Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.
June 06, 2024የዶቸ ቬለ የመናገር ነፃነት ሽልማት ለጁሊያ ናቫልንይ ተሰጠየጀርመን ዓለም አቀፍ ማሠራጪያ ጣቢያ ዶቸ ቬለ (DW) በየዓመቱ የሚሰጠዉን የመናገር ነፃነት ሽልመት የዘንድሮዉን ለሟቹ የሩሲያ ጠበቃና ተቃዋሚ ፖለቲከኛ ለአሌክሲይ ናቫልንይ ባለቤት ለወይዘሮ ጁሉያ ናቫልንይ ሸልሟል...more0minPlay
May 23, 2024የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስለ ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ግንኙነትሰሞኑን በኢትዮጵያ የዩኤስ አምባሳደር ስለ ኢትዮጵያ የፖሊሲ ንግግር እና መንግሥት የሰጠው ምላሽ "የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ችግር ያለበትና ጠንካራ አይደለም ማለት ተደርጎ" ሊወሰድ እንደማይገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። ኢትዮጵያ በራስ ገዟ ሶማሊላንድ የሚገኘውን የቆንስላ ጽሕፈት ቤቷን ወደ ሙሉ ኤምባሲ ማሳደጓ ምን ያህል እውነት ነው ?...more0minPlay
May 12, 2024የሁለቱወገኖች የስልጣን ሽኩቻ ወዴት ያመራ ይሁን?በትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደርና በህወሐት መካከል ያለው የስላጣን ሽኩቻ ተካሮ አንዱ በአንዱ ላይ የስም ማጥፋት ዘመቻው በግላጭ እየተካሄደ ከመሆኑም አልፎ ጎራ ለይተው እስከመገዳደል እንዳይደረስና የተገኘው አንጻራዊ ሰላም እንዳይደፈርስ ብዙዎቹ የክልሉ ነዋሪዎች ስጋታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ።...more41minPlay
May 11, 2024ቡርኪናፋሶ የውጭ ሚዲያዎችን ለምን ዘጋችየቡርኪናፋሶ ወታደራዊ አመራር ፍራንስ 24፣ ራዲዮ ፍራንስ ኢንተርናሽናል እና ጄዩን አፍሪኬን ጨምሮ በርካታ የውጭ የሚዲያ አዉታሮችን አግዷል። ይህ ርምጃ የመጣዉ የዜና ማሰራጫዎቹ የዓለም አቀፉን የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት ሂዉማን ራይትስ ዎች፣ ወታደሮች በሲቪሉ ማኅበረሰብ ላይ የጅምላ ግድያ ፈጽመዋል ብሎ ያወጣዉን መግለጫ ከዘገቡ በኋላ ነው።...more6minPlay
May 10, 2024የሚዲያ ነፃነትና የመገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ጥሪጋዜጠኞች ሥራቸውን ከፍርሃት እና ጫና ነፃ ሆነው ሊሰሩ ይገባል ሲል የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ጠየቀ። ምክር ቤቱ ከተባበሩት መንግሥታት የትምህርት የሳይንስ እና የበሕል ድርጅት(UNESCO) ጋር በመሆን "ጋዜጠኝነት በአካባቢ ጥበቃ ቀውስ ውስጥ" በሚል ሀሳብ የዓለም ፕሬስ ነፃነት ቀንን ዛሬ አክብረዋል።...more4minPlay
May 04, 2024የትንሳኤ በዓል ዝግጅት በአማራ ክልልበተለያዩ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና የፀጥታ ችግር ስር በሚገኘው የአማራ ክልል የትንሳኤ በዓልን በተለያ ስሜት ውስጥ ሆነው ለማክበር መዘጋጀታቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ ነዋሪዎቹ በአንዳንድ አካባቢዎች ያለው የፀጥታ ችግር የበዓል ግብኣቶች ወደ ገበያ እንዳይደርሱ ማድረጉን ሲገልፁ፣ ሌሎች ደግሞ የግብዓትች ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩን ይናገራሉ።...more4minPlay
May 02, 2024የቀሲስ በላይ መኮንን የችሎት ውሎየፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ዛሬ በዋለው ችሎት ቀሲስ በላይ መኮንን በተጠረጠሩበት «ከባድ የሙስና ወንጀል» ላይ ክስ ለመመስረት ዐቃቤ ሕግ የጠየቀውን የ 15 ቀን የክስ መመስረቻ ጊዜ ፈቀደ ። ዐቃቤ ሕግ፦ ድርጊቱ «ከባድ የሙስና ወንጀል» እና ከዐሥር ዓመት በላይ የሚያስጠይቅ መሆኑን ለችሎቱ አስረድቷል ።...more4minPlay
April 23, 2024የኦሮሚያው ግጭት እና የሰላማዊ ሰዎች አበሳመረጃውን ያጋራው ግለሰብ የቤተሰባቸው አባል የሚገኙበት ዘጠን ሰዎች በምዕራብ አርሲ ዞን አዳባ ወረዳ ወሻ እና ቡቢሳ በተባሉ ቀበሌያት ተገድለው ተጥለው ቢገኙም አንስተው ለመቅበር እንኳ እድሉን መነፈጋቸውን ጠቅሰው ለማን እንንገር በማለት አስተያየታቸውን በሀዘን አጋርተዋል፡፡...more0minPlay
April 22, 2024በሃሰተኛ ሰነድ ገንዘብ በማዘዋወር የተጠረጠሩት የሃይማኖት አባት ጉዳይባለፈው ሳምንት በአፍሪካ ኅብረት ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ በአካል በመቅረብና ከአፍሪካ ኅብረት የክፍያ ሰነድ ጋር ተመሳስለው የተዘጋጁ የተለያዩ ሐሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀም፣ ከአፍሪካ ኅብረት የባንክ ሒሳብ ወደ ሌላ የባንክ ሒሳብ ከስድስት ሚሊዮን ዶላር በላይ ለማዘዋወር ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር ውለዋል።...more4minPlay
April 18, 2024ለወልቃይትና ራያ አወዛጋቢ አካባቢዎችየወልቃይት፣ ጠገዴ ጠለምትና ራያ ጉዳይ በፖለቲካዊ ውሳኔ እንዲፈታ በአሜሪካ የሚገኙ 8 ኢትዮጵያ ሲቪክ ድርጅቶች ጥሪ አቀረቡ።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.