Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.
July 30, 2024የዓለም ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን የሚከላከል ቀንየተባበሩት መንግሥታት ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል በሚደረገው ትግል አንድም ልጅ ከጀርባ እንዳይተው በሚል ሀሳብ በዛሬው ዕለት ይህንን አክብሯል። የዘንድሮው የዓለም አቀፍ የሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን የመከላከል ቀን በተለይ የሕፃናትን ያልተገባ ዝውውር ለማስቆም የተፋጠነ ርምጃ እንዲወሰድ የሚጠየቅበት ነው።...more4minPlay
July 25, 2024ሌላው የኢትዮጵያውያን ስደተኞች የመከራ መንገድ ፤ ታይላንድ ባንኮክከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይ በኮምፒዉተር ሳይን እና ተያያዥ የትምህርት መስኮች የተማሩ ኢትዮጵያዉያን ወጣቶችን እያደኑ በኦንላይን የገንዘብ ምንተፋ ተግባር የሚያሰማሩ እንደ ታይላንድ ፣ ማይናማር እና ላኦስን በመሳሰሉ ሀገራት ውስጥ የሚገኙ ኩባንያዎች ተበራክተዋል።...more7minPlay
July 23, 2024የጎፋው ዘግናኝ የተፈጥሮ አደጋ“የሠው ልጅ እንደ ድንች ከመሬት እየተቆፈረ ሲወጣ አይቼ አለቀስኩ» ይላሉ በጎፋ ዞን ስለደረሰው አሰቃቂ የመሬት መንሸራተት አደጋ ለዶቼ ቬለ የገለጹ አንድ የዐይን እማኝ። እስካሁን በተደረገ ቁፋሮ ከ229 በላይ አስክሬን ሲወጣ ሰባት ሰዎች ከአንገት በታች በአፈር ተቀብረው በሕይወት መገኘታቸውን የዞኑ ባለሥልጣናት ገልጸዋል።...more4minPlay
July 20, 2024የአፍሪቃ ሃገራት የራሳቸውን የቅሪተ አጽም ነዳጅ ማልማት ይኖርባቸዋል?ሴኔጋል ባለፈው ሰኔ ወር በባሕር ዳርቻ የሚገኘው የድፍድፍ ነዳጅ ማውጣት እንቅስቃሴዋን ከተጀመረ በኋላ የአፍሪቃ የነዳጅ ዘይት አምራች ሃገራት ዝርዝር ውስጥ መግባቷን በደስታ እያከበረች ነው። ሀገሪቱ የጀመረችው የነዳጅ ዘይትና ጋዝ ኢንደስትሪዋ ለኤኮኖሚ እድገቷ እንደ ወሳኝ ትመለከተዋለች።...more0minPlay
July 18, 2024የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ዘገባየኢንቨስትመንት ኮሚሽን የ2016 በጀት ዓመት 227 የውጭ ሀገር ባለሀብቶችን ያካተተ በአጠቃላይ 329 አዳዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን ዋና ኮሚሽነር ሃና አርአያ ሥላሴ አመለከቱ። ከአማራ፣ ከኦሮምያ እና ከድሬደዋ ፕሬዝደንት ጽሕፈት ቤቶች ጋር ለውጭ መዋዕለ ንዋይ ምቹ እና የተለየ ጥበቃ ለማመቻቸት መወያየታቸውንም ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል።...more0minPlay
July 14, 2024እንወያይ፤ ሰብዓዊ መብት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቶች ተግዳሮቶች በኢትዮጵያበኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መሆኑን በተለያዩ ተቋማት የሚወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ። በሌላ በኩል ለሰብዓዊ መብት የሚታገሉ እና ችግሩ መፍትሄ እንዲያገኝ የሚወተውቱ በሰብዓዊ መብት ላይ የሚሰሩ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችም በስራቸው ሳቢያ ከመንግስት ጫና እና እንግልት እየጠነከረባቸው መምጣቱን እየገለፁ ነው።...more41minPlay
July 13, 2024የፕሪቶሪያው ግጭት የማቆም ስምምነት የአፈጻጸም ግምገማበአመዛኙ በጎ ነበር በተባለው የዚህ የስትራቴጂካዊ ግምገማ ውይይት፣ በሰሜን ኢትዮጵያ ሰላም ለማስፈን በሚደረገው ጥረት ዘላቂ ድጋፍ እንደሚያደርግ የአፍሪካ ሕብረት አቋሙን ያሳየበት እንደነበርም ተገልጿል።...more4minPlay
June 28, 2024ህወሓት «በልዩ ሁኔታ» በፓርቲነት እንዲመዘገብ ፍትሕ ሚኒስቴር ጠየቀህዝባዊ ወያነ ርነት ትግራይ (ህወሓት) «ኃይልን መሠረት ያደረገ የአመጽ ተግባሩን በማቆም፤ ሕገ መንግሥታዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን አክብሮ ለመንቀሳቀስ የተስማማ በመሆኑ በልዩ ሁኔታ» መመዝገብ እንዲችል ፍትሕ ሚኒስቴር ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ጠየቀ። "በልዩ ሁኔታ የፖለቲካ ፓርቲ ምዝገባን ይመለከታል" የሚለዉ ደብዳቤ ለቦርዱ መድረሱ ተመልክቷል።...more4minPlay
June 23, 2024እንወያይ፤ በሴቶች ላይ እየደረሰ ያለ ጥቃትና የሰብዓዊ መብት ጥሰት በኢትዮጵያበኢትዮጵያ ዉስጥ ግጭትና ጦርነት ሴቶች ይበልጥ ግፍ ደርሶባቸዋል፤ እየደረሰባቸዉም ነዉ። ጾታዊ ጥቃትና ማዋከቦችን ለመግታት ከመንግሥትም ሆነ ከሴቶች ማህበራት በቂ ድጋፍ አልታየም ይባላል። እንደሚታወቀዉ ሴት እናት፤ እህት፤ ሚስት፤ ልጅ ናት። ለኢትዮጵያዉያን ደግሞ አገርም ናት። ግን ሴቶች ላይ እየደረሰ ያለዉ ሰቆቃ ለምን ትኩረት አልተሰጠዉም?...more42minPlay
June 18, 2024የትግራዩ ጦርነት ትቶት ያለፈው አካላዊ ስነ ልቦናዊ ጠባሳ ይሽር ይሆን ?በመቶ ሺዎች የሚቆጠር የሰው ህይወት ከቀጠፈው ፤ ለአካል ጉዳት እና ለስነ ልቦና ቀውስ ከዳረገው ብሎም የንብረት ውድመት ካስከተለው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት በኋላ ትግራይ ውስጥ ህይወት ሌላ የተስፋ መንገድ ይዛለች። በጦርነቱ ወዳጅ ዘመዶቻቸውን ካጡ እና የትናንቱ ህይወታቸው እንዳልነበር ከሆነባቸው መካከል ሴቶች ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛሉ...more10minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.