለው ግን በዓላቱ ያለምንም የፀጥታ ችግር ተከብረው ተጠናቅቀዋል፡፡ያም ሆኖ በአንዳንድ የምስራቅና ምዕራብ ጎጃም አካባቢዎች በዓሉ በቤተክርስቲያናት አጥር ግቢ ብቻ መከበሩንነዋሪዎቹ አመልክተዋል፡፡...more5minPlay
January 22, 2024ማሕደረ ዜና፣ የሱዳን ቀዉስና ዲፕሎማሲዉዓለም አቀፍ ሕግጋትና ደንቦችን ያረቀቁና ያስፀደቁት ኃያላን ያላከበሩትን ሕግ የካርቱም ጄኔራሎች ያከብራሉ ብሎ ለማሰብ ግን እንደ ሞዲ የዋሕነትን ይጠይቃል።ኢንተቤ-ዩጋንዳ ላይ የተሰየመዉ የምስራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) የመሪዎች ጉባኤ ዋና አላማ አዘጋጆቹ-እንዳሉት አሳዛኙ ጦርነት በድርድር እንዲፈታ ለመጠየቅ ነበር።...more0minPlay
December 28, 2023ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች : የሴት ልጅ አለባበስ ከፆታዊ ጥቃት ያድናል?የሴት ልጅ የአለባበስ ሁኔታ ለተለያዩ አይነት ጾታዊ ትንኮሳዎች ብሎም ለጾታዊ ጥቃት ለመዳረግ ገፊው ምክኒያት የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው የሚሉ እንዳሉ ሁሉ የሴት ልጅ አለባበስ ለጾታዊ ጥቃት ሊዳርጋት አይገባም፤ መንስኤውም ሆኖ ሊቀርብ አይችልም የሚሉ አሉ።...more12minPlay
December 21, 2023ዩኔስኮ ለመዘገባቸዉ የኢትዮጵያ ቅርሶች ጥበቃ ያደርጋል?«ላሊበላ በጦርነቱ አደጋ ደርሶበታል የሚለዉ ጉዳይ አንደኛ የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ሁኔታዉን ቦታዉ ላይ የሚከታተል ሰዉ አለዉ። እኛም ሄደን አይተናል። ላሊበላን እንደ ዓይናችን ብሌን እንጠብቀዋለን። ስለዚህ ይህ በቤተ-ክርስትያኑ አደጋ ደረሰ የተባለዉ ነገር ቀና አስተሳሰብ የሌላቸዉ ሰዎች የሚያሰራጩት የሃሰት ዘገባ ነዉ።» የቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን...more0minPlay
December 18, 2023ደቡብ አፍሪቃ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የገጠማቸው አዲስ ፈተናበደቡብ አፍሪቃ የሀገሬው ሰዎች የሥራ ዕድል ይነጥቃሉ ብለው በሚከሷቸው የውጭ ሀገር ሰዎች ላይ የሚያነጣጥረው ጥላቻ አሁንም ይስተዋላል። ይህ አይነቱ ጥላቻ እና በደል ደግሞ አሁን ላይ «አይነቱን ቀይሮ መጥቷል» ይላሉ ዶይቸ ቬለ ያነጋገራቸው በደቡብ አፍሪቃ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ።...more5minPlay
December 13, 2023በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ በታጣቂዎች ጥቃት 13 ሰዎች ሕይወት አለፈበኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ በተፈጸመ ጥቃት 13 ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች እና ባለሥልጣናት ተናገሩ። ጆጅ በተባለ ቦታ በተፈጸመው ጥቃት ተጨማሪ አራት ሰዎች ቆስለዋል። ጥቃቱ የተፈጸመው እህል ለመጫን ጉዞ ላይ በነበረ ተሽከርካሪ ላይ ነው።...more4minPlay
December 12, 2023ከትግራይ ክልል ወጣቶች በገፍ እየተሰደዱ ነውከትግራይ ክልል ወጣቶች በገፍ እየተሰደዱ መሆኑ ተገለጸ ። በስደት ከክልሉ የሚወጡ ቁጥራቸው የበረከተ ወጣቶች ኅልውናም ለቤተሰቦቻቸው አሳሳቢ እየሆነ ነው ። የትግራይ ክልል አስተዳደር በተለይም ከጦርነቱ በኋላ በትግራይ የወጣቶች ፍልሰት በከፍተኛ መጠን ስለ ማሻቀቡ መረጃዎች እንዳሉት ይገልፃል።...more0minPlay
December 09, 2023በኢትዮጵያ “ልዩነቶችን በጠብመንጃ እና በኃይል የመፍታት አማራጭ ማክተም አለበት” ርዕሰ-ብሔር ሣህለ ወርቅ ዘውዴኢትዮጵያ ለችግሮቿ ዘላቂ መፍትሔ ካላበጀች ከገባችበት አዙሪት እንደማትወጣ ርዕሰ-ብሔር ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። “ኢትዮጵያ በሰላም የምትኖረው የሁላችንንም ችግር መፍታት ስንችል ነው” ያሉት ሣህለ ወርቅ የሐሳብ ልዩነት ጠላትነት እንዳልሆነ አሳስበዋል። “ልዩነቶችን በጠብመንጃ እና በኃይል የመፍታት አማራጭ ማክተም አለበት” የሚል ጥሪ አቅርበዋል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.