Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.
October 06, 2024“ሰላም ትልቁ ጸሎታችን ነው” የእሬቻ ሆራ ታዳሚያንየዘንድሮው የኢረቻ ሆራ ሀር-ሰዲ ዛሬ በቢሾፍቱ ተከብሮ ውሏል፡፡ ከተለያዩ አቅጣጫዎች ወደ ከተማዋ ተመው የመጡ የእሬቻ ታዳሚያንም ከተማዋን አድምቀው ታይተዋል። በእሬቻ አከባበር ስነስርዓቱ የታደሙት አስተያየት ሰጪዎችም ለዶቼ ቬለ በሰጡት አስተያየታቸው በዓሉ በተከበረበት መንገድ ደስተኛ ናቸው፡፡...more3minPlay
October 06, 2024እንወያይ፤ ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት ዛሬ በኢትዮጵያ እንዴት ይገመገማል?ኢትዮጵያ ውስጥ ከስድስት ዓመታት በፊት የመናገር ነጻነት ከፍተኛ መሻሻል የታየበት ዓመት ለመሆን በቅቶ ነበር። ይሁንና ሀገራዊ ፖለቲካዊና በኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ መረጃ የሚያቀርቡ ጋዜጠኞ፤ ትንታኔ የሚሰጡ የፖለቲካ ተንታኞች፤ ብሎም የኪነጥበብ ባለሞያዎች ጫና ላይ እየደረሰ መሆኑን የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎች በየጊዜዉ መግለጫ ያወጣሉ።...more41minPlay
October 05, 2024የእሬቻ ሆራ-ፊንፊኔ አከባበር“እሬቻ ሁለት ነው፡፡ አሁን የምናከብረው እሬቻ ቢራ የምንለው ከክረምት ወደ ቢራ ያጣታንን ፈጣሪ የሚመሰግንበት የምስጋና ኢሬቻ እና ከበጋ ወደ ክረምት ከመግባታችን በፊት ደግሞ የምናከብረው ለፈጣሪ ምህላ የምናቀርብበት ኢሬቻ አርፋሳ ናቸው” አባገዳ ገበየሁ አጀማ...more4minPlay
October 02, 2024በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ግማሽ ሚሊየን የጉልበት ሠራተኛ ይፈለጋል ተባለበወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ግማሽ ሚሊየን የጉልበት ሠራተኛ ይፈለጋል ተባለ ። ከፍተኛ ምርት የሚመረትበት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ አካባቢ በዚህ ዓመት በነበረው ከፍተኛ ዝናብና ተያያዥ ችግሮች ምክንያት ምርት ከለፈው ዓመት ከነበረው በ1/3ኛ፣ በዓመቱ ካቀደው ደግሞ በግማሽ ያክል ሊቀንስ እንደሚችል ተገልጧል ።...more4minPlay
September 29, 2024የደሞዝ ጭማሪው «ሳይመጣ የሄደ ተስፋ» ወይስ ደጓሚ ?ገና ለገና የደሞዝ ጭማሪ ሊደረግ ነው በሚል በተለይ በመሰረታዊ የፍጆታ ቁሳቁሶች ላይ ተከታታይነት ያለው ጭማሪ እየታየ መሆኑን ሸማቾች ይናገራሉ ። ይህ ደግሞ የሰራተኛውን የኑሮ ውድነት ለመቋቋም ይደግፋል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት የደሞዝ ጭማሪ ተስፋ እንዳያመነምን ያሰጋል ።...more0minPlay
September 25, 2024የኢሰመኮ መግለጫ ስለኢትዮጵያበኢትዮጵያ የግጭት ዐውድ ውስጥ ባሉ አምስት ክልሎች ባለፉት ሦስት ወራት ውስጥ የታጠቁ ሰዎች ባደረሱት ጥቃት በርካታ ሰዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዐሳወቀ ። ኢሰመኮ የዘፈቀደ፣ የጅምላና የተራዘመ እሥራትና የተፋጠነ ፍትሕ እጦት፣ አስገድዶ መሰወር፣ እገታና የሀገር ውስጥ መፈናቀል እሳሳቢ መሆናቸውን ጠቅሷል ።...more4minPlay
September 23, 2024ማሕደረ ዜና፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መርሕና 79ኛዉ ጉባኤአንዳዶች የሐገራት መሪዎች ኒዮርክ ቅምጥል ሆቴሎች ዉስጥ የሚንደላቀቁ፣ የሚቀብጡ፣ የሚገባበዙበት ዓመታዊ ድግስ ይሉታል።መሪዎች ላጭር ጊዜም ቢሆን ለዓለም የልባቸዉን የሚናገሩበት አጋጣሚ የሚሉትም አሉ።የደካማ-ድሆቹ ሐገራት መሪዎች የኃያላን-ሐብታሞቹን ድጋፍና ርጥባን ለማግኘት የሚሻሙበት ሥብሰባ ነዉ ባዮችም አሉ።ሌሎች ሌላ።ጉባኤዉ ሁሉንም ነዉ...more14minPlay
September 22, 2024የጋዜጠኞች ሥደት እና የመብት ተሟጋች ድርጅቱ ጥሪየኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል ጋዜጠኞች እና የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች እየገጠማቸው ነው ያለው ወከባ፣ እሥር፣ እንግልትና ማስፈራሪያ እየጨመረ መምጣት "በእጅጉ" እንዳሳሰበው አስታወቀ። የኢትዮ ኒውስ እና አልፋ ሚዲያ የበይነ መረብ ብዙኃን መገናኛዎች መሥራቾች በላይ ማናዬ እና በቃሉ አላምረው ከኢትዮጵያ መሰደዳቸውን ገልጸዋል...more0minPlay
September 18, 2024የሉሲ ወይም ድንቅነሽ ቅሪተ-አካል ግኝት 50ኛ ዓመትበጎርጎሪያኑ ህዳር 1974 ዓ.ም. በአፋር የአዋሽ ስምጥ ሸለቆ የተገኘው የሉሲ ወይም የድንቅነሽ ቅሪተ አካል እነሆ 50 ዓመቱን ይዟል። 3.2 ሚሊዮን ዓመት ዕድሜ ያለው የሉሲ ቅሪተ-አካል ስለ ሰው ልጆች አመጣጥ ለማጥናት ዓለም አቀፋዊ ፍላጎት የቀሰቀሰ እና ቀደም ሲል ስለሰው ልጆች አመጣጥ የነበረውን ታሪክ እና አመለካከት የለወጠ ሆኗል።...more11minPlay
September 11, 2024የአዲስ ዓመት የበዓል የሥጋ ተዋጽዖ ግብይት በአዲስ አበባየዘመን መለወጫ ክብረ በዓል ሰው እንደ አቅሙ ተደስቶ ለማለፍ ጥረት የሚያደርግበት፣ ላለፈው ዘመን ለአምላኩ ምስጋና ለመጪው አዲስ ዘመን ደግሞ ለሰዎች ሁሉ ደግ እና በጎ ሕይወት እንዲገጥም መልካም ምኞት የሚቀርብበትም ነው። ይህ ሁሉ ሲሆን እንደ አቅም ሥጋ እና የፍስግ ምግቦች ተነጥለው የሚቀሩ አይደሉም።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.