Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.
April 02, 2024የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ስድስት የስልጣን ዓመታት እና ድጋፍበመላው ኦሮሚያ ትላልቅ ከተሞች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. ወደ ስልጣን የመጡበት እና በስድስት ዓመታት የስልጣን ዘመናቸው አሳኩ የተባሉ ስራዎችን የሚያበረታታ የድጋፍ ሰልፍ ተደርጓል፡፡...more0minPlay
March 28, 2024የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር እና ሰሜን ሸዋ አዋሳኝ ግጭትበአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ልዩ ዞን እና ሰሜን ሸዋ ዞን አዋሳኝ አካባቢ ለተከታታይ ሁለት ሳምንታት የቀጠለው ግጭት ባለፉት ሁለት ቀናት ጋብ ማለቱን የየዞኖቹ ነዋሪዎች አስታወቁ።...more4minPlay
March 27, 2024በምዕራብ አርሲ ዞን የዶዶላ የንጹሃን ግድያለደህንነታቸው ስባል ስማቸው እንዳይጠቀስ ጠይቀው አስተያየታቸውን የሰጡን አንድ የአከባቢው ነዋሪ በአከባቢው በተከታታይ ይፈጸማል ያሉት መሰል ጥቃት በሰኞ እለትም የአገልጋዮችን ህይወት ከነቤተሰብ አጥፍቷል፡፡ “የተገደሉት ምዕመናን ናቸው፡፡...more0minPlay
March 27, 2024ድርቅ፣ረሃብ እና የምግብ ዋስት እጦት በኢትዮጵያበኢትዮጵያ ያለው የድርቅ አዝማሚያ ከፍተኛ መሆኑን የጠቆሙት ዶክተር ኮነ፣ በተለይ በሰሜን እና ምዕራብ የሃገሪቱ ክፍሎች አስጊና ወደ ከፍተኛ ረሃብ ሊሸጋገር የሚችል የድርቅና ረሃብ አደጋ ማንዣበቡን አመልክተዋል...more4minPlay
March 17, 2024የተቃዋሚ ፓርቲዎች ስሞታ“ብሔራዊ መግባባት በገለልተኛ አካል ነው መመራት ያለበት፡፡ ሁሉም የውይይቱ ተካፋዮች የሚያምኑበት መሆን ይገባል” ያሉት ፕሮፌሰር መረራ በኢትዮጵያ የዛሬ ሁለት ዓመት ገደማ የተቋቋመውን አገራዊ ኮሚሽን የገለልተኝነት እና አቃፊነት ሁኔታን ነቅፈዋል፡፡...more4minPlay
March 17, 2024ከፕሪሪቶሪያ ስምምነት አፈጻጸም ምን እንማር?አፈራራሚዎቹ በግጭቱ የተጎዱትን መልሶ ማቋቋምን ጨምሮ ተጎጂዎችን ያማከለ የሽግግር የፍትሕ ሂደት እና ተጠያቂነትን ለማስፈን የስምምነቱ ፈራሚዎች መገናኘታቸውን እንዲቀጥሉ ጥሪ አድርገዋል።እነዚህ የበለፀጉ እንዲሁም በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በሌሎች የኢትዮጵያ ክልሎች የተከሰቱት ቀውሶች በተመሳሳይ ቁርጠኝነት ችግሩ እንዲፈታ ጥሪ አቅርበዋል።...more41minPlay
March 15, 2024የፖለቲከኞች ከእስር መለቀቅና የእነዶ/ር ወንድወሰን የፍርድ ቤት ውሎበእነ ዶ/ር ወንድወሰን አሠፋ መዝገብ ስር ከተካተቱት 53 ተከሳሾች መካከል 21ዱን በተመለከተ ዛሬ ፍርድ ቤት ሦስት ውሳኔዎችን አሳለፈ ። ከ21ዱ ውጪ ቀሪ ተከሳሾች በጋዜጣ ጥሪ እንዲደረግላቸው መወሰኑንም ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ሰለሞን ገዛኸኝ ዛሬ ለዶይቸ ቬለ በስልክ ተናግረዋል ።...more4minPlay
March 15, 2024በጀርመን የመጀመሪያው ጥቁር የባቡር ሾፌርኩዋን ማርቲን ዲቦቤ ምናልባትም ጀርመን ውስጥ በደንብ የሚታወቀው በሀገሪቱ የመጀመሪያው ጥቁር የባቡር ሾፌር በመሆኑ ነው፡፡ ይህ ደግሞ በ1900ዎቹ ምን ያህል በቴክኖሎጂ ተራምደን እንደነበር ሳያሳይ አይቀርም፡፡ ምናልባትም ከዛሬ ሁኔታም በተሻለ ሁኔታ ፡፡...more0minPlay
March 14, 2024የአቶ ክርስትያን ታደለ ያለመከሰስ መብት ተነሳበቁጥጥር ሥር ከዋሉት የፌዴራል የክልሎችና የከተማ መስተዳድር 5 የምክር ቤት አባላት መካከል የ ሦስቱ ያለመከሰስ መብት ባለፈው ሳምንት ተነስቷል።ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸው የሕግ ባለሙያው አቶ ሰለሞን ገዛኸኝ የምክር ቤት አባላት ያለመከሰስ መብት መነሳቱ ካልቀረ እስካሁን በእሥር ላይ ሆነው የተንገላቱበት ሁኔታ ትክክል እንዳልነበር ገልፀዋል።...more4minPlay
February 16, 2024ለረሃብ የተጋለጡ ህጻናት በትግራይበትግራይ ለረሃብ በተጋለጡ አካባቢዎች በተለይም ህፃናት ለከፋ ሁኔታ እየተጋለጡ ይገኛሉ። በክልሉ አበርገለ የጭላ ወረዳ በሦስት ወራት ብቻ 120 ህፃናት ለከፍተኛ የምግብ እጥረት ተጋልጠው ወደ ሆስፒታል ገብተዋል። በተከተሰው ድርቅና ረሃብ ምክንያት በምግብ እጥረት የተጠቁ ህፃናት ቁጥር በሶስት እጥፍ ጨምሯል።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.