Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.
September 09, 2024የንጉሠ ነገሥት አፄ ኃይለ ሥላሴ ፍፃሜ፣ የሪፐብሊኪቱ እጣግራማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ ሥዩመ እግዚ አብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘ ኢትዮጵያ ።የአገዛዝ ሥልት፣ መርሕ፣ዓላማ-ግባቸዉ፣ ስኬት-ዉድቀታቸዉ እስከዛሬም ድረስ ብዙ ያከራክራል።ኢትዮጵያን ለዘመነ ዘመናት በጠንካራ ክርን-መዳፋቸዉ ጨምድደዉ መግዛታቸዉ ግን ሐቅ ነዉ።ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ሕገ መንግስት፣ ፓርላማ ሁሉም የእሳቸዉና የእሳቸዉ ብቻ ነበሩ።...more16minPlay
September 08, 2024የኢትዮጵያን ሴቶች እና ሕጻናት ከአሰቃቂ ወሲባዊ ጥቃት ማን ይታደጋቸዋል?በኢትዮጵያ ወሲባዊ ጥቃት የተፈጸመባቸው ሕጻናት እና ሴቶች ፍትኅ እንዲያገኙ ሲደረግ የነበረው ውትወታ ምን አሳካ? የሀገሪቱ ተቋማት ተገደው ለተደፈሩ፣ ሕይወታቸውን ለተነጠቁ እና አሰቃቂ ወሲባዊ ጥቃቶች ለተፈጸመባቸው ፍትኅ ለማረጋገጥ ለምን ተሳናቸው? ጾታዊ ጥቃትን ለማስቆም ወንዶች፣ ቤተሰብ፣ ማኅበራዊ ተቋማት እና መንግሥት ምን ሊያደርጉ ይገባል?...more43minPlay
September 07, 2024የኦነግ አመራሮች መፈታት“የአዲስ ዓመትን መምጣት ተከትሎ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የሚለቃቸው እስረኞች አካል ካልሆነ በስተቀር የፖለቲካው መሰረታዊ ለውጥ ጥሪ አይመስለኝም”...more0minPlay
September 03, 2024በጀርመኖቹ በዛክሰን አንሀልት እና ቱሪንገን ፌደራዊ ግዛቶች የተካሄደው ምርጫ ውጤትና መዘዙአማራጭ ለጀርመን የጀርመን ጥምር መንግሥትን የመሰረቱት ሦስቱ ፓርቲዎች፣በምርጫው ካገኙት ውጤት ከእጥፍ በላይ በሆነ ድምጽ አሸንፏል። AFD በአንድ ፌደራዊ ግዛት ምርጫ ከተሰጠው ድምጽ ከአንድ ሦስተኛ የሚበልጠውን ሲያገኝ የባለፈው እሁዱ የመጀመሪያው ነው።ከ2ተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ በሀገሪቱ ቀኝ ጽንፈኛ ፓርቲ ሲያሸንፍ AFD የመጀመሪያው ነው።...more12minPlay
September 03, 2024የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ በረራ አቆመየኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አስመራ ኤርትራ በየቀኑ የሚያደርገውን በረራ ከዛሬ ጀምሮ ያቋረጠው ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ አስመራ ውስጥ ገንዘቡን ማንቀሳቀስ እንዳይችል "ሙሉ በሙሉ በመታገዱ" መሆኑን አስታወቀ።...more0minPlay
September 02, 2024ግብጽ የሕዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌትን ተቃወመችግብጽ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ አምስተኛ ዙር የውኃ ሙሌትን ተቀባይነት የለውም በማለት ውድቅ ማድረጓና ለተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት አቤት ማለቷ ተሰምቷል። የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ባድር አብደላቲ ለምክር ቤቱ ጻፉት በተባለው ደብዳቤ «ግብጽ በዓለማቀፍ ሕግ መሠረት ሁሉንም ሕጋዊ ርምጃዎች ትወስዳለች» ይላል።...more4minPlay
September 01, 2024ተደጋጋሚ የተፈጥሮ አደጋዎች ያስከተሉት ጉዳት እና የመከላከል ሥራዎች በኢትዮጵያበኢትዮጵያ ከሰሞኑ የተከሰቱ ተደጋጋሚ የተፈጥሮ አደጋዎች ለበርካቶች ሞት እና መፈናቀል ሰበብ ሆነዋል ። በጎፋ የመሬት መንሸራተት ከሁለት መቶ አምሳ በላይ ሰዎች መቀጠፋቸው ያጫረው የሐዘን ጠባሳ ገና አልጠገገም ። ሦስት ምሑራን እና ባለሞያዎች የተሳተፉበትን ሙሉውን ውይይት በድምፅ ማዕቀፉ መከታተል ይቻላል ።...more0minPlay
August 30, 2024ታጣቂዎች በማረቆ 7 ሰዎችን ገደሉጥቃት በተፈጸመበት በማረቆ ልዩ ወረዳ የአሁኑ አይነት ጥቃት ሲደርስ የመጀመሪያው እንዳልሆነ የሟቾቹ የቅርብ ቤተሰብ አቶ ሁሴን ይናገራሉ፡፡ የአሁኑ ጥቃት ግን «ዘግናኝና ታቅዶ በሌሊት በተኙበት የተፈጸመ ነው»ብለዋል።የማረቆ ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ጥቃቱ መፈጸሙን አረጋግጠው የተፈጸመው ከምሥራቅ መስቃን ወረዳ በመጡ ሰዎች ነው ብለዋል ፡፡...more4minPlay
August 19, 2024ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እውቅና በነፈገው ጉባኤ ደብረፅዮን የህወሓት ሊቀ-መንበር ሆነው ተመረጡበርካታ ከፍተኛ አመራሮቹና አባላቱ ባልተገኙበት ለአንድ ሳምንት በመቐለ የተካሄደው በምርጫ ቦርድ እውቅና የተነፈገው14ተኛ የህወሓት ጠቅላላ ጉባኤ ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤልን በድርጅቱ ሊቀመንበርነት አቶ አማኑኤል አሰፋን በምክትል ሊቀመንበርነት በመምረጥ ተጠናቋል። ውጤቱ ተቀባይነት እንደማይኖረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ገልጾ ነበር ።...more3minPlay
August 19, 2024የቀጠለው የመሬት ናዳ ሥጋት በደቡብበጎፋ ዞን ጎፋ ደንባ ወረዳ ውርጪ ላኢማ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑትካሰች ተስፋዬ እና በሀይሉ ዳሮታ ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ በቀበሌው መቶ ሜትር ርዝመት ያለው መሬት ተሰንጥቋል ብለዋል፡፡...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.